20. Potato Package.ppt ethiopia based on geographical

LemmaBali1 1 views 48 slides Oct 03, 2025
Slide 1
Slide 1 of 48
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32
Slide 33
33
Slide 34
34
Slide 35
35
Slide 36
36
Slide 37
37
Slide 38
38
Slide 39
39
Slide 40
40
Slide 41
41
Slide 42
42
Slide 43
43
Slide 44
44
Slide 45
45
Slide 46
46
Slide 47
47
Slide 48
48

About This Presentation

Over all about potato production methods with harvesting and harvested product


Slide Content

በአማራብሄራዊክልልግብርናቢሮ

የድንች ሰብልአመራረት
ህዳር, 2011 ዓ/

ኮምቦልቻ, ኢትዮÉያ

መግቢያ

ድንች በአለም አቀፍ ደረጃ ከሌሎቹ የስራስር ሰብሎች በ
1
ኛ ደረጃ

ከስንዴ፣

በቆሎና ሩዝ በመቀጠል
በ4
ኛ በከፍተኛ መጠን የሚመረት ሰብል ነው፡፡

ወደ አገራችን ኢትዮጵያም በ

1858
እ.ኤ.
አ በጀርመናዊው የእጽዋት ባለሙያ

ሺምፐር

አማካኝነት እንደገባ መዛ

ብት ያስረዳሉ፡፡

ድንች በመጀመሪያዎቹ

40

አመታት ልክ እንደ

አውሮፓና የአፍሪካ አገሮች
በኢትዮጵያውያን
የምግብ ሥርአት ውስጥ ፈጥኖ አልተካተተም፡፡

ይሁን እንጂ በዚሁ ክፍ

ዘመን ማለቂያ ማለትም በ

1900
ዓ/
ም ላይ

አገሪቱን



ተከሰተው

ድርቅ ለድንች መስፋፋት

መልካም አጋጣሚን ፈጥሮ
አልፏል፡፡

የሰብሉ

በትንሽ መሬትና

በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ምርትን የመስጠት

ችሎታው መሪውን ድርሻ ይወስዳል፡፡

ድንች ደርቆ ወደ ዱቄትነት ከተቀየረ

በጨርቃጨርቅና በወረቀት

ኢንዱስትሪ

ውስጥ በጥሬ ዕቃ ግብዓትነት ከማገልገሉም ባሻገር

የድንች እስታርች
(
የተጣራ ዱቄት

)
ለማጣበቂያ


ለአልኮል፣ ለኮስሞቲክስ ፋብሪካ፣
ለመድሃኒትና
ሌሎች ምግብ ነክና ምግብ ነክ ላልሆኑ
ፋብሪካዎች
ይውላል፣


በክልሉበመስኖ
y¸l¥ DNC mሬT SÍT 249,763 ÿ¼R b›mT

 x¥µY MR
ታማነት
159 k#/L በÿ¼R

ጠቅላላምርት
39 ሚሊ. ኩ¼L
kMRMR yw-# ytššl# ZRÃãC
bMRMR ¥:kL 200 – 470 k#¼L በÿ¼R
bgbÊ ¥œ ላY 180 – 250 k#¼L በÿ¼R
btššl x\‰R bgbÊ ¥œ ከ25 - 95 k#/L
ምርታማነትንአሁን

ካለው

ተጨማሪ ማምረትተችሏል

ê ê yDNC
የምርትማነቆዎች


ከፍተኛ ምርት የሚሰጡና በሽታን የሚቋቋሙ ዝርያዎች በበቂ አለመቅረብ
 Ni#H XÂ bqE zR xlmñR
 ytššl yx\‰R zÁ xlm-qM
 bqE ÃLçn ½GX ³ÐË|
 ½™ëT >HŒ| F`ŒY
 b>¬Â tÆY
 yDHr MRT BKnT (30-50%)

የተገኙ
t&KñlÖ©!ãC xlmSÍÍT
Xnz!HN “ላqR yçn# yxm‰rT zÁãC lmQrF
ፓኬጅ ማዘጋጀትና መጠቀም

አሰፈላጊ ሆኖል
ÝÝ

ተስማሚስነ
-ምህዳር
ከፍታ፡- ከ18ዐዐ- 35
ዐዐሜትርከፍታለተክሉእድገትምሆነምርታማነት

ይበልጥይስማማዋል፡፡
ሙቀት፡- ከ15-20

C
የሆነየአፈርሙቀትለድንችኮረትእድገትተስማሚሲሆን

የቀን

ሙቀትመጠን
ከ21- 29

C
ትናንሽኩረቶችእንዲመረቱ

እና ሙቀቱ
ከ29

C
ከበለጠ

ሰብሉሙሉበሙሉ እንዳያኮርትያደርጋል፡፡

የዝናብመጠን፡
-
ድንችየተስተካከለስርጭትያለው
ከ5ዐዐ-85
ዐሚ
.


ዓመታዊ

የዝናብመጠን ባለበትአካባቢጥሩምርትይሰጣል፡፡

የአፈር አይነት፡
-
ድንች ጨዋማና ኮምጣጣ አይሁን እንጂ በማንኛውም አፈር

ላይ ይበቅላል፡፡ ሆኖም ግን

አሽዋ ቀመስ ለም
(Sandy loam)
እና በበቂ ሁኔታ

የተብላላ

ብስባሽያለው

አፈርአይነትይመረጣል፡፡


ውሃ የሚቋጥር

አፈር ግን ለድንች አይስማማውም፡፡

ውሃ
የሚያቁር/
የሚቋጥር አፈር በኮረቱ ቆዳ ላይ ያሉትን

የአየር ማስገቢያ

ቀዳዳዎችን ይበልጥ ስለሚከፋፍታቸው

ሌሎች

የበሽታ አምጪ

ተውሃሲያን

በቀላሉ ወደ ኮረቱ ዘልቀው በመግባት ኮረቱ እንዲበሰብስ
ያደርጉታል፡፡


ስለዚህ

ዉሃ በሚተኛበት

የአፈር አይነት ላይ ከፍ ባለና ውሃውን

ሊያንጣፍፍበሚችልመደብላይ መትከልግድ ይላል፡፡

አመራረትቴክኖሎጂናአሰራሮች

ተስማሚ ዝርያ

የድንችን
ምርት
በከፍተኛ ደረጃ ከሚቀንሱት ምክንያቶች ውስጥ

ዋግ

የሚባለው በሽታ
(Late Blight of potato)
በቀዳሚነትይጠቀሳል፡

የድንች
በሽታ ተቋቁመው
ከፍተኛ ምርትን የሚሰጡና

ለተለያዩ

አካባቢዎችተስማሚየሆኑ
ከ35
በላይ የተለያዩዝርያዎች ተለቀዋል፡፡

 o™ü|Âá¿ ½ዘT Æ…

½Gû¿p²
FንÐMzዊ­
H <Œ ½Ð@ ÆTË}…
p>F

ኖR

ቸ¬ú ™TZ ™ ደU… ›ና

>þA… ÆTË}… ንãú; ½Æ…

ዘT
owë>άú FÓን
ና ጥራት
>GБ|
WüቸÎP

ኖO®@$
 oF<ŒúH w\]>¬ú ½¬Óú ½Æ…

³Tያዎች ›

>þA… {¡
 
ኖሎጂዎ…

>wÓcGûዎ… oWí¬ú ½GYw?
>ð :ûÃ| ½wÒww ከF<ŒúH o?Á
½™ÎQx ™GŸÁ HT| oÔH ³ew”
›ንÄü< ™

Yw®éœ ™oT¡~@$
™

TZ ™ደU
ች ጋር
½ዘT Æ…

½Gp²| MR 5 Gý|T ½Ð>? ›T`|

የዘርኮረትምንጭናዝግጅት

ትክክለኛ የዘር ድንች

ማለት

ያልሞተና ሙሉ የመብቀል ችሎታ ያለው



የዘር መጠኑ ከ
3.5-4.5 ሴ.
ሜ ዉፍረትና
40-50
ግራም ክብደት ያለው ኮረት

ሆኖ

በቀላሉ የማይሰበር

ጠንካራና አረንጓዴ አጫጭር ጉንቁሎች ያሉት

ሊሆንይገባል፡



አንድ

የድንች ዘር

ለተከላ ተስማሚ ደረጃ ከመድረሱ በፊት

በተለያዩ የፊዚዮሎጂካል

ሂደቶች

ውስጥያልፋል፡፡

እነዚህም

የእረፍት ጊዜ፣

አፒካል ዶሚናንስ፤

መልቲኘል እስኘራውትና



ሴኒሊቲ

ደረጃዎች ናቸው
::


እረፍትጊዜ

ድንቹከማሳላይከተሰበሰበበትጊዜአንስቶእንደዝርያዎቹ

አይነት፣

ሰብሉ ያደገበት ሁኔታ፣ የማከማቻው መጋዝን ሙቀት፣ የኮረቱ ጉዳትና

በሰብልስብሰባወቅትየኮረቱእድሜ
ከ1
ወርእስከ
3
ወራትጊዜይቆያል፡፡


የድንችኮረትከመስክእንደተሰበሰበ

ዕረፍትላይስለሚሆንጉንቁልአያወጣም

፡፡

ሁለት የኮረት ዕረፍት ዓይነቶች አሉ፡፡ እነዚህም

ፊፁም ዕረፍት

እና

ተከታታይ ዕረፍት

ይባላሉ፡፡


የእረፍት ቆይታ ጊዜ መጠን

የተከላ ቀንን ይወስናል

፡፡

በእንቅልፍ ላይ ያለ የድንች ኮረትን


መትከል ሰብሉ

ነጠላ ግንድ

እንዲኖረው ስለሚያደርግ ከፍተኛ ጥንቃቄ

ሊደረግ ይገባል፡፡

አፒካል ዶሚናንስ
/
የአናት አይን ጉንቁል የበላይነት ደረጃ
-
የእረፍት ማለቂያ ጊዜን

ተከትሎ ኮረቱ ከአናቱ

ላይ ማጐንቆል ይጀምራል፡፡

ብዙውን ጊዜ ይህ የአናቱ አይን ማጐንቆል የአፒካል ዶሚናንስ ጅማሬን አመላካች ነው፡፡

አናቱ ላይ ብቻ

ያጎነቆለ ኮረትን ለዘር መጠቀም ነጠላ ግንድ

ያላቸው ተክሎችን ስለሚሰጥ ምርቱን

በከፍተኛ ደረጃ

ይቀንሳል፡፡

ስለሆነም የተሻለ የጉንቁል ቁጥር ለማግኘት ይህንን አናቱ ላይ ቅድሚያ የሚበቅለውን

በቆልት መስበርና

የማከማቻ ቦታ አያያዝን ማስተካከል
ያስፈልጋል፡፡

መልቲኘል እስኘራውት
/
የበርካታ ጉንቁሎች ማውጫ ደረጃ፡
-
ይህ

ከኮረቱ በርካታ አይኖች

ላይ በቆልቶች

የሚወጡበት ሁኔታን ይመለከታል፡፡ በአጠቃላይ ይህ ደረጃ ትክክለኛና

በርካታ የግንድ ቁጥር በመስጠት

ከፍተኛ ምርት ለመሰብሰብ የሚረዳ ነው፡፡

 ሴኒሊቲ/
የእርጅና ደረጃ
-
ይህ ደረጃ

ብዙ ቅርንጫፎችን፣ ረጃጅምና ጠንካራ ያልሆኑ ፀጉራማ

ጉንቁልናትናንሽኮረቶችንበኮረቱጉንቁልአናትላይየሚያፈራበትጊዜነው፡፡


በዚህ ደረጃ ያለ ኮረት ጥሩ ምርት የሚሰጥ

ተክልን ለማብቀል የማይችልበት ደረጃ

ነው፡፡

ስለሆነም በዚህ

ደረጃላይየሚገኝኮረትንም

ለዘርመጠቀምበምርት

ላይጉልህየሆነተፅእኖአለው፡፡

አፒካል ዶሚናንስ
/
ለዘር መጠቀም
የለብንም

መልቲኘል እስኘራውት
/
ለዘር
የሚሆን

የድንች ማሳ መረጣና ዝግጅት

የድንች ማሳ መረጣ

ሰብሉ ጥሩ እድገት እንዲኖረውና

የተሻለ የኮረት ቁጥርና የውፍረት መጠን

እንዲያፈራ

የሚያስችሉትን የአፈር ውስጥ ንጥረ
-
ነገሮችንም ሆነ ውሃ በተፈለገው መጠን

ለማግኘት እንዲችል

መሬቱ ከ
25-30 ሳ.
ሜ ድረስ መታረስ የሚችል ማሳ

መምረጥ
ያስፈልጋል፡፡

ለምግብነት የሚውል ድንችን

በማንኛውም

ምርት ለመሰብሰብ

በሚቻልበት ቦታ ላይ

ማምረት ሲቻል ለዘር የሚውል ድንች

ግን በከፍተኛና ቀዝቃዛ ቦታዎች

ሊመረትይገባል፡፡

እንደነዚህ ያሉ አካባቢዎች

ለበሽታ አስተላላፊ ተባዮች መራቢያነት ምቹ

ስላልሆኑ ንፁህ የሆነና ለዘር አገልግሎት መዋል

የሚችል ደረጃውን የጠበቀ

የድንችዘርንለማምረትተስማሚቀጠናዎችናቸው፡፡

GX ³ÐË|
ከ3-4
ጊዜደጋግሞበማረስከአረምማፅዳትና

የስሩንእድገት

ሊያግዱናየኮረቱንምየብቅለትጊዜ

ሊያዘገዩ

የሚችሉጓሎችን

ከስክሶማለስለስያስፈልጋል፡፡

መሬቱከ
25-30ሳ.
ሜድረስመታረስአለበት፡፡በቂእርጥበት

ያለውናበተገቢውመጠንለስልሶየተዘጋጀየድንችማሳ

ኮረቱበአጭር

ጊዜውስጥ

የተፋጠነየቡቃያእድገትናየተስተካከለብቅለት

እንዲኖረውይረዳል፡፡

የድንችማሳዝግጅትአፈሩ

በጣምሳይደርቅወይምበጣም

ሳይረጥብመጠናቀቅ

አለበት፡፡

የድንች ማሳ ዝግጅት

የዘርወቅትእናመጠን

የዘርወቅት
/
የመትከያወቅት

በዘር ወቅት

በሽታን የሚቋቋም



ከፍተኛ ምርትን

የሚሰጥና

ከአካባቢያችን ጋር

የሚላመድ

ዝርያንና

ከበሽታ የፀዳ ዘርን

መጠቀም

ጠቀሜታውታላቅነው፡፡


የበሽታ

ችግር ካለባቸው አካባቢዎች

የተመረተ ዘርንና ምንነታቸው ያልታወቁ

የዘር ምንጮችን መጠቀም

በሽታን ወደ ጤናማ አካባቢዎች ስለሚያሰራጭ

ጥንቃቄሊደረግበትይገባል፡፡

ድንችየደጋአካባቢሰብልቢሆንም

ውርጭንየመቋቋምችሎታውዝቅተኛ

ስለሆነ

የመስኖድንችንለማልማትበምናቅድበትጊዜ

ውርጭየሌለባቸውን

ወራቶች

ለይቶማከናወንያስፈልጋል፡፡እንዲሁም የአፈርሙቀት
ከ15-20

C

መሆንአለበት፣፣


ድንች በቡቃያነቱ በተለይም ደግሞ በመጀመሪያዎቹ
5
እና
6
ሣምንታት

ጊዜ በሚከሰትየእርጥበትእጥረትክፉኛስለሚጐዳ

በቂእርጥበትን

ሊያገኝ በሚችልበት ጊዜ እንዲተከል ይመከራል፡፡ የመስኖ ውሃ አቅርቦት

ለከፍተኛምርትናወጥነት ያለውምርትወሳኝነው፡፡

የዘር መጠን
 ለምግብ
ድንች ከ
18-20 ኩ/
ል የኩረት ዘር


ለዘር
ድንች ልማት ደግሞ


20- 22 ኩ/
ልኩረትዘርለአንድሄ
/
ርያስፈልጋል፡፡
 ከ3.5-4.5ሳ.ሜ.
ዙሪያ ልክ ያላቸው፣

ጉንቁሎች ከ
1.2 - 1.5 ሣ.ሜ.

ርዝማኔያላቸውና
ከ3 - 4
የሚደርሱጉንቁሎች

ያላቸውን ኮረቶችመጠቀም

ያስፈልጋል፡፡

የዝርያ ስም

የተለቀቀበት
ዓመት

ተስማሚ ከፍታ

ከባህር ወለል
በላይ, ሜትር

ለመድረስ

የሚወስደው
ጊዜ(ቀናት)

አማካይ

የደረቆት

ይዘት
መጠን, %

የስታርች

ይዘት
መጠን,
%

አማካይ ምርታማነት
, ኩ/ሄ/ር
የዝርያው ባህሪያት

በምርምር
ማሳ

በአርሶ አደር
ማሳ
ዘንገና 2001 2,000-2,800105-110 21.80 12.79 300-350 225-250 ሮዝ
አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ጃለኔ 2002 >2, 400 100-110 24.27 15.98 403 291
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ድገመኝ 2002 1,600-2,800100-110 - - 467 356
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ጓሳ 2002 2,200-3,200110-115 26.30 15.99 235-330 224-250
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ጎረቤላ 2002 2,200-3,200134-159 25.53 17.82 300-520 260-300
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ጌራ 2003 1,700-2,700- 21.95 15.86 259 206
ነጭ አበባ ፣ለረዘም ጊዜ ይቆያል
ማራቻሬ 2005 1,700-2,700120 22.95 13.97 333 284 ሮዝ
አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ሸንኮላ 2005 1,700-2,700120 23.45 13.88 315 291
ለበልግ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ቡሌ 2005 1,700-2,700120 23.07 13.73 393 383
ለበልግ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ጋቢሳ 2005 1,700-2,00085-110 22.12 15.93 400 310
ቶሎ የጎነቁላል፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ጫላ 2005 1,700-2,00085-100 25.89 16.25 420 350
ቶሎ ይደርሳል፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ጉደኔ 2006 1,600-2,800120 24.89 15.93 291.7 210
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
አራርሳ 2006 2,400-3,350132 21.46 12.38 206-424 375.7-502
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ሁንዴ 2006 2,400-3,350133 20.68 13.87 210-510 280-540
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ቁሉምሳ 2007 2,200-2,750100-120 - - 280-310 200-250
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ዳንቻ 2009 1,700-2,85090 - - 359 318
ለበልግ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
በለጠ 2009 1,600-2,800110 25.55 17.10 471.9 281-338
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
በቡ 2011 1,650-2,33099 - - 195 195 ሮዝ
አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ሚልኪ 2012 2,350-3,350114 - - 437.9-836.0329.6-633
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ሞቲ 2012 2,350-3,350119.4 - - 426.7-797.8335-649.6
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ዳግም 2013 1,600-2,800110-115 24.19 17.04 338-472 244-460
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል
ሆሮ 2015 2000-2800 120 35-40 27-30
ነጭ አበባ ፣ዋግን ይ
ቋቋማል

የተሻሻሉ የድንች ዝርያዎችና መለያ ባህሪያት

የተሻሻለ ዝርያ እና አሰራር

በአካባቢ ዝርያ እና ኃላቀር አሰራር

የመትከያርቀት
-
የድንች ምርትና ጥራት ከሚወሰኑ የሰብል አሰራሮች አንዱ

የመትከያ ርቀት ነው።

ለኩትኳቶ፣ለአረም መከላከልና የመስኖ ውሃ በአግባቡ

ለመጠቀም

ይረዳል።

ለምግብነት

የሚውልድንችን
75 ሳ.ሜ.
በመስመርመካከልና
30ሳ.ሜ.

በድንቾችመካከል መጠቀም፡፡

ለዘር

የሚውልድንችን

ለማምረትና

ትክክለኛየዘርመጠን

ለማገኘት
60
ሳ.ሜ.
በመስመር እና
20 ሳ.


በተክሎች መካከል ርቀትን መጠቀም
ያስፈልጋል፡፡

አዘራር/አተካከል

ማሳው በአግባቡ ተዘጋጅቶ ከተጠናቀቀና በቂ እርጥበት ያለበት ሁኔታ

ከተመቻቸቅድሚያ

ድንቹየሚጣልበትንመስመርበበሬሳይዛነፍበየሶሶትድግር

ልዩነትማውጣት


ከዚያም በመስመር ላይ የሚጣሉ ድንቾችን የርቀት መጠንን በመጠበቅ

ጉንቁሉ ያለበትን ክፍል ወደ ላይ አድርጎ መጣልና

በመጨረሻም ዘሩ
በዝናብ/
በውሃ እጥበት ምክንያት ለፀሃይና ተባይ እንዳይጋለጥ ከ
10-15 ሳ.ሜ.

በሚደርስ የዘር ጥልቀት ማዳበሪያ ከተጨመረ በ
|F ሊቀበር/
አፈር ሊለብስ
ይገባል፡፡

ምስል
1
ሀ የምግብ ድንች አተካከል

ምስል
1
ለ የዘር ድንች አተካከል
60 ሣ.ሜ
20
ሣ.ሜ

ድንች ሲተከል


የድንች ቦይ ማዉጣት

ቦይ ከወጣ በኋላ መትከል

ቦይ ያልወጣለት ማሳ ላይ መትከል

በተaa
ሉ ዝርያዎች

ዘር የተሸፈነ ማሳ


የማዳበሪያመጠንናአጠቃቀም

ውሰራሽማዳበሪያመጠን

ጠቅላላአማካኝየማዳበሪያአጠቃቀም
. ¾Q¿  165 ኪ.Ð o:ý /T
. Ä‘/ ኤን.ፒ. ኤስ/ NPSB/ NPSZn
 195 ኪ.Ð o:ý /T
መጠቀም
ያስፈልጋል፣፣

ድንች በከፍተኛ ደረጃ የአፈር ንጥረ
-
ነገር የሚወስድ ሰብል ነው፡፡ ሰብሉ

የተስተካከለ እድገት እንዲኖረው የተመጣጠነ የአፈር ንጥረ
-
ነገሮችን

ሊያገኝያስፈልጋል፡፡

በተለያዩ አካባቢዎች ጥቅም ላይ እንዲውሉ የተሰጡ ምክረ ሃሳቦች
ተሰጧል።
የምክረሃሳቡአካባቢዎች

የማዳበሪያመጠንእናአይነት
ዳፕ
(ኪ.

በሄ/ር)
ኤንፒኤስ/
NPSB/NPSZn
(ኪ.
ግበሄ
/ር)
ዩሪያ
(ኪ.

በሄ/ር)

ሰሜንእናደቡብወሎ
196 196 163

ምዕራብናምስራቅጎጃም
150 150 117

ደቡብጎንደር
150 150 176

ሰሜንአናደቡብወሎ
196 196 163

ደብረብርሃንአካባቢ
150 150 210

ሰሜንጎንደር
150 150 117
አዊ 150 150 117

የማዳበሪያአጠቃቀም


ሁሉንም የዳፕ ወይም የኤንፒኤስ ወይም
NPSB
ወይም
NPSZn)

መጠንበዘርወቅትአንድጊዜ

ማድረግያስፈልጋል፡፡

ዩሪያው እኩልሶስትቦታተከፍሎ፤ሲሶውንበዘርወቅት፤ሁለተኛውሲሶ

ከበቀለ በ
2-4
ኛ ሳምንትና

ቀሪው ሶስተኛው ሲሶ

አበባ በጀመረበት
ወቅት(
በሁለት መስመሮች ላይ ያሉ የድንች

ቅጠሎች ከመገናኘታቸው በፊት
)

ከአረምናኩትኳቶስራጋርእንዲጨመርይመከራል፡፡


ማዳበሪያውን ማለትም ሁሉንም ዳፑንና
1/3ኛ
ውን ዩሪያ የተቀላቀለዉን በስሱ

በመስመርላይለእያንዳንዱኩረትበእኩልመጠንማስቀመጥና ማዳበሪያውና

ኮረቱእንዳይነካካአፈርበስሱማልበስ፡፡

ማዳበሪያ ሲጨመር ለዘር ድንች ወይም ለድንች ተክል ቀርቦ መሆን አለበት፡፡

ይሁን እንጂ

የዘር ድንቹ
/
ተክሉ በቀጥታ ከማዳበሪያው ጋር ንክኪ

እንዳይኖረው

ከፍተኛ ጥንቃቄ መደረግ አለበት፡፡ ቀጥተኛ ንክኪ ካላው ማዳበሪያው
ኮረቱን/
ተክሉንይጎዳል

፡፡

ytf_é ysW s‰> ¥Äb¶ÃãCN bU
‰ bm-qM DNC MRT MR¬¥nT
XNÄ!h#M yxfRN lMnT lm-bQ
YቻላልÝÝ

የተፈጥሮ ማዳበሪያ
(ፊግ/
ወይም በደንብ

የበሰበሰ ኮምፖስት
) ከ80-100 ኩ/


በሄክታር አንድ ወር ከተከላ በፊት ከተዘጋጀ

ማሳላይመደረግአለበት፡፡
Slz!H ytqÂj yDNC ¥Äb¶Ã x-”qM
¼INM/
መጠቀም አስፈላጊነዉ፡፡

የተፈጥሮማዳበሪያ

ኩትኳቶ/ማስታቀፍ

ድንች የሚያኮርተው በአፈር ውስጥ በመሆኑ የሚበቅልበትን አፈር ደጋግሞ

መኮትኮትስሮቹእንዲስፋፉናኮረትበቀላሉእንዲያኮርት
ይጠቅማል።


የድንች ማሳ


2
እሰከ
3
ጊዜ

መኮትኮት

ያስፈልጋል።ደጋግሞ

መኮትኮት

ኮረቱን እንዳይጋለጥ በአፈር ማልበሰ

የድንች ኮረት ትል እና የድንች ዋግ

በሽታ

ስሩድረስእንዳይገባይከላከላል።

የኩትኳቶ ሥራን ዘሩ
ከበቀለ ከ2ኛ
ሳምንት ጀምሮ

መሥራት
ይገባል
፡፡

ድንች

ለመጨረሻ ጊዜ መኮትኮት

ያለበት በሁለት መስመሮች ላይ ያሉ የድንች

ቅጠሎችከመገናኘታቸው
(ከመግጠማቸው ) በፊት
መሆንይገባዋል።


የድንችተክል

ቅጠሉ ሳይገጥም
2-3

ጊዜአፈርማሳቀፍይገባል

ኩትኳ


ለተክሉ ዕድገት



ተመሳሳይ

ኮረት እንዲኖር


ኩረቱ አረንጓ


እንዳይሆን
ያደርጋል፣

የድንች ኮረት

ለበሽታ እና ተባይ

እንደይጋለጥ
ይከለካላል

ውሃአጠቃቀም
/
መስኖአጠቃቀም

የድንችተክልስርወደአፈሩብዙ

ጠልቆየማይገባበመሆኑለከፍተኛ

የውኃእጥረትእናድርቅ
(Drought)
በቀላሉይጋለጣል፡፡ተክሉ

ከሚፈልገውበላይ

ውኃከተጨመረበት

በመሬትውስጥያለው

የኦክስጂን

መጠንስለሚቀንስ

ስሩበጥሩሁኔታአያድግም፡፡

በመሆኑም ሥሮቹና ኮረቶቹ ይበሰብሳሉ፡፡ በተቃራኒው

የውኃ እጥረት

ካጋጠመው

የሰብሉ የግንድ ብዛት



ኮረት መጠን እ


ብዛት
፤እንዲሁም ጥራት
ይቀንሳል
፡፡

የድንችሰብል የመስኖ

ድግግሞሽ
ከ7-12
ቀንልዩነትውሃማጠጣት
ያስፈልጋል፡፡

ነገር ግን ድንች ሰብል

አበባ ማበብ ሲጀምር የመስኖ ድግግሞሽ
በሳምንት
ቢሆን ለምርትና ምርታማነት ፤ለኮረት ዕድገት ከፍተኛ ጠቃሜታ

አለዉ፡፡


ሰብሉማበብከጀመረበትጊዜጀምሮማኮረትስለሚጀምር

በዚህጊዜ

የመስኖውኃ

በመጠኑ ካልሆነየሥርመበስበስሊያስከትልይችላል፡፡

ድንች የውኃ እጥረት ባለበት አካባቢ

ውኃ ለማግኘት እንዲመቸው

ከሪጅበታች
(ሥር)
መትከል

ይኖርበታል፡፡

የድንች ሰብል በተለያዩ

የመስኖ ውሃ ማጠጫ ዘዴዎች

ሊለማ

ይችላል፡፡
ከዚህም
ዉስጥ

በትልም
(Furrow Irrigation)፤በጠብታ
እና

የርጭት

መስኖ
ናቸዉ፡፡

የጠብታመስኖ

ዉሃበአግባቡ

ለመጠቀምይረዳል፡፡ነገርግንለሰፈፊ

ማሳዎችለመጠቀምብዙወጪአለዉ፡፡

በመሆኑምለድንችምርት

በትልም
(Furrow Irrigation)
በመጠቀም

የሪጁ
2/3


ድረስዉሃማጠጣትይመከራል

፡፡

½¬ú‰ ™eTr| x-”qM
FY


ኖን
oHንÓ`Ho| ¬e| ¬ú‰¬ú
o]z



Ä¿Yw?@ð FÓን`e

የዉሃ እጥረት በድንች ላይ ያለዉ ጉዳት

የሰብልፈረቃ

የሰብል
ፈረቃ
በአፈር ውስጥ ያሉትን አልሚ ንጥረ
-
ነገሮች አቅርቦትና

የአፈር

ለምነትን ለማሻሻ



የተፈጥሮ ማዳበሪያን ለመጨመር፣

የሰብሉን አረም፣

በሽታንናነፍሳትተባይ

ጥቃትንለመቆጣጠር

ይጠቅማል፡፡

ስለዚህ በአካባቢው ሁኔታዎች ላይ በመመርኮዝ
ከድንች
በፊትና

ኋላ

መብቀል የሚገባቸውን

የሰብል አይነቶችን መለየት ያስፈልጋል።

በመሆኑም

የድንች ቤተሰብ
የሆኑ
ሰብሎችን ማለትም

ቲማቲም፣ በርበሬና

የመሳሰሉትን

ድንችንቀድመውምሆነተከትለውመዘራትየለባቸውም፡፡

በተቃራኒው

የጥራጥሬ ሰብሎችን

ሽንኩርትን፣ ቅጠላ ቅጠልን
/
ጐመንና

ጥቅል ጐመን
/
እና የብዕርና አገዳ ሰብሎችን ማለትም እንደ በቆሎ፣ ጤፍ

፣ገብስ የመሳሰሉትን በማፈራረቅ

ስርአት ውስጥ ማካተት

የበሽታንና ተባዮችን

ክምችትለማስወገድ
ይረዳል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ድንችን ከጥራጥሬ ሰብሎች ጋር ማፈራረቅ የአፈሩን

ልምላሜ ለማዳበር
/
ለማበልፀግ ይረዳል፡፡ ስለዚህ ድንችን ከሌሎችሰብሎችጋር

አፈራርቆ መዝራት አስፈላጊ ብቻ ሣይሆን በተግባርም ልናከናውነው የሚገባ

አቢይጉዳይነው፡፡


የአረምቁጥጥር

አረምከድንችየፀሐይብርሃንን፣ንጥረ
-
ነገሮችንናውኃንይሻማል

፡፡

አረም

በጊዜው ካልተወገደ የስብሉ

ምርት

ክፉኛ

ይቀንሳል፤

የድንች ሰብል ማሳ

ውስጥ ባልነበረበት ወቅት

የክሽክሽን ተባይ በማስጠጋት

የድንች በሽታ

መጠንከፍእንዲልያደርጋል፡፡

የአረም ቁጥጥር የሚጀምረው ማሳን አስቀድሞ

በማረስና አረሞችን

ለፀሀይ

አጋልጦበማድረቅመሆንአለበት፡፡

HT| FWqWq
 ½Æ«… HT| ½GûWoWo¬ú
. ¢Ox oëq ™ÆÑ Ó«ŸR ]î« oGû¿ዘÏËo|
.
ለምግብ ድንች ምርቱ መሰብሰብ ያለበት

ተክሉ ከደረቀ በ
=
ላ ነው
፣eÓ>ú ¬Ã oüÚ Wü>¬Õ ነው.
.
ለዘርድንች ምርቱመሰብሰብ፡
-
ያለበትየዘር

መጠንያለውኩረትከስጠበ
=
ላግንዱንማጨድናቢያንስለ
14
ቀን

በመሬት

ውስጥበመተውቆዳውእንዲጠነክርማድረግና
ማዉጣት
 HTx »wWoWo o=? owpÁ ½wÓa| ፣
oo]z ½wo?[ú|

፣ oFLQ¿ዎች ½fW>ú ¢O}…

ከጤናኛ ኮረቶች
F>½| ¿Yë@Ï@$

 ½wFOÓ| ¢O}… >ዘTÂ >HÐq
½H«Ó`Hp#¬ú« oÕ«cb GÒÒ³

በደንብ ያልተሸፈነ የድንች ኮረት

ትክክለኛዉየዘርድንች
መጓጓዣ

ትክክለኛያልሆነ ድንች
መጓጓዣ

የተመሰከረለት የድንችዘርማከማቻ
ዘዴ

ለፋብሪካ የሚዉል የድንች ዝርያ

አመሰግናለሁ!