Introduction to Microsoft Excel Presentation.pptx

biniambete 0 views 38 slides Sep 30, 2025
Slide 1
Slide 1 of 38
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32
Slide 33
33
Slide 34
34
Slide 35
35
Slide 36
36
Slide 37
37
Slide 38
38

About This Presentation

introduction to Microsoft Excel Presentation


Slide Content

Microsoft Excel የኤክሴል ሥልጠና አዘጋጅ ቢኒያም በላይ መስከረም 20/ 2018ዓ.ም

Microsoft Excel የማይክሮሶፍት ኩባንያ የሂሳብ ነክና የትንተና ስራ ሶፍትዌር ነው ፡፡ በዋናነት የሚጠቅመን ለማረም ፣ ለመቀየር ፣ ለይቶ ለማውጠት ሂሳብነክ ስሌቶችን ላማስላት ፣ ለማስቀመጥ ፣ ነጥሎ ለማውጣት እና ሂሳብ ነክ መረጃዎችን ፕሪንት ፤ ለማድረግ ነው ፡፡ Microsoft Excel…

የኤክሴልን ዋና ዋና ጥቅም መረዳት ኤክሴልን በተግባራዊ ሁኔታ መጠቀም የተለያዩ የኤክሴል ትዕዛዞችን መለየት አላማው

የኤክሴል መጀመሪያ ሲከፈት የሚታየው ስክሪን ይህን ይመስላል

Diagram

ታይትል ባር ፡ የኤክሴል ፋይል መለያ ስም የሚታይበት ቦታ ነው ፡፡ Title Bar

ማሳነሻ ፣ ማተለቂያ እና መዝጊያ ቁልፍ Window Control

በተደጋጋሚየምንጠቀማቸው በተኖች ከላይ ተለየተው ይቀመጣሉ ሴቭ ወደ ኁላ መመለሻ ወደ ፊት መመለሻ Quick Access Toolbar

በኦፊስ 2007 & 2010 “ Ribbon” ሪበን በመባል ይጠራል ፡ በእያንዳንዱ ሜኑ ባር ውስጥ ብዙ የተለያዩ ሪበኖች አሉ ፡፡ Ribbon Interface

ከላይ የምንመለከታቸው File , Home, Insert, etc… የሚሉትን ሜኑ ባር የምንላቸው ናቸው ፡፡ Tab Menu

ይህንን ክፍል ስፕሪድ ሽት የምንለው ቦታ ነው ፡፡ በዚህ ቦታ የተለያዩ ሰነዶችን ዳታ ከማስገባት ጀምሮ የትንተና ስራዎችን የሂሳብ ስራዎችን የምንሰራበት ቦታ ነው ፡፡ Worksheet

Columns and Rows በቀስት አንደምንመለከተው የተለያዩ ስራዎች የምንሰራባቸው ቦታዎች አሉ ፡፡ ለምሳሌ ፎርሙላ ባር ፣ ኔም ባር ፣ ….

ፋይል ሜኑ ባርን ስንነካ በዋናነት ከፋይል ጋር የተያያዙ ስራዎችን የምንሰራበት ክፍል ነው ፡፡ ሴቭ ማድረግ ፣ ፋይል መክፈት ፣ ፕሪንት ማድረግ ፣ ፓስወርድ መስጠት … File Tab Menu

በሆም ታብ ውስጥ በዋናነት የምናገኛቸው በቡድን በቡድን የተቀመጡ ሪበኖችን እናገኛኘለን ፡፡ እነዚህም በዋናነት እርማት ለመስጠት የተለያዩ ማስተካከያ ፎርማቶችን ለመጠቀም የሚውሉ ናቸው ፡፡ Clipboard Font Alignment Number Styles Cells Editing Home Tab

ኢንሰርት ታብ በውስጡ ወደ ኤክሴሉ ፋይል ለማስገባት የምንፈልጋቸውን የተለያዩ ሰንጠረዦች ፣ ቻርቶች ፣ ምስሎች ፣ ሊንኮች ፣ ሄደርና ፎተሮችና የተለያዩ ምልክቶችን የምናገኝበት ክፍል ነው Tables Illustrations Charts Sparklines Filter Links Text Symbols Insert Tab

ፔጅ ሌይ አውት የምንለው ሜኑ በዋናነት ሙሉውን የኤክሴልን ሽት ገፀባህሪ ሊቀይር የሚችል ስራዎችን ነው የምንሰራበት Themes Page Setup Page Background Paragraph Arrange Page Layout Tab

ፎርሙላ ሜኑ ስንከፍት የምናገኛቸው ሪበኖች በዋናነት ከኤክሴል የሂሳብ መስሪያ ፎርሙላ ጋር የተያያዙ ናቸው ፡፡ Function Library Defined Names Formula Auditing Calculation Formulas Group

ዳታ ሜኑ ስንመለከት ደግሞ ከኤክሴል ውጪ የሆኑ ዳታዎችን ወደ ኤክሴል ለማስገባት የምንጠቀምባቸው ናቸው ፡፡ እንዲሁም የምንጠቀማቸውን ዳታዎች ለማጣራት የምንጠቀምባቸውም ሶፍትዌሮች በዚህ ሜኑ ውስጥ ይገኛል Get External Data Connections Sort & Filter Data Tools Outline Data Tab

ሪቪው ሜኑ የምንለው የቃላት እርማት የምንሰራ ከሆነ ፣ የትርጉም ስራ ፣ ኮሜንት የምንሰጥ ከሆነ ፣ ፓስወርድ መስጠት ከፈለግን እና ፋይሉን ለሌሎች ሼር ማድረግ ፈልገን ከሆነ የምንጠቀምበት ነው Proofing Language Comments Changes Reviews Tab

ቪው ሜኑ በዋናነት የሚጠቅመን ወርክሽቱን የምናይበት አማራጭን ለመቀያየር የምንጠቀምበት ነው Workbook Views Show Zoom Window Macros View Tab

ቴብል / ሰንጠረዥ / መፍጠር View Tab

ቴብል / ሰንጠረዥ / መፍጠር View Tab

ቴብል / ሰንጠረዥ / መፍጠር View Tab

ቴብል / ሰንጠረዥ / መርጅ ሴል View Tab

ቴብል / ሰንጠረዥ / አቅጣጫ መቀየር View Tab

ቴብል / ሰንጠረዥ / ፍሪዝ አንፍሪዝ View Tab

ቴብል / ሰንጠረዥ / ሶርት እና ፊልተር View Tab

ቴብል / ሰንጠረዥ / ፋይንድ ሪፕሌስ View Tab

ሀይድ አንሀይድ View Tab

View Tab ኮንዲሽናል ፎርማት

View Tab ቻርት

View Tab የሂሳብ ስራ ( ፈንክሽን )

View Tab ሀይፐርሊንክ

View Tab ፓስወርድ ሴክዩሪቲ

View Tab ቫሊዴሽን ሩል

View Tab ወርክሽት ቪው

View Tab 2 ኤክሴል ፋይል በ1 ስክሪን ( አሬንጅ ኦል )

View Tab ወርክሽት
Tags