ማንቸስትር ሲቲ ከ ክርስቲያል ፓላስ ባደረጉት ጨዋታ 5ለ2 ሰፊ በሆነ ጎሎች ተጠናቋል ጎሎቹን ዴ ብሮይነ ኦማር ማርሙሽ ኮቫቺች ማክቲ እና ኦራይሊ የማንቸስትር ስቲን ጎሎች ያስቆጠሩ ሲሆን 2�...
ማንቸስትር ሲቲ ከ ክርስቲያል ፓላስ ባደረጉት ጨዋታ 5ለ2 ሰፊ በሆነ ጎሎች ተጠናቋል ጎሎቹን ዴ ብሮይነ ኦማር ማርሙሽ ኮቫቺች ማክቲ እና ኦራይሊ የማንቸስትር ስቲን ጎሎች ያስቆጠሩ ሲሆን 2ቱን ከሽንፈት ያልታድጉ ኤቤሬ ኤዜ እና ሪቻርድስ ለፓላስ አስቆጥረዋል