4. Seed Processing, Testing and Storage.pptx

Zerihun98 7 views 27 slides Oct 26, 2025
Slide 1
Slide 1 of 27
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27

About This Presentation

Art. 1. Scope of application. . .. . 1
Art. 1. Periods of time. . .. ' 1
An.3. Interpretation. . .. . 1
BOOK I. JURISDICTION OF COURTS
CHAPTER 1. GENERAL PROVISIONS
Art. ... Courts to try suits unless barred. . .. .. 3
Art. 5. Res judicata. . .. ..,. .. 3
Art. 6. Review of udgments . 3
Art. 7. P...


Slide Content

የዘፍ ዘር ማጣራት ፍሬ ( ዘር ) ከተሰበሰበ በኋላ በተቻለ መጠን በፍጥነት ማጣራት ይገባል ጊዜያዊ ማከማቻ ቦታ ዘሮች ከመስክ ተለቅመው ከተጓጓዙ በኋላ ደረቅ፣ቀዝቀዝ ያለና አየር በቀላሉ የሚዘዋወርበት ጊዜያዊ ማከማቻ ቦታ መቀመጥ አለባቸው ፤፤ የዛፍ ዘር ማጣሪያ ዘዴዎች የዛፍ ዘር ማጣራት ፍሬ መለየት ፤ ዘር ከፍሬ መለየት፤ዘር ንጹህ ማደረግ፤ደረጃ ማውጣትና ማድረቅ ያካትታል ፡፡

የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ … 1.ፍሬ መለየት በደንብ የበሰሉና ያለበሰሉ ፍሬዎችን መለየት ያሰፈልጋል ፤፤   ስዕል ፡ ፍሬ መለየት  

የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ … 2. ዘርን ከፍሬ መለየት ስጋማ ፍሬዎችን ለተወሰነ ቀን በውሃ በመዘፍዘፍና በመፈተግ ዘርን ከፍሬ መለየት ይቻላል ፤፤ ለምሳሌ ፤ ሜልያ ፤ ኮሽም ፤ ጥቁር እንጨት ፤ ዋንዛ ፤ ዝግባ የተወሰኑ ዝርያዎችን ዘር ከፍሬ በመውቃት መለየት ይቻላል ፤፤ ለምሳሌ ፤ ሉሲኒያ፤ግራር፤ሰስባኒያ   ስዕል ፡ ዘርን ከፍሬ በመውቃት መለየት

የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ …

የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ … 3. ዘርን ንጹህ ማደረግ ዘር ከፍሬ ከተለየ በኋላ በማንፈስ ፤ በማዝራት ፤ በመንፋትና በውሃ በማንሳፈፍ ንጹህ ማድረግ ይቻላል ፤፤ ዘር በሰፌድ ማንፈስ ስዕል ፡ ዘር በሰፌድ ማንፈስ

የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ … ዘርን ማዝራት ስዕል ፡ ዘርን በማዝራት ንጹህ ማድረግ

የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ … ዘር በወንፊት መንፋት ስዕል ፡ ዘር በወንፊት መንፋት

የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ … ዘርን በውሃ በማንሳፈፍ መለየት ስዕል ፡ ዘርን በውሃ በማንሳፈፍ ንጹህ ማድረግ

የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ ….

3. የዛፍ ዘር ማጣራት የቀጠለ …. 4. ዘር አደራረቅ ዘሮችን አንደ ባህሪያቸው በመለየት ማድረቅ ይገባል ፡፡ ስዕል ፡ ዘር አደራረቅ

የዛፍ ዘር ፍተሻ ሀ. የዛፍ ዘር ፍተሻ በዛፍ ዘር ላበራቶሪ ውስጥ የሚከተሉት ይፈተሻሉ ፤፤ 1. የዛፍ ዘር የርጥበት መጠን (Seed moisture) 2. የንጣት መጠን (Seed purity) 3. በአንድ ኪሎ ግራም ያለው የዘር መጠን 4. የዘር ብቅለት መጠን (Seed germination) 5. የዘር ጤና ፍተሻ (Seed health) ባክቴሪያ ፍንገስ ቫይረስ ወዘተ

የዛፍ ዘር ፍተሻ ለ. የዘር ናሙና አወሳሰድ የሚወሰደው ናሙና በማስቀመጫ እቃው የተቀመጠውን ዘር (seed lot) እንዲወክል በደምብ መዋሀድ / መደባለቅ ይኖርበታል ፡፡ ናሙና በሚወሰድበት ጊዜ ሁሉንም የጥራት ፍተሻዎች ያሰራ የሚችል መሆን ይኖርበታል ፡፡ የተሰበሰበው / በአንድ ላይ የተቀመጠው ዘር ብዙ ከሆን ከአንድ በላይ ሳምፕሎችን ከተለያየ አቅጣጫ መውሰድ ያስፈልጋል ፡፡

የዛፍ ዘር ፍተሻ ሐ. የዛፍ ዘር ሸለብታ ዘር ለመበቀል ተስማሚ ርጥበት፤ኦከስጅን፤ሙቀትና ብርሃን ይፈልጋል ፤፤ ነገር ግን አንዳንድ ዘሮች ህይወት እያላቸው እንዲሁም ተስማሚ የአካባቢ ሁኔታ ተሟልቶላቸው ለመብቀል ያሰቸግራሉ ፤፤ ይህ ሁኔታ የዘር ሸለብታ ይባላል ፤፤ የዘር ሸለብታ ውጫዊና ውስጣዊ ሊሆን ይችላል ፤፤ መ. የዘር ቅድመ-መዝራት ህክምና ዘዴዎች የ ዘር ቅድመ-መዝራት ህክምና የዘርን መብቀል ችሎታ የሚያሳድግ ዘዴ ነው ፤፤ የተለመዱ ቅደመ - መዝራት ዘዴዎች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ፤፤

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ በቀዝቃዛ ውሃ መዘፍዘፍ ለምሳሌ ሜሊያና አርቦርያ   ስዕል ፡ በቀዝቃዛ ውሃ መዘፈዘፍ

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ በሙቅ ውሃ መዘፍዘፍ ለምሳሌ አኬሽያ ሳሊግና ፤ ታማሪንደስ ኢንዲካ፤ሰስባኒያ ሰስባን ስዕል ፡ በሙቅ ውሃ መዘፍዘፍ

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ የዘር ጫፍ መቁረጥ ለምሳሌ አልቢዳ ግራር ፤ አልቢዚያ ጉሚፈራ ፣ አኬሽያ ሴኔጋል ስዕል ፡ የዘር ጫፍ መቁረጥ

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ ዘር በሞረድ መፈግፈግ ለምሳሌ ፓርካንሶኒያ አኩላታ ፤ ሜርያ ኢቶፒካ ስዕል ፡ ዘር በሞረድ መፈግፈግ

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ የዘር ሽፋን መስበር ለምሳሌ ሜሊያ ቮልከንሲ ፤ ዝግባ ስዕል ፡ የዘር ሸፋን መስበር

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ የዘር ብቅለት ዘር ለመበቀል ተስማሚ ርጥበት፤ኦከስጅን፤ሙቀትና ብርሃን ይፈልጋል ፤፤ የተለያዩ ሆርሞኖች የደረሰን ዘር ብቅለት ለማፋጥንም ይሁን ለማዘግየት ድርሻ አላቸው ለምሳሌ ጅብሪሊንስ (GA) የተባለው በዘር ውስጥ የተጠራቀመው አሲድ የዘር ብቅለትን ለመፋጥን ይጠቅማል በዘር እድገት ጊዜ የአብሲሲክ አሲድ (ABA) መጠን እየጨመረ ስለሚሄድ ዘሮች እንዳይበቅሉ ይከላከላል ፤፤ ሆኖም የዘሩ የውሃ መጠን እየጨመረ ሲመጣ የአብሲሲክ አሲድ (ABA) መጠን እየወረደ ስለሚመጣ ዘሩ ብቅለት ይጀምራል ፤፤ በተለያዩ ቦታዎችና አንድ ዛፍ ላይ በሚግኝ አበባ ላይ ያሉ ዘሮችና በአንድ ፍሬ ላይ በተለያዩ አቅጣጫዎች የሚገኙ ዘሮች ሳይቀሩ የብቅለት ሁኔታቸው ሊለያይ ይችላል የዘር ሽፋኑ ውፍረት ፣ የሆርሞን መጠን ፣ የምግብ መጠን ፣ ኢንዛይሞች ኢምብርዮ በዘሩ ብቅለትና የመቆይት አቅም ለይ ተጽእኖ ሊያደርጉ ይችላሉ ፡፡

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ የዘር ብቅለት ፍተሻ ( በፔትሪዲሽ )

የዛፍ ዘር ፍተሻ የቀጠለ የዘር ብቅለት ፍተሻ ( በአሸዋ )

የዛፍ ዘር ክምችት የዛፍ ዘር ክምችት በዘር ለቀማና በዘር መዝራት መካከል የሚገኝ ድልድይ ነው ፤፤ ዘር በቀዝቃዛ መጋዘን ከተከማቸ በበሽታና በነፍሳት በቀላሉ አይጠቃም በተጨማሪም ዘሩ ረጅም ጊዜ በህይወት ይቆያል ፡፡ ሀ. የዛፍ ዘር አይነቶች የዛፍ ዘሮች ከክምችት ባህሪያቸው አንጻር በሶስት ይከፈላሉ ፤፤   ኦርቶዶክስ ዘር ፡ የዘሩ የርጥበት መጠን እስከ 5-8% መድረቅ የሚችልና ለረጅም ጊዜ ተከማችቶ መቆየት የሚችል ለምሳሌ ፤ ግራር ፤ ባህርዛፍ ፤ ዋንዛ መካከለኛ ዘር፤ የዘሩ የርጥበት መጠን እስከ 15 -19% መድረቅ የሚችል ለምሳሌ፤አዛንዲሪቻ ኢንዲካ ፤ ዶቪያልስ ካፍራ ሪካሊሲትራንት ዘር ፡ የዘሩ የርጥበት መጠን እስከ 20-40% መድረቅ የሚችልና ለረጅም ጊዜ ተከማችቶ መቆየት የማይችል ለምሳሌ ፤ ብሳና ፤ ትሪችሊያ ኢሚቲካ

የዛፍ ዘር ክምችት የቀጠለ … ለ. የዛፍ ዘር መጋዘን ዘር በቀዝቃዛ መጋዘን ፤ በጭቃ ቤት ወዘተ ይከማቻል ፤፤ ስዕል ፡ ቀዝቃዛ መጋዘን

የዛፍ ዘር ጥራት የዘር ጥራት ውጤታማ ችግኝ ለማፍላትና ለመትከል እንዲሁም በዛፍ እድገት ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ አለው ፤፤ የዛፍ ዘር ጥራት ሶሰት ነገሮችን ይይዛል ፤፤ አካላዊ ጥራት ፡ የዘር መጠን፤ቀለም ፤ ዕድሜ ፤ የዘር ሽፋን ሁኔታ ፤ በበሽታና ነፍሳት መጠቃት ወዘተ አካላዊ ባህሪያትን ያካትታል ፤፤ የፊዚዮሎጂካል ጥራት ፡ የዘር ብስለት ፤ የርጥበት መጠንና የብቅለት ችሎታ ፊዚዮሎጂካል ባህሪያት ይይዛል ፤፤ የዘረመል ጥራት ፡ ከወላጅ ዛፎች የሚወረሱ ባህሪያትን ያመለክታል ፤፤  

ስዕል እያንዳንዱ የዛፍ ዘር ሂደት ለዘር ጥራት ከፍተኛ ድርሻ አለው ፤፤

አመሰግናለሁ
Tags