SlidePub
Home
Categories
Login
Register
Home
Design
A sample Guide How To Write a Report.pptx
A sample Guide How To Write a Report.pptx
solzem
12 views
16 slides
Aug 31, 2025
Slide
1
of 16
Previous
Next
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
About This Presentation
a Sample Guide How to Write a Report.pptx
Size:
13.34 MB
Language:
none
Added:
Aug 31, 2025
Slides:
16 pages
Slide Content
Slide 1
የ2017 ዓ.ም ደ/ጎ/ ዞን የአስተዳደር ቁጥር 1 የብልፅግና ህብረት ዓመታዊ ሪፖርት በሃምሌ 2017 ዓ.ም
Slide 2
የብልፅግና ህብረት የአስተዳደር ቁጥር 1 ሪፖርት የድርጅቱን እንቅስቃሴዎች ፣ አላማዎች ፣ ጥንካሬዎች እና ድክመቶች ይዳስሳል። በሃምሌ 2017 ዓ.ም
Slide 3
መግቢያ ድርጅታችን በአባላቱ መካከል ህብረትና ትብብርን በማጠናከር ሃገራዊና አለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ እንዲኖራቸው በማድረግ ፓርቲያችን እንዲጠናከር እና አባላት የመንግስትና የፓርቲ ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን በመረዳትና በመተግበር ግንባር ቀደም ሚና መወጣት ይኖርባቸዋል ፡፤ በዚህም መሰረት የአስተዳደር ቁጥር 1 ህብረት ውስጥ የተደራጀን አባላት አመለካከትና የአስተሳሰብ ቁመናቸው በማሻሻል የተለያዩ ተልዕኮዎችን እንዲፈፅሙ እየተደረገ ይገኛል ። ስለሆነም የህብረቱ አመራር እና አባላት በ2017 በጀት ዓመት የነበሩነን ጥንካሬዎች በማሰቀጠል ድክመቶቻችን በማረም እና በማስተካከል 2018 ዓ.ም የፓርቲ ስረዎቻችን የተሻለ / የመሪነት / ሚና እንዲኖራቸው አፈፃፀ ሞ ችን በአግባቡ መገምገም እና አቅጣጫ ማስቀመጥ በማስፈለጉ ይህ የግምገማ ሰነድ ተዘጋጅታዋል ፡፡
Slide 4
ዓላማ 1 ጠንካራ ህብረት መፍጠር የቤተሰብ አባላትን አቅም ማሳደግ፣ የፓርቲ ዲሲፕሊንን መጠበቅ፣ ሙያዊ ስነ-ምግባርን ማዳበር፣ በሁሉም መስኮች ተባብሮ መታገል፣ ጠንካራና ግንባር ቀደም እንዲሆኑ በማድረግ የሚሠጣቸውን የፓርቲ ተልዕኮና ተግባር በውጤታማት መፈፀማቸውን ማረጋገጥ ። 2 የፖለቲካ ጤንነትን ማዳበር የቤተሰብን አሰራር በማጠናከር የአባላትን የፖለቲካ ጤንነትና አቅም መገንባት፣ ብልሹ አሰራርንና ሌብነትን መታገል፣ የአባላትን ርዕዮተ ዓለማዊና ፖለቲካዊ ብቃት ማሳደግ።
Slide 5
የህብረቱ አባላት ብዛት ኮሙዩኒኬሽን ወ፡-3 ሴ፡-8 ድ፡- 11 ብልፅግና ወ፡-3 ሴ፡-7 ድ፡-10 ሚሊሻ ወ፡-14 ሴ፡- 4 ድ፡- 18 ሰላምና ደህንነት ወ፡- 14 ሴ፡- 8 ድ፡- 22 አስተዳደር ወ፡-24 ሴ፡- 22 ድ፡-46 በአስተዳደር ቁጥር 1 ውስጥ የሚገኙ የህብረቱ አባላት ብዛት በተለያዩ ዘርፎች እንደሚታየው ነው። አስተዳደር በ46 አባላት ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛል።
Slide 6
የተከናወኑ ተግባራት የ2017 ዓ.ም ከፓርቲው የተላከውን እቅድ መነሻ በማድረግ እንደ ህብረት የህብረቱ ዓመራሮች በጋራ በመሆን እቅድ አቅዶ ወደ ስራ መግባት የህብረቱን ልዩ ልዩ መረጃዎች አደራጅቶ ወደ ስራ መግባትን የቤተሰብ አባላት ከሚልኩት ሪፖርት በመነሳት በየወሩ ግብረ መልስ መስጠት እና በአካልም ድጋፍና ከትትል ማድረግ ከቤተሰብ አባላት ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የተሻለ መሆኑ
Slide 7
የቀጠለ ……. የቤተሰብ አባላት በወር 2 ጊዜ ፓርቲው በሚያወርዳቸው የመወያያ ርእሶች ያልተቋረጠ ውይይት በመወያየት አባላት የፖለቲካ አቅማቸውን እንዲገነቡ ማድረግ በየሩብ ዓመቱ የሂስ ግለሂስ እና የደረጃ ምደባ እንዲካሄድ መደረጉ የቤተሰብ አባላት የፅንፈኝነት አስተሳሰብ እንዳይኖራቸውና በሚካሄዱት የህብረቱ ውይይቶች ላይ ሀሳባቸውን በነፃነት እንዲያራምዱ የማድረግ ስራ መሰራቱ የፖለቲካ አቅማቸውን እንዲገነቡና የፓርቲውን አላማና ግብ በውል እንዲረዱ በየጊዜው ውይይቶች መካሄዳቸው
Slide 8
የቀጠለ ……. ከቤተሰብ አባላት ውስጥ በተግባር ግንባር ቀደሞችን በአሰራርና አደረጃጃት መምሪያ መሰረት መመልመል እና እስቶክ ለሚመለከተው አካል መላክ በህብረቱ አባላት ለማፍራት የተደረገው ጥረት አበረታች መሆኑ ፡- ለአብነት አስተዳደር ጽ/ቤት፣ኮሙዩኒኬሽን፣ አባላት መፈራቱ ሁሉም የቤተሰብ አባላት መፅሄቶችን እንዲያነቡ ውስጣዊ መነሳሳት በመፍጠር የፖለቲካ ርእዮት አለም ብቃታቸው እንዲያሳድጉ መደረጉ ሁሉም የቤተሰብ አባላት ወርሃዊ ክፍያቸውን ማንንም ሳይጠብቁ መክፈል መቻላቸው የቤተሰብ አባላት መረጃ ፓርቲው ባዘጋጃቸው አዳዲስ ፎርማቶች በሀርድ ኮፒ ና በሶፍት ኮፒ ተለይተው በፎቶ ግራፍ የተደገፈ መረጃ መያዙ
Slide 9
የነበሩ ጥንካሬዎች በ2017 ዓ.ም የህብረቱ አመራሮች በተደራጀ መንገድ ተግባራትን መስራት መቻላቸው እና በሰነድነት መያዛቸው የቤተሰብ አባላት ልዩ ልዩ መረጃዎች በአግባቡ መደራጀታቸው የቤተሰብ አባላት ውይይታቸውን ሳያቆራርጡ እንዲካሄድ ደጋፊ ቡድን በማዘጋጀት መከታተል መቻሉ የቤተሰብ አባላት በየወሩ ከሪፖርታቸው በመነሳት ግብረ-መልስ መሰጠቱ የቤተሰብ የሚያደርጉት ውይይት ሰፊና ለፓርቲው ግብዓት የሚሆኑ ውይይት መካሄዱ
Slide 10
የቀጠለ …… ከፓርቲ ጽ/ቤት ጋር የሪፖርት ፣የግብረ-መልስ የቸክ-ሊስት እንዲሁም የአካል ድጋፍ በጥሩ ሁኔታ መሰራታቸው እንደ ህብረት ሰፋፊ ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸው የቤተሰብ አባላት በወቅቱ ፋይናንስ በመክፈል እና ፓርቲው የሚዘጋጃቸውን ልሳናት በመግዛት የተሻለ ቁመና ነበራቸው
Slide 11
የታዩ ድክመቶች የቤተሰብ አባላት ሪፖርት በወቅቱ አለማድረስ ፡- ለምሳሌ ፡- ጉና ጥብቅናሰላምና ደህንነት፣ሚሊሻ የቤተሰብ አባላት የሪፖርት ፎርማቱን ጠብቆ ሪፖርት አለማዘጋጀት የቤተሰብ አባላት በተሰጣቸውን የአካልና የስልክ ድጋፍ ወስዶ አለመስራትና በፍጥነት ወደ ስራ አለመግባት ችግሮች መኖራቸው በልሳናት ተነባቢነትና እራሳን በማብቃት የትኩረት ችግር መኖሩ የቤተሰብ አባላት 100 ፐርሰንት አባላትን ማፍራት አለመቻሉ
Slide 12
ተሞክሮዎች ወጥ የሆነ የሪፖርት ስርዓት መዘርጋት መቻሉ ሰላምና ፀጥታ ፣ ሚሊ ሻ ና ብል ጽ ግና ስራተኛቸውን ሁሉም የቤተሰብ አባላት ማድረግ መቻላቸው ፤ በሀብረቱ ኮንፍረንሶች አባሉ በመከታተልና በመገኘት እንዲሁም በንቃት በመሳተፍ የተሻለ መሆኑ ፤ በ ህብርት ደረጃ ችክሊስት አየተዘጋጀ ቤተሰቦች መደገፋቸው ፤ ቤተሰቦችን የሚደግፉ የሀብረቱ አመራሮቸ ተመድበው መደገፍ መቻላቸው ፤
Slide 13
የቀጣይ አቅጣጫዎች 1 ወርሃዊ ክፍያ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያዎችን በወቅቱ መክፈል ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። 2 የአባላት መጨመር የአባላት ቁጥር እንዲጨምር የግንዛቤ ስራ መስራትና አባላትን አዲስ ማፍራት ያስፈልጋል። 3 የአባልነት ግዴታ የአባልነት ግዴታን መወጣት ፤ የፓርቲ ተልዕኮዎችን በአግባቡ ተቀብሎ በቁርጠኛነት መፈፀም ይጠበቃል። 4 የቤተሰብ ውይይት በወር 1 ጊዜ በሚደረገው የቤተሰብ ውይይት ላይ በንቃት ተሳታፊ መሆን ያስፈልጋል። የፓርቲው መድረኮች ላይ አባላት ሐሣባቸውን በነፃነት እንዲያራምዱ ማድረግ፤ አዲስ የሪፖርት ፎርማት ማዘጋጀት እና ሁሉም የቤተሰብ አባላት ሪፖርት በወቅቱ እንዲያደርሱ ማድረግ ይገባል።
Slide 14
የቀጠለ ……… የሥራ እቅዶችን ለማሳካት በሚደረገው እንቅስቀሴ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ መንቀሳቀስ ፤ የሥራ ቸክ-ሊስት በየወሩ አያዘጋጁ ለፈፃሚዎች መስጠት፤/በቸከ-ሊስትብዛት/ ከፓርቲው የሚወርዱ የተለያዩ ተልዕኮዎችን ተቀብሎ በቁርጠኛነት መፈፀም ፤ የቤተሰብ አባላት የአፈፃፀም ግምገማ ፤ የግለ-ሒስና የሒስ መድረክን በማመቻቸት አባላትን በተግባር እያበቁና ለተልዕኮ እያዘጋጁ መሄድ ፤ ለህብረቱና ለዞን ፓርቲ ቅር/ጽ/ቤት መድረስ ያለባቸውን መረጃዎች ፤ ሪፖርቶችና ደብዳቤዎች ከእውነተኛ መረጃ በመነሣት አዘጋጅተን መላክ ፤ የአስተዳደር ቁጥር 1 የብልፅግና ህብረት የቤተሰብ አባላትን እንቅስቃሴ በማጠናከር ውጤታማ ተግባራት እንዲሠሩ ማድረግና ከቤተሰብ አባላት የሚጠበቀውን ሰርቶ መገኘት ፤
Slide 15
ማጠቃለያ በ2017 ዓ.ም የብልፅግና ህብረት በብዙ ዘርፎች አስፈላጊ ስራዎችን ቢያከናውንም፣ በሪፖርት ማቅረብ፣ በግንኙነት እና በአባላት ቁጥር ማሳደግ ላይ ተጨማሪ ማሻሻል ያስፈልጋል። የወደፊቱ እቅዶች በተግባር ላይ ከተከናወኑ፣ ድርጅቱ የበለጠ ውጤታማነት እንደሚያሳድግ ይጠበቃል። በአጠቃላይ በ2017 ዓ.ም እንደዞን የጸጥታ ችግር ቢኖርም በአሰ/የብልፅግና ህብረት የተከናወኑ ተግባራት አርዕያነት ያላቸዉ ናቸዉ፡፡ የፓርቲ ና የመንግስት ተግባሮች አቀናጅቶ በመምራት በኩልም እደህብረቱ ወስደን ስናዬው የተሻለነው ብሎ መውሰድ ይቻላል ። ይሁን እንጅ ፓርቲያችን የመሪነት ሚኒናውን ይዞ እንዲቀጥልና የመንግስት ተግባራትን ከፊት ሆኖ ለመምራት የህብረት አደረጃጀትና የቤተሰብ አደረጃጀት ተጠናክረው በስራችው ያለውን አባላት በርጠኝነትና በታማኝነት በአላማ ጽናት ተግባራትን እንዲያከናውን የለት ከለት ክትትልና ድጋፍ ግምገማ ማድረግ ግድ ይላላ ። በመሆኑም በ2018 በጀት አመት የፓሪቲያችን ተልኮ በውጤታማነት ለመፈጸም የሁላችንም የፓርቲ አባላት ተሳትፎና ፈፃሚነትን በቁርጠኝነት መያዝ ያስፈልጋል ።
Slide 16
እናመሰግናለን! ስለተሳተፉ እናመሰግናለን።
Tags
report
Categories
Design
Download
Download Slideshow
Get the original presentation file
Quick Actions
Embed
Share
Save
Print
Full
Report
Statistics
Views
12
Slides
16
Age
93 days
Related Slideshows
1
MGV Residential Design projects for different clients, including a New Mexico Adobe project-1-.pdf
mannyvesa
26 views
16
EUNITED_Advocacy and Public Engagement through Visual Media
GeorgeDiamandis11
31 views
31
DESIGN THINKINGGG PPT 2 TOPIC IDEATION.pptx
HibaZaidi2
24 views
36
DESIGN THINKING CHAPTER 1 PPTT PPT 1.pptx
HibaZaidi2
28 views
112
Hinduism and Its History - PowerPoint Slides.pptx
ConorMcCormack10
24 views
20
Service Attributes of Manufactured Parts.pptx
MustafaEnesKrmac
24 views
View More in This Category
Embed Slideshow
Dimensions
Width (px)
Height (px)
Start Page
Which slide to start from (1-16)
Options
Auto-play slides
Show controls
Embed Code
Copy Code
Share Slideshow
Share on Social Media
Share on Facebook
Share on Twitter
Share on LinkedIn
Share via Email
Or copy link
Copy
Report Content
Reason for reporting
*
Select a reason...
Inappropriate content
Copyright violation
Spam or misleading
Offensive or hateful
Privacy violation
Other
Slide number
Leave blank if it applies to the entire slideshow
Additional details
*
Help us understand the problem better