1_የአባላት_ግምገማ_ማስፈጸሚያ_አቅጣጫዎች.docx 2025 mediator

MitikeAbdisa1 61 views 4 slides Jan 15, 2025
Slide 1
Slide 1 of 4
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4

About This Presentation

Supporters


Slide Content

የገቢዎችና ጉምሩክ ወረዳ የ
2016
በጀት ዓመት የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋስ አመራር እና የአባላት ምዘና ግምገማ

ማስፈጸሚያ ሰነድ
ነሐሴ/2016

አዲስ አበባ
0

1.
የአባላት ግምገማና ደረጃ አሰጣጥ ቅድመ ዝግጅት

የአባላት ግምገመና ሂስ ግለሂስ እንዲሁም ደረጃ አሰጣጥ ካለው የአባላት ቁጥር አንጻር ሰፊ ነው፡፡ በወረዳችን
29

አደረጃጀቶች ይገኛሉ፡፡

ስለሆነም ስራው ሰፊ ከመሆኑ አንጻር በልዩ ትኩረት የሚሰራ ይሆናል፡፡ በዚህ መሰረት፣

ግምገማው የሚካሄድባቸው ቦታዎች ለይቶ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ማድረግ፣

ለምዘናው የሚያስፈልጉ የመሰረታዊ ድርጅቶችና የህዋሳት ሪፖርት ቀድሞ እንዲዘጋጅ ማድረግ፣

መድረኩን ለሚመሩ አካላት አስፈላጊውን ኦሬንቴሽን መስጠት፣

ሁሉም አባል በግምገማ እንዲያልፍ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ማድረግ፣

የአባላት የግምገማና ሂስ ግለሂስ ከተቀመጠው ዕቅድ በመነሳት የመገምገሚያ ነጥብ ይዘጋጃል፣

2.
በአባላት ግምገማ ወቅት የሚከናወኑ ተግባራት
ቃለ-
ጉባኤ በማዘጋጀት የእያንዳንዱ አባል ውጤትና የታየበት ጉድለቶች በደንብ እንዲሰፍር ማድረግ፣

በተለያዩ ተቀባይነት ባላቸው ችግሮች ምክንያት በአባላት ግምገማ ማለፍ ያልቻሉ አመራሮች የመለየት፣

የማደራጀት፣ የእቅድ ክለሳ የማድረግ እና ሁኔታዎችን በማመቻቸት መገምገም ማድረግ፣

ለተገምጋሚው ገንቢና አቅም ሊሆኑ የሚችሉ እውነተኛና አዎንታዊ እንዲሁም ክፍተቱን ሊያመላክቱ

የሚችሉ ዴሞክራሲያዊ አስተያየቶችና ሀሳቦች በመድረኩ እንዲራመዱ ማድረግ ፣

የአባላት ግምገማ መድረክ አንዱ አባላትን የሚናጠራበት በመሆኑ ትግል እንዲቀጣጠል

ማድረግ፣ውጤትም በትግል እንዲሰጥ ማድረግ፣በተለይም ለምን ተጽእኖ መፍጠር እንዳልቻልን ትልቁ

የመገምገሚያ ነጥብ ማድረግ፣

በግምገማና ሂስና ግለሂስ መሰረት የደረጃ ፍረጃ የመስጠት ስራ መስራት፣
/
ደረጃውም በጣም

ከፍተኛ፣ከፍተኛ፣መካከለኛ፣ዝቅተኛ እና በጣም ዝቅተኛ በሚል ይሆናል
/
፡፡

ችግር ያለባቸው አባላት ተለይተው፤ በፓርቲው ውስጠ
-
ፓርቲ የዲስፕሊን አፈፃፀም መመሪያ መሰረት

እንደጥፋቱ ቅለትና ክብደት የዲስፕሊን ቅጣት እንዲወሰድ የተገኙ መረጃዎች ማደራጀትና ማቅረብ
3.
የማጠቃሊያ ተግባራት

የአባላትን የግምገማ ውጤት በመሰረታዊ ድርጅት ደረጃ ማጸደቅ፣

ግምገማው ከጸደቀና እና ስምምነት ከተደረሰ በኋላ መረጃው ወደ መረጃ ቋት እንዲገባና እንዲያዝ
ማድረግ፣

በደረጃ ፍረጃ መነሻነት ግንባር ቀደሞችን የመለየትና መረጃ የማደራጀት ስራ መስራት፣
1

 …
በአባላት ግምገማ የተገኙ ተሞክሮች፣ ልምዶች፣ ወረቶች ወ
.ዘ.
ተ የመለየትና የማደራጀት ስራ

በመስራት ለቀጣይ እንደግብዓት መጠቀም ፣

በአባላት ግምገማ የተገኙ ጎታች፣ ኋላቀር አሰራሮች፣ ኢ
-
ዴሞክራሲያዊ አሰራሮች፣ ለሌብነትና ብልሹ

አሰራር መነሻ የሆኑ መሰናክሎችን የመለየትና ቀጣይ ለማረም በሚያስችል መልኩ የማደራጀት ስራ
መስራት፣

በችግር ምክንያት ያልተገመገሙና በግምገማው ያላለፉ አባላት የመለየትና እንዲገመገሙ ማድረግ፣

በግምገማ ሂደትና አፈፃፀም ቅሬታ ያለው አባል ለሚመለከተው አካል ቅሬታ የሚያቀርብበትን መንገድ

ግንዛቤ ማስጨበጥ፣

የተሟላ ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለወረዳ አደረጃጀት ዘርፍ

እሰከ ነሀሴ
16/2016 ዓ.ም
ድረስ በተቀመጠው

ጊዜ ገደብ መላክ፡፡

በተግባር አፈጻጸማቸው የደከሙ አባላትን በመለየት የማስተካከያ እርምት መውሰድ፡፡
4.
የጊዜ ሰሌዳ
ተ.ቁ ተግባራት ጊዜ ምርመራ
3
የቦታ ልየታ፣ የሎጅስቲክ ማሟላት፣ ቅፃቅፅ ማዘጋጀት

እስከ ነሐሴ
13/2016
4
የአባላት ምዘና ማካሄድ

እስከ ነሐሴ
14 /2016
9
የአባላትን ግምገማ በመሰረታዊ ድርጅት ማጸደቅ

እስከ ነሐሴ
15/2016
10
የመጨረሻ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለወረዳ መላክ

እሰከ ነሐሴ
16/2016

የአባላት ግምገማ ነጥቦች
1.አመለካከት

በራሱ ከጽንፈኝነት ነጻ ሆኖ ሌላውን የመታገል ሁኔታ፣

በአክራሪነት በመገኘት ያለው ሁኔታ

ከሰርጎ ገብነት ነጻ ሆኖ ሌላውን በመታገል በተጨባጭ ያለበት ሁኔታ

በህብረ ብሔራዊነትና ወንድማማችነትና እህትማማችነት ያለው አመለካከት
2.
በአሰራር መመሪያ መመራት

የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብና ሌሎች መመሪያዎችን አክብሮ በመስራት ያለው ሁኔታ
3.
የተግባር አፈጻጸም

የግል ዕቅድ አቅዶ በዕቅዱ መሰረት ተልዕኮውን እየተወጣ ስለመሆኑ፣

በኮንፈረንስና በህዋስ ውይይት የመገኘቱ ሁኔታ

አባላትን በጥራት የመለመለ ስለመሆኑ፣

በመልካም አስተዳደር፣በጸጥታና በልማት ስራዎች ያለው ተሳትፎ፣
2


በተሰማራበት የስራ መስክ ውጤታማ ሆኖ የመገኘት ሁኔታ፣

በጠላት ፕሮፓጋንዳ የማይወሰድ አባል ሆኖ የመገኘት ሁኔታ
4.
ሌብነትና ብልሹ አሰራር ከማስወገድ አንጻር

ከልብነትና ብልሹ አሰራር ነጻ ሆኖ ሌላው በመታገል የተገኘ ውጤት
5.
የፓርቲው ዲሲፕሊን ጠብቆ በመንቀሳቀስ በኩል ያለው ሁኔታ
ማሳሰቢያ

በጽንፈኝነት፣በአከራሪነትና በሌብነት በተጨባጭ የተገኘ አካል በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሰረት

በሚመለከተው አካል እየጸደቅ እርምጃ ይወሰዳል፡፡

የአባላት ግምገማ ከአደረጃጃቱ አጠቃላይ ዓመታዊ የስራ እንቅስቃሴ ከአካል ግምገማ መጀመር
አለበት፣

በአካል ግምገማ የታየዩ ጉዳዮች ናቸው ወደ ግለሰብ የሚቀየሩት፡፡

3