SlidePub
Home
Categories
Login
Register
Home
General
BSC Amh. 4 trainees.በኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የቀረበ የቢኤስሲ ስልጠና ነው
BSC Amh. 4 trainees.በኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የቀረበ የቢኤስሲ ስልጠና ነው
mesfinlemecha
10 views
109 slides
Sep 03, 2025
Slide
1
of 109
Previous
Next
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
About This Presentation
ይህ presentation በኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የቀረበ የቢኤስሲ ስልጠና ነው
Size:
422.77 KB
Language:
none
Added:
Sep 03, 2025
Slides:
109 pages
Slide Content
Slide 1
EMI
ስትራቴጂያዊስራአመራር
በቢኤስሲ(BSC) ማዕቀፍ
1
በኢትዮጲያስራአመራርኢንስቲትዩት
አዲስአበባ
ነሀሴ
2014ዓ/
ም
Slide 2
EMI
መግቢያ
ትውውቅ
የስልጠናፕሮግራሙንማስተዋወቅ
ደንቦችንማውጣት
የቀንውሎዘገባአቅራቢዎችንመሰየም
የክፍልተወካይመሰየም
2
Slide 3
EMI
yoL«ÂW xµÿD
IN¿ - ¦úባዊ ¥B‰¶Ã
አስተያየት፣ _Ãq½Â WYYT
የbùDN mLm©
የቡድንሥራሪፖርትእናውይይት
3
Slide 4
EMI
መነሻ ነጥብ
ውጤትተኮር
(BSC)
ሲባልወደአእምሮአችሁምን
ይመጣል
ከዚህስልጠናምንይጠበቃል
4
Slide 5
EMI yoL«ÂW ግቦች
ከዚህሥልጠናበኀላሰልጣኞች፡
-
ስለስትራቴጂያዊ አፈፃፀም አመራር ምንነትና
ጠቀሜታግንዛቤይጨብጣሉ፤
ስለው.ተ.ስ.
ጽንሰ ሀሳብ አጠቃላይ ግንዛቤ
ያገኛሉ፤
ው.ተ.
ስ በ
BSC ዘጠኝ dr©ãC
እንዴት
እንደሚገነባእውቀትያገኛሉ
ytÌÑN ው.ተ.
ስ ለመገንባት የሚያስችል ክህሎት
ያዳብራሉ
ው.ተ.
ስለውጥማምጫመሣሪያመሆኑንያያሉ
5
Slide 6
EMI
የስልጠናውይዘት
6
ክፍልአንድ
የው.ተ.
ስአጠቃላይዕይታ
ክፍልሁለት
የው.ተ. ስየግንባታናየትግበራደረጃዎች
ክፍልሶስት
የው.ተ. ስƒÓu^” kƒÓu^” kጣጣÃ’ƒ Ã’ƒ
T[ÒÑØT[ÒÑØ
Slide 7
EMI
የአፈጻጸምአመራር
ምንነት
የአፈጻጸምአመራርትርጓሜ
“
የአፈፃፀም አመራር የማያቋርጥ ተቋማዊ ስኬትን
ለማረጋገጥ፤ ለተቋሙ ስኬት አስተዋጽኦ ያላቸውን
ግለሰቦችና ቡድኖች ብቃት በማሳደግ አፈፃፀምን
በቀጣይነት ለማሻሻል የሚያስችል ስትራቴጂያዊና
ቅንጅታዊሂደትነው፡፡
”
አርምስትሮንግና አንጄላ ባሮን
1998
7
Slide 8
EMI
. . . ምንነት. . .
በዚህአገላለጽውስጥየተጠቀሱቁልፍቃላት
:-
1.ስትራቴጂያዊ
2.
ቅንጅታዊ
3.ተቋ
ማዊስኬት
4.
ቀጣይነትያለውየአፈጻፀምመሻሻል
8
Slide 9
EMI
የአፈፃፀምአመራርጠቀሜታ
በፈፃሚኃይላትመካከልቅንጅትንይፈጥራል፤
ስትራቴጂንናዓመታዊዕቅድንያስተሳስራል፤
ተልዕኮተኮርመሪዎችንናሰራተኞችንያፈራል፤
ክፍያን ከውጤት ጋር፣ ውጤትን ደግሞ
ከአፈፃፀም ጋር በማስተሳሰር ተቋማዊ
መማማርንዕውንያደርጋል፤
የላቀ አፈፃፀም ያለው ቡድን
/
ተቋም ለመፍጠር
ያግዛል፤
ግልጽነትን፣ ባለቤትነትንና ተጠያቂነትን እንደ
ሥርዓትይፈጥራል፡፡
9
Slide 10
EMI
ባላንስድስኮርካርድየአፈጻጸምአመራር
ማዕቀፍ
በአገራችን
የአፈጻጸም አመራርን ለመተግበርስራ ላይ
ለማዋልየባላንስድስኮርካርድማዕቀፍንይጠቀማል
ማዕቀፉዘጠኝደረጃዎችንይይዛል፡፡
ሞዴሉ ስድስት የግንባታና
እና ሦስት የትግበራ
ደረጃዎችአሉት፡፡
10
Slide 11
EMI
የባላንስድስኮርካርድ ምንነት
የተቀናጀ
የስትራቴጂያዊ እቅድ ስራ አመራር፣
ኮሚኒኬሽን እና የመለኪያ ስርአትን
አጣምሮ የያዘ
የለውጥመሳሪያ፣
uØmƒ ወd˜ Ñ<ÇÄ‹ LÃ KT}¢` ¾T>Áe‹M
¾}hhK ¾eƒ^ቴÍ=Á© እpÉ ´Óσ H>Ń፣
¾›”É” }sU ¾[ÏU Ñ>²? ስƒ^ቴÍ=Á© ƒŸ< [ƒ
uÓMê KTekSØ“ ÃH@”’< Kc^}™‹
KTdወp/KTeÚuØ ¾T>[Ç ¾Kወ<Ø
እ`UÍ
፣
eƒ^ቴÍ=” }Óv^© K=J’< ወÅT>‹K< eƒ^ቴ Í=Á©
Óx‹ KSS”²` ¾T>Áe‹M Tዕkõ
11
Slide 12
EMI
የባላንስድስኮርካርድ ምንነት
. . .
¾ðéT>
‹” ¾
ዕKƒ }ዕKƒ e^/¡”ወ<” Ÿ}sU ^ዕÓ
eƒ^ቴÍ= Ò` KTe}dc` ¾T>Áe‹M
¾eƒ^ቴÍ=Á© e^ ›S^` ሥ`ዓƒ
›”É }sU eƒ^ቴÍ= }¢`
እ”Ç=J”፤ uË~”
Ÿeƒ^ቴÍ=ወ< Ò` እ”Ç=Áe}de`ና Ÿ}Óv`
እ”Ç=T` ¾T>Áe‹M Tዕkõ ’ወ<::
12
Slide 13
EMI
የባላንስድስኮርካርድጠቀሜታዎች
ተቋማዊ
ተልዕኮን
ለመፈጸምናመሳካቱንለማረጋገጥያግዛል፣
ግልጽየሆነ
ተቋማዊራዕይንና
ስትራቴጂንለማዘጋጀትያስችላል፡፡
}sT©
አፈጻጸም
በስትራቴጂ እንዲመራና
ሁሉን አቀፍ በሆኑ
እይታዎችለመምራት፣
ሁሉም ሰራተኞች
በተቋሙ የወደፊት ስትራቴጂዎች፣ አካሄዶችና
ድክመቶችላይእንዲያስቡናእንዲወያዩይረዳል፡፡
በተቋሙ ሥራዎች፣ ስትራቴጂዎችና በጋራ ራዕይ መካከል ትስስርን
ይፈጥራል፡፡
የተቋሙ ውስጣዊና ውጫዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲዳብርና የጠበቀ
እንዲሆንያደርጋል፡፡
13
Slide 14
EMI …
ጠቀሜታዎች
በሰራተኞች የዕለት ተዕለት ስራዎች ፣ በተቋሙ
አጠቃላይ ዕይታ፣ ሊመጡ ከታሰቡት ውጤቶች
እንዲሁም መለኪያዎች ጋር ጥብቅ ቁርኝት
እንዲኖርይረዳል፡፡
በሠራተኞች ዘንድ የባለቤትነትና የተጠያቂነት
ስሜትንናቁርጠኝነትንይፈጥራል፡፡
ተቋሙ በደንበኞቹ
/
ተገልጋዮቹ፣ በሠራተኞቹ፣
በስትራቴጂዎቹና በውጤቶቹ ላይ ሁለንተናዊ
ትኩረትእንዲሰጥያደርገዋል፡፡
14
Slide 15
EMI
ስኬታማባላንስድ
e¢`ካ`É. . .
የሚከተሉትንስህተቶች
›KመðçU፡-
SK"ƒ ÁKuƒ” ’Ñ` ŸSወc” ÃMp ›G<” uØpU LÃ
ÁK< ¾›ðéçU SKŸ=Á
‹”
እ”ÇK< uSውcÉ ሥ`›~
ውeØ T"}ƒ&
›eðLÑ>’ታ†ው dÃð}g ›G<” ÁK< ýaÓ^V‹”“
ýaË¡„‹” እ”ÇK< uSውcÉ ›Ç=c< ¾ውÖ?ƒ }¢` e`›ƒ
ውeØ T"}ƒ&
¾ውÖ?ƒ }¢` e`›ƒ Ó”vታው” S<K< uS<K< ýL”“
ýaÓ^U
ወይም አንድ
የተወሰነ የስራ ክፍል እ
”Ç=c^ው
SeÖƒ:
¾ባላንስድ e¢`"`É fõƒ«` e¢`"`Æ” u^c<
እ”ÅT>Ñ’vው ›É`Ô Tcw“ ŸÓ”vታው uòƒ fõƒ«\”
SÓ³ƒ::
15
Slide 16
EMI
ክፍልሁለት
የውጤትተኮርሥርዓት ግንባታናትግበራ
ደረጃዎች
16
Slide 17
EMI
የው.ተ.ስ (BSC)
ግንባታደረጃዎች
ደረጃአንድ፡
-
ቅድመሁኔታና
ተቋማዊዳሰሳ
ደረጃሁለት፡
-
ተቋማዊስትራቴጂንማዘጋጀት
ደረጃሶስት፡
-
ስትራቴጂያዊግቦችንመቅረጽ
ደረጃአራት፡
-
የስትራቴጂማፕማዘጋጀት
ደረጃአምስት፡
-
የአፈጻጸምመለኪያዎችንና
ዒላማዎችንማዘጋጀት
ደረጃስድስት፡
-
ስትራቴጂያዊእርምጃዎችን መቅረጽ
የትግበራደረጃዎች
ደረጃሰባት፡
-
የአፈጻጸምመረጃሥርዓትመዘርጋት
ደረጃስምንት፡
-
ውጤትተኮርዕቅድንበየደረጃው
ለሚገኙፈፃሚአካላትማውረድ
ደረጃዘጠኝ፡
-
የአፈፃፀምክትትልናግምገማ
17
Slide 18
EMI
ደረጃ አንድ
ቅድመሁኔታና ስትራቴጂያዊትንተና
18
Slide 19
EMI
በደረጃ አንድ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
የሚከተሉትናቸው፡
-
የተቋሙን ዝግጁነት ማረጋገጥና ቅድመ ዝግጅት
ማድረግ፣
ስትራቴጂያዊትንተናማካሄድ፣
የተቋሙን ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶችን
መቅረጽ/መፈተሽ፣
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሙኒኬሽን ሥራዎችን
መሥራት፣
19
Slide 20
EMI
ዝግጁነትን ማረጋገጥና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ
የው.ተ.
ስግንባታናትግበራ
ዕቅድ
ማዘጋጀት
የለውጡንዓላማናአስፈላጊነትበግልጽማስቀመጥ፣
አደረጃጀቱን በመወሰን በአደረጃጀቱ የተካተቱ
ቡድኖችን
ሚናናኃላፊነት
መወሰን፣
ለውጡንለመተግበርየሚያስፈልገውን
ሃብት
መለየት፣
የለውጥ
ተቃውሞዎችን
መለየትናስልቶችንመንደፍ፣
ስጋቶችን መለየትና መፍትሄ አቅጣጫዎችን
ማስቀመጥ፣
ዝርዝርመርሃግብርማዘጋጀት፣
20
Slide 21
EMI …
ስትራቴጂያዊትንተና
ተገልጋዮችንመለየትናፍላጎታቸውንመተንተን
ተገልጋይ ማለት የተቋሙ አገልግሎቶች ወይም ምርቶች
ቀጥተኛ
ተጠቃሚ
የሆነአካልማለትነው፡፡
ባለድርሻ አካል ማለት በተቋም የዓላማ ስኬት ላይ
ፍላጎት/ድርሻ
(Interest/Stake) ያለው
ነው፡፡
ተገልጋዮች ቀጥተኛ ተጠቃሚ
የሆኑባለድርሻአካላትናቸው፡፡
የተገልጋዮችንናባለድርሻአካላትንፍላጎትየማወቅአስፈላጊነት፡
-
ተገልጋዩ/
ዜጋው ከመንግስት ተቋማት የሚፈለገውን ምርቶች ወይም
አገልግሎቶች ካላገኘ በተገልጋዩ
/
ዜጋው ላይ ሊደርስ የሚችለው
ተፅዕኖለመለየት፣
21
Slide 22
EMI
ስትራቴጂያዊትንተና
…
/ተ ገልጋ ዮች
ባለድርሻ አካ ላት
ተ ቋሙ
ከ /ተ ገልጋ ዮች
ባለድርሻ አካላት
የሚፈልጋቸው
ባህሪያት
/ተ ገልጋ ዮች
ባለድርሻ አካላት
ከተ ቋሙ
የሚፈልጉት ምርት
ወይም አገልግሎት
/ ተ ገልጋ ዮች ባለድርሻ
አካላት በተ ቋሙ ላይ
አሉታ ዊ ተ ጽዕኖ
የሚያሳድሩባቸው
ጉዳዮች
/የተ ገልጋዮች ባለድርሻ
አካላት በተ ቋሙ ላይ
የሚኖረው ተ ፅዕኖ ደረጃ
/ ከፍተ ኛ፣ መካከለኛ፣
/ዝቅተ ኛ
ተገልጋዮች
ባለድርሻ
አካላት
22
Slide 23
EMI …
ስትራቴጂያዊትንተና
ውስጣዊዳሰሳ
የውስጣዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ የሚካሄደው የተቋሙን ጥንካሬና
ድክመት ለመለየት ሲሆን ዳሰሳው ከሚከተሉት ጉዳዮች አንጻር
ሊካሄድይችላል፡
-
•
የሰውሀብትሁኔታ
•
የስራከባቢ
•
የአሠራርስርዓቶች
WÅêE Äsú
WÅêE Äsú ለማµÿD ytlmdW zÁ
ltEµ
ዊ፣ ኢ÷ñ¸ÃêE
፣
¥Hb‰êE፣
ቴ
KñlÖጂÃêE፣
ከባቢያዊና ሕጋዊ
ሁኔ
‹CN
(PESTEL) ከራስ tÌM nƉêE :Wn¬ UR tx¥ ኒ bçn
xtÃY mtNtN ነው፡፡
23
Slide 24
EMI
ስትራቴጂያዊትንተና
…
አስቻይናፈታኝሁኔታዎችን
/
ስትራቴጂያዊጉዳዮችን
መለየት
የጥ.ድ.መ.
ስ
(SWOT)
ትንተና ማጠቃለያ
ከተዘጋጀ በኋላ ቀጣዩ
ስራ አስቻዮችንና ፈታኝ
ሁኔታዎችንመለየት
/
ማደራጀትነው፡፡
አስቻይ ሁኔታዎች የሚለዩት ከተቋሙ ውስጣዊ
ጥንካሬናውጫዊመልካምአጋጣሚዎችነው
ፈታኝ ሁኔታዎች ደግሞ ከውስጣዊ ድክመቶችና
ከውጫዊ ስጋቶች ከተገኙት መረጃዎች በመነሳት
ነው፡፡
24
Slide 25
EMI
ተልዕኮ፣ራዕይና፣እሴቶችን
መቃኘት
የጥሩተልዕኮምንነትናባህሪያት
የተቋሙንማንነትናለምንእንደተፈጠረማሳየትመቻሉ፣
የተቋሙንዋናዋናተግባራትየሚያመለክትመሆንመቻሉ፣
የተቋሙንምርቶች
/
አገልግሎቶች፣ተገልጋዮች፣የአገልግሎት
ወሰንእናሌሎችየተቋሙንልዩባህርያትየሚያሳይመሆኑ፣
በጥቂት ዓረፍተ ነገሮች ወይም ከአንድ አንቀጽ ባልበለጠ
የቃላትምጣኔየሚገለጽ፣
25
Slide 26
EMI
የጥሩራዕይምንነትናባህሪያት
ተቋሙ በረጅም ጊዜ መድረስ የሚፈልግበትን
የሚያመላክት፣
ግልጽናአጭር፣
ለመረዳትናለማስረጽቀላልየሆነ፣
በአብዛኛውበአንድዓርፍተነገርሊገለጽየሚችል፣
የራዕዩንመድረሻጊዜናውጤትየሚያሳዩ፣
የተቋሙን የወደፊት ስኬት በማሳየት የሁሉንም
ባለድርሻአካላትስሜትየሚቀሰቅስ፣
26
Slide 27
EMI
የጥሩእሴቶችምንነትናባህሪያት
ዕሴቶች የተቋሙ እምነቶችን፣ አስተሳሰቦችንና አመለካከቶችን
የሚያንጸባርቁ የተቋማዊ አሰራር ፍልስፍና መገለጫዎች ሲሆኑ
የጥሩተቋማዊዕሴቶችመገለጫባህርያት፡
-
ከተቋሙ ተልዕኮ አንፃር የሚቆምለት መርህ ምን እንደሆነ
የሚገልጹ፣
ጠቃሚበሆኑባህላዊእሴቶችላይየሚመሰረቱ፣
ሰብዓዊባህርያትላይየሚያተኩሩ፣
ለውሳኔ አሰጣጥና ለዕለት ተዕለት ሥራ
(ለምሳሌ፡-
ለቅጥር፤
ደረጃ እድገት፤ ወዘተ አፈጻጸም
)
ሥነ ምግባራዊ መርህ
የሚሆኑ፣
ከተቋሙራዕይ፣ተልዕኮናባህልጋርየተሳሰሩመሆናቸው፣
27
Slide 28
EMI
የደረጃአንድማጠቃለያናቼክሊስት
የው.ተ.
ስግንባታናትግበራዕቅድመዘጋጀቱ፣
በእቅዱመሰረትአደረጃጀትመፈጠሩ፣
ዝርዝር የድርጊት መርሃ
-
ግብር መዘጋጀቱና ሃብት
መመደቡ፣
አገራዊፖሊሲናስትራቴጂዎችመቃኘታቸው፣
የጥንካሬ፣ ድክመት፣ መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች
(ጥ.ድ.መ.
ስ
/SWOT)
ትንተና መካሄዱና የተቋሙን
አስቻይናፈታኝሁኔታዎችመለየታቸው፣
ተገልጋይና ባለድርሻ አካላት መለየታቸውና ፍላጎታቸው
መተንተኑ
የተቋሙ ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶች መቃኘታቸው
(Revalidation)፣
የለውጥ ሥራ አመራርና ኮሚዩኒኬሽን ተግባራት
መከናወናቸው
28
Slide 29
EMI
የቡድንውይይትአንድ
1. ተገልጋዮች/
ባለድርሻአካላትንመለየት፣
29
ተገልጋዮች
1.
2.
3.
.
.
.
ባለድርሻ
አካላት
1.
2.
3.
.
.
.
Slide 30
EMI2. የተገልጋዮች/
ባለድርሻአካላትንፍላጎትመለየት፣
30
የተገልጋዮች/
ባለድርሻ አካላት
ፍላጎት
(ምርት/አገልግ
ሎት)
ተቋሙ ከተገል
ጋዮች/
ባለድርሻ
አካላት የሚፈል
ጋቸው ባህርያት
ተገልጋዮች/
ባለድርሻ አካላት
በተቋሙ ላይ
አሉታዊ ተጽዕኖ
የሚያሳድሩባቸው
ጉዳዮች
የተገልጋዮች/
ባለድርሻ አካላት
የተፅዕኖ
ደረጃ
/
ከፍተኛ፣
መካከለኛ፣
ዝቅተኛ/
ተገልጋዮች
1.
2.
3.
.
ባለድርሻ አካላት
1.
2.
3.
.
Slide 31
EMI4. ጥን
ካሬ፣ድክመት፣የመልካምአጋጣሚና
ስጋትትንተና
ጥንካሬ ድክመት
መልካምአጋጣሚ
ስጋት
31
Slide 32
EMI 5.
የአስቻይናፈታኝ ሁኔታዎች
ማጠቃለያ
አስቻይሁኔታዎች
ፈታኝሁኔታዎች
1.
2.
3.
…
1.
2.
3.
…
32
Slide 33
EMI
6.
ተልዕኮ፣ራዕይ፣እሴቶች
የተቋሙን
ተልዕኮ፣
ራዕይ፣
እሴቶች
እንደገና መቃኘት
/ማስተካከል
33
Slide 34
EMI
ደረጃ ሁለት
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችና
ዕይታዎችንማዘጋጀት
34
Slide 35
EMI
በደረጃ ሁለት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
የሚከተሉትናቸው፡
-
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችንመለየት፤
ስትራቴጂያዊውጤቶችንማስቀመጥ፤
ዕይታዎችንመወሰን፤
35
Slide 36
EMI
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችን መለየት
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችምንነት
የተቋሙን ዋና ተግባር የሚገልፁና የትኩረት አቅጣጫን
የሚያመላክቱየስኬትአምድ
/Pillars of Excellence)
፣
የተቋምን ራዕይ እውን ከማድረግ አኳያ ውጤት
የሚያስገኙና የተቋሙ ሠራተኞች ሙሉ ትኩረት
ሊያርፍባቸውየሚገባ፣
ተቋማዊ ትስስርን ለመፍጠር የሚያስችሉ ሲሆኑ ትስስሩ
የሚታይበትመንገድም፡
-
ሁሉንም ዕይታዎች በማቋረጣቸው፣
በሁሉም ዕይታዎች ሥር የሚቀመጡ ግቦች ወደ ላይና ወደ ታች ተሳስረው
(Horizontal and Vertical Integration)
እየተመጋገቡ ወደ
ስትራቴጂያዊ ውጤት ማምራታቸው፣
ሁሉም የስራ ክፍሎች ወይም ሂደቶች የሚጋሯቸው ናቸው፡፡
36
Slide 37
EMI
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችን
. . .
የጥሩስትራቴጂያዊትኩረትመስኮች
ባህሪያት
የጥሩ ስትራቴጂያዊ ትኩረት መስኮች ባህርያት የሚከተሉትን
ያካትታሉ፡-
ቁጥራቸውከሦስትእስከአምስትየሆኑ
ከተቋሙ ተልዕኮ፣ ራዕይና ዕሴቶች ጋር የሚናበቡ፤ ተልዕኮና
ራዕዩን ወደ ዕለት ዕለት ተግባር መመንዘር የሚያስችሉ
መሆናቸው፣
ለተገልጋዮች እሴት ከመፍጠር አንፃር ትኩረት
የሚያስፈልጋቸውን የአገልግሎት መስክና ውጤቶች
የሚያመላክቱመሆናቸው፡፡
37
Slide 38
EMI
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችን
. . .
የ
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችአመራረጥ
የ
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች
በደረጃ አንድ የተከናወኑ
ስትራቴጂያዊ ትንተና ውጤቶችን መሠረት በማድረግ ከውይይት
(Brainstorming)
በማድረግይሆናል፡፡መረጣውም
፡-
መንግሥት ያወጣውን ፖሊሲና ስትራቴጂ እንዲሁም
የሴክተር/
የክልልመንግስታትስትራቴጂዎችንበመተንተን፤
ከጥድመስ ትንተና ከተገኙ መረጃዎች ስትራቴጂያዊ
ጉዳዮችንበመለየት፤
38
Slide 39
EMI
የስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችማጣሪያመስፈርቶች
በሚከተሉት ዋና ዋና ጥያቄዎች
መነሻነት ማጣራት
ያስፈልጋል፡-
በሥራ ክፍሎች
/
ሂደቶች ከሚከናወኑ
ዝርዝር ተግባራት ጋር
ተመሳሳይ ናቸውን
?
የአንድ የሥራ ክፍል
/
ሂደት የሥራ ድርሻ
ብቻ
የሚያመለክት
ነውን?
የተለየትኩረት
ሊያገኝየሚገባው
ዋናጉዳይወይስበየዕለት
ተዕለትሥራውስጥየሚካተትነውን
?
በሁሉምዕይታዎችግቦችንለመቅረጽየሚያስችልነውን
?
39
Slide 40
EMI
ስትራቴጂያዊውጤቶች
የስትራቴጂያዊውጤቶችምንነት
የትኩረት መስኮች በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ ሲሆኑ
የሚገኙየረጅምጊዜውጤቶች፤
ጥቅልና የብዙ ሁኔታዎች መስተጋብር የሚንፀ
ባረቅባቸው፤
እያንዳንዱ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ አንድ
ስትራቴጂያዊውጤትይኖረዋል
40
Slide 41
EMI
የስትራቴጂያዊውጤቶችባህርያት
የጥሩ ስትራቴጂያዊ ውጤቶች ባህርያት የሚከተሉትን
ያካትታል፡-
በእያንዳንዱ የትኩረት መስክ የሚቀረጹ ግቦች
የሚያመጡትን አጠቃላይ ስኬት የሚያመለክቱ
መሆናቸው፣
ከዝርዝርተግባራትውጤትይልቅስትራቴጂያዊእሳቤዎች
የሚያመጡትን የመጨረሻ ውጤት
የሚያመለክቱ
መሆናቸው፣
የሁሉም ስትራቴጂያዊ ውጤቶች ድምር ወደ ተቋሙ
ተልዕኮናራዕይስኬትየሚያመራመሆኑ፣
41
Slide 42
EMI
የስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችናውጤቶችን
መግለጫማዘጋጀት
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮቹና ውጤቶቹ ከተለዩ በኋላ
የትኩረትመስኮችናውጤቶችመግለጫሊዘጋጅይገባል፡፡
ይህም በየትኩረት መስኮቹ ግቦችን ለሚያዘጋጁት የትኩረት
መስክቡድኖችስራውንግልጽናየቀለለያደርገዋል፡፡
ተቋሙ ው
.ተ.ስ.
ን ለባለድርሻ አካላት ሲያስተዋውቅ
በተደረሰው ስምምነት መሰረት ለማቅረብና ገለጻዎችን
ለማድረግያስችላል፡፡
42
Slide 43
EMI
ዕይታዎች
የዕይታዎችምንነትናአይነት
ዕይታዎች:
የተቋሙንአፈጻጸምከተለያዩአቅጣጫዎችአንፃር
ለማየትየሚያስችሉሚዛናዊ
መነፅሮች
(ሌንሶች) ናቸው፡፡
አብዛኛዎቹተቋማትአራትእይታዎችንይጠቀማሉ፡፡
እነሱምየሚከተሉትናቸዉ፡፡
ሀ. የደንበኛ/ተገልጋይ/
ባለድርሻዕይታ
ለ.
የፋይናንስ
/ የበጀት/ እይታ
ሐ.
የውስጥአሠራርሂደትእይታ
መ.
የመማማርናዕድገትእይታ፣
43
Slide 44
EMI
የትኩረትመስክምሳሌዎች
የላቀ
ተገልጋይተኮርአሰራር
የላቀአገልግሎት
ስትራቴጂያዊአጋርነት
መሠረታዊየጤናአገልግሎት
ውጤታማናቀልጣፋአስተዳደር
መልካምአስተዳደር
የማህበረሰብተሳታፊነት
Slide 45
EMI
የትኩረትመስክምሳሌዎች
የትኩረትመስክ፡
-
የላቀአገልግሎትአሰጣጥ
ውጤት፡-
ተገልጋዮችንያረካውጤታማናቀልጣፋ
አገልግሎት
የትኩረትመስክ
፡-
ስትራቴጂያዊአጋርነት
ውጤት፡-
ለጋራጥቅም
የተፈጠረ
የጋራትብብር
የትኩረትመስክ
፡-
መልካምአስተዳደር
ውጤት፡-
የተፈጠረ
የተጠያቂነትባህል
የትኩረትመስክ
፡-
የማህበረሰብተሳታፊነት
ውጤት፡-
ያደገ
የማህበረሰብተሳትፎ
45
Slide 46
EMI
የደረጃሁለትማጠቃለያናቼክሊስት
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችመለየታቸው
ለትኩረት መስኮቹ ስትራቴጂያዊ ውጤቶች
መቀመጣቸው
ለእያንዳንዱየትኩረትመስክመግለጫመዘጋጀቱ
ዕይታዎችተለይተውአቀማመጣቸውመወሰኑ
ለዕይታዎችአጠቃቀምመግለጫመዘጋጀቱን
46
Slide 47
EMI
የቡድንስራ
3
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችንናውጤቶችን
መለየት
የትኩረት መስክ
የትኩረት መስክ ውጤት
የትኩረት መስክ መግለጫ
1.
2.
3.
4.
1.
2.
3.
4.
1.
2.
3
4..
እይታዎች ፡
- 1.
2.
3.
4.
Slide 48
EMI
dr© ƒSTdr© ƒST
ST‰t½©þÃêE GïCST‰t½©þÃêE GïC
48
Slide 49
EMI
በዚህደረጃየሚከናወኑዋናዋናተግባራት፣
ስትራቴጂያዊግቦችንማዘጋጀት፤
የለውጥሥራአመራርናየኮሚዩኒኬሽንሥራ
መሥራት፣
49
Slide 50
EMI
ስትራቴጂያዊግቦችንማዘጋጀት
ስትራቴጂያዊግቦችንማዘጋጀት
yST‰t½©þ yST‰t½©þ GïCGïC MNnT MNnT
yTkùrT mSyTkùrT mSኮCCንን ወደወደ ተጨባጭተጨባጭ ስራዎችስራዎች በመመንዘርበመመንዘር
ስትራቴጂያዊስትራቴጂያዊ ውጤትንውጤትን
የሚያስገኙ
የሚያስገኙ
lþlkù y¸Clù ytÌÑN ST‰t½©þÃêE W«¤èC
y¸Ãúkù qÈYnT ÃላcW y¥ššÃ KNWñC
ytÌÑ ST‰t½©þ y¸gnÆባቸው ማዕከሎች
የስትራቴጂው ውጤት እንዲሳካ
ምን ምን ስራዎች
መከናወን
እንዳለባቸውየሚወስኑ፣
ST‰t½©
ያዊ የትኩረት መስኩ
XNÁT wd
ተግባር
XNd¸¹UgRና
ወደውጤትእንደሚደርስ
የ¸Ãú† ናቸው፡፡
50
Slide 51
EMI
የስትራቴጂያዊግቦች
የስትራቴጂያዊግቦች
ባህርያትባህርያት
bST‰t½©þÃêE yTkùrT mSkù bxfÚ™M
mlkþÃãC mµkL XNd DLDY çnW ማገልገላቸው፤
PéjKèC wYM bxuR gþz¤ y¸«ÂqqÜ tGƉT
አለመሆናቸው፤
ስትራቴጂያዊከፍታቸው
(Strategic Altitude)
ሲታይወደ
ኦፕሬሽንደረጃ
የወረዱአለመሆናቸው
፤
qÈYnT ÃላcW y¥ššÃ KNWñC መሆÂcW፤
ቀጣይነት ያለው ሂደትን የሚያሳዩ
DRgþT ተኮር
ቃላትን
በመጠቀምመጻፋቸው
(ማሻሻል፤መጨመር፤መቀነስ፤ማሳደግ፤ማጎልበት )
lmrÄT qላL xuRÂ gላu መሆÂcW፤
51
Slide 52
EMI
. . . . . . ባህርያትባህርያት
ምሳሌ፡-
በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጁ ስት ራቴጂያዊ
ግቦች
በጥሩ ሁኔታ ያልተዘጋጁ ስት ራቴጂያዊ
ግቦች
የሠራተኞችን የስት ራቴጂያዊ አቅጣጫ
ግንዛቤ ማሳደግ
ስት ራቴጂያዊ ዕቅድን ማዘጋጀት
የሠራተኞችን ክህሎት ማሳደግ ሰራተኞችን ማሰልጠን
የመ ንገድ ደህንነት ና ምቾት ማሻሻል መንገዶችንና የመንገድ ላይ መብራቶችን
ማሻሻል
የኔት ወርክ አስተማማኝነት ን ማሳደግ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ፕ ሮጄክት ን
ማጠናቀቅ
52
Slide 53
EMI
የስትራቴጂያዊግቦች
የስትራቴጂያዊግቦች
አዘገጃጀትአዘገጃጀት
የትኩረት መስኩን ስትራቴጂያዊ
ውጤት በቅድሚያ
ማስቀመጥ፣
«
ይህንን ውጤት ለማምጣት ምን ምን ግቦች መነደፍ
አለባቸው? »
የሚል ጥያቄ በመጠየቅ
መልስ ሊሆኑ
የሚችሉግቦችን
በውይይት
(Brainstorming)
መዘርዘር፤
53
Slide 54
EMI
ትክክለኛ ግቦችን ለማፍለቅ ይረዳ ዘንድ የሚከተሉትን
ማጤንያስፈልጋል፡
-
በውስጣዊና ውጫዊ ዳሰሳ የተለዩ ዝርዝር አስቻይና
ፈታኝሁኔታዎችን፤
በተገልጋይና ባለድርሻ አካላት ፍላጎት ትንተና የተለዩ
ፍላጎቶችን፤
ግቦቹ
በትክክለኛው የአጻጻፍ ዘዴ መጻፋቸውን
ማረጋገጥ፣
/
ማሻሻል፣ መጨመር፣ማሳደግ፣
መቀነስ
. . ./
54
Slide 55
EMI
የስትራቴጂያዊ
የስትራቴጂያዊ
ግቦችመግለጫ
ግቦችመግለጫ
/Objective
Commentary /ማዘጋጀትማዘጋጀት
የስትራቴጂያዊግቦችመግለጫማለት፣
ስለእያንዳንዱግብ
ወሰን (scope) ማለትም ግቦች
ምን እንደሚይዙና ምን እንደማይዙ የሚያመለክት
የግቦቹ ተፈላጊ ውጤቶች ምን እንደሆኑ
የሚያሳይ
የእያንዳንዱን ግብ ዋና ዋና ጉዳዮች እንዲያሳይ
ተደርጎ የሚዘጋጅ
ጽሁፍ
ነው፡፡
55
Slide 56
EMI
56
የተገልጋይ ዕይታ
የፋይናንስ ዕይታ
የውስጥ አሰራር ዕይታ
m¥ማRÂ XDgT ዕY¬
የመረጃ ሥርዓትን
ማሻሻል
በክቡ
የሚታዩት
ከያንዳንዱ
ዕይታ አንጻር
የተቀመጡ
ስትራቴጂያዊ
ግቦች ናቸው
የትኩረት መስክ፣
አስተማማኝ ደህንነት
ውጤት፣ በማንኛውም ቦታ አስተማማኝ፣ ወጥነት ያለውና
በፊጠራ የታገዘ የደህንነትና ኢሚግሬሽን አገልግሎት
የሠራተኞችን ክህሎት
ማሳደግ
የአሠራር ቅልጥፍናን
ማሻሻል
የፋይናንስ ምንጮችን
ማበራከት
ተደራሽነትን ማሻሻል
የአገልግሎት መስጫ
ጊዜን ማሻሻል
ስእሉ የሚያሳው ስትራቴጂው የተገነባው በአራቱም ዕይታዎች ስር በተቀመጡት
ግቦች
አማካይነት
መሆኑን ነው፡፡
Slide 57
EMI
የደረጃሶስትማጠቃለያናቼክሊስት
ደረጃ ሶስት በትክክል መሠራቱን ለማወቅ የሚከተሉት
መከናወናቸውንማረጋገጥአስፈላጊነው፡
-
ከእያንዳንዱስትራቴጂያዊየትኩረትመስክአንጻርስትራቴጂያዊ
ግቦችግልጽሆነውመዘጋጀታቸውንማረጋገጥ፡
ለእያንዳንዱ ግብ የግብ መግለጫ
/Objective
Commentary/
መዘጋጀቱንማረጋገጥ፡
ግቦቹከዕይታዎቹአንጻርበአግባቡመቀመጣቸው
የለውጥ ሥራ አመራር፣ የአመራር ልማትና የኮሚዩኒኬሽን
ሥራዎችመሠራታቸውንማረጋገጥ፣
57
Slide 58
EMI
የቡድንስራ
4
ለትኩረትመስክግቦችን ማዘጋጀት
ዕይታ
ግቦች
መግለጫ
ተገልጋይ/
ባለድርሻ አካላት
ፋይናንስ/በጀት
የውስጥ አሰራር ሂደት
መማማርና ዕድገት
Slide 59
EMI
ደrጃ xራT
የስትራቴጂማፕማ
zUjT
59
Slide 60
EMI
በደረጃአራትየሚከናወኑዋናዋናተግባራት
የስትራቴጂማፕማዘጋጀት
60
Slide 61
EMI
የስትራቴጂማፕማዘጋጀት
yST‰t½©þE ¥P MNnT
btlÆ ዕY¬ãC oር የ¸ቀመጡ ST‰t½©þÃêE GïC
በMKNÃT W«¤T
ተሳስረው
እንዴት ተጨማሪ
እሴት
እንደሚፈጥሩየምንመለከትበት
፤
yGïC tmUUbþnT y¸¬YbT (lMN wd ላY/value
creation፤ XNÁT wd¬C)
ፈፃሚዎች ስትራቴጂውን
የራሳቸው ዕውቀት
እንዲያደርጉት
የሚያስችል፤
ST‰t½©þW bxu„ y¸trKbT S:ላêE mGlÅ
b«Nµ‰ ሎጂክ ላY y¸msrT mላMT (hypothesis) nW
ው.ተ.
ስንከሌሎችየስትራቴጂቀረፃዘዴዎች
ልዩ
የሚያደርገው
መሳሪያነው፡፡
61
Slide 62
EMI yST‰t½©þE ¥P . . .
ግቦችን ለማስተሳሰር ጥቅም ላይ የሚውሉ ቀስቶች
ወደላይ ወይም
/
እና ወደጎን የሚያመላክቱ ሆነው
ትክክለኛውንየቀስትአይነትጥቅምላይማዋላቸው፣
ማፑ bMKNÃT bW«¤T የተmUገቡ kxND b§Y
yST‰t½©þÃêE GïC TSSR ሊያሳይ ይችላL፣
yGïC TSSR b:Z sNslT :úb¤ ሊ¬ይ xYgÆM#
62
ጥቅም ላይ መዋል
ያለባቸው
ቀስቶች
ጥቅም ላይ መዋል
የሌለባቸው
ቀስቶች
Slide 63
EMI yST‰t½©þE ¥P. . .
TSS„ kxND ዕY¬ wd l¤§ ዕY¬ têrDN ላY«BQ/ሊዘል
YC§L””
ሆኖም በመማማርና ዕድገት እይታ ስር ያሉ ግቦች
የሚመግቡት
በውስጥአሰራርዕይታላሉትግቦች
ብቻነው፡፡
XNd tÌÑ ÆHRY |bÍYÂNS wYM btgLU ይ´ ዕY¬ SR
µlù ym=rš GïC bStqR qȆN wYM የ¯N×> GBN
y¥YmGB GB xYñRM””
bTSS„ mµkL mÌr_ (Dead End) wYM qSèCN wd¬C
y¥mLkT hùn¤¬ xYñRM””
63
Slide 64
EMI
ስትራቴጂማፕ
ለትኩረትመስኮች
የተጠቃለለማፕ
64
Slide 65
EMI
የተገልጋይ ዕይታ
የፋይናንስ ዕይታ
የውስጥ አሰራር ዕይታ
የm¥ማRÂ
XDgT ዕY¬
የትኩረት መስክ፡
-
ሁለንተናዊ የአገልግሎት ልዕቀት
ውጤት፡-
በፈጠራ የታገዘ፣ ተደራሽነትያለውና አስተማማኝ አገልግሎት
የቴክኖሎጂ
አጠቃቀምን ማሳደግ
ዕውቀትና ክህሎትን
ማሳደግ
የአገልግሎት አሰጣጥን
ማሻሻል
የፋይናንስ ውጤታማነትን
ማሳደግ
የተገልጋይ እርካታን
ማሳደግ
ተደራሽነትን ማሳደግ
የስትራቴጂግቦችምክንያትናውጤትትስስር
65
Slide 66
EMI
የደረጃአራትማጠቃለያናቼክሊስት
ግቦቹ በምክንያት
-
ውጤት መተሳሰራቸውና በየትኩረት መስኩ
የስትራቴጂማፕመዘጋጀቱን፤
የየትኩረት መስኩ ግቦች ተጠቃለው የተቋም ስትራቴጂያዊ
ግቦችመቀረጻቸውን፣
የተጠቃለለ የተቋም ስትራቴጂ ማፕ መዘጋጀቱና ግቦቹ
በምክንያት-
ውጤትመተሳሰራቸውን፣
የተጠቃለሉ የተቋም ግቦች መግለጫ
/Objective
commentary/ መዘጋጀቱን
ማረጋገጥያስፈልጋል፡፡
66
Slide 67
EMI
የቡድንስራ
በትኩረትመስኮችለተቀረጹትግቦች የእሴት
ፈጠራውንየሚያመላክትማፕመስራት፡
67
Slide 68
EMI
ደረጃአምስት
መለኪያዎችና
ዒላማዎች
68
Slide 69
EMI
በደረጃአምስትየሚከናወኑዋናዋና
ተግባራት
መለኪያዎችንማዘጋጀት
ዒላማዎችንማዘጋጀት
69
Slide 70
EMI
የአፈጻጸምመለኪያዎችምንነትና
አስፈላጊነት
የስትራቴጂያዊ ግቦችን
ySk¤T dr© (W«¤T) lmmzN
y¸ÃSCሉ፣
ytÌÑN ST‰t½©þ
ያዊ ግቦች
xfÚ™M lmk¬tL
y¸ÃSClù#
bST‰t½©þ zmnù
በታቀደውና እየተፈጸመ
ባለው
መካከልያለውን
ልዩነት
የሚያሳዩ፣
tÌ¥êE
ቅልጥፍና እና
W«¤¬¥ነት bGLA y¸mlkTÆcW፣
yxfÚ™M xm‰R XMBRT ÂcW””
70
Slide 71
EMI
የመለኪያዎች ባህርያት
ወቅታዊ የአፈጻጸም ደረጃን የሚያሳዩና
ችግር
ከመከሰቱበፊትመፍትሔለመጠቆም
የሚረዱ፣
ተጠያቂነትን
የሚያመላክቱመሆናቸው፣
የአፈጻጸምአዝማሚያን
(Trends)
የሚያሳዩ
አግባብነት ያለው
mr© lmsBsBና
ለተጠቃሚ
ለመስጠት ቀላል የሆኑ፣ የሚፈለገውን ውጤት
የሚለኩናበተጠቃሚዎችዘንድተቀባይነትያላቸው፣
71
Slide 72
EMI
የአፈጻጸም መለኪያ ዓይነቶች
72
Slide 73
EMI ሀ)
የውጤትደረጃዎች
የመለኪያ ዓይነት
መግለጫ
የስኬት
mlkþÃãC (Outcome
Measures)
አገልግሎቱ ወይም ምርቱ የሚያስገኘው ጠቀሜታ
የሚለካባቸው
/
አገልግሎቱ ወይም ምርቱ
ለምን
ይሰጣል
የሚለውን የሚመልሱ
/
ናቸው፡፡
የምርት/
አገልግሎት
mlkþÃãC
(Output Measures)
የሚሰጠውን አገልግሎት ወይም ምርት የሚለኩ
ናቸው፡፡
y£dT xfÚ™M mlkþ ÃãC
(Process Measures)
የአፈጻጸም ቅልጥፍናን
(Effeciency) y¸lkù
ÂcW””
yGBxT mlkþÃãC (Input
Meausres)
ምርትና አገልግሎትን ለመስጠት የሚመደብ ሀብትን
ለመለካት የሚጠቅሙ
ÂcW””
73
Slide 74
EMI
ለ)
ቀዳሚናተከታይየአፈጻጸምመለኪያዎች
ቀዳሚ የአፈጻጸም መለኪያዎች
(Leading
Measures)
እና ተከታይ የአፈጻጸም መለኪያዎች
(Lagging Measures)
ሐ)
ቀጥተኛእናቀጥተኛያልሆኑ
ቀጥተኛመለኪያዎችእናቀጥተኛያልሆኑመለኪያዎች
74
Slide 75
EMI
መለኪያዎችንማዘጋጀትናመምረጥ
የአፈጻጸም መለኪያዎችን ለማዘጋጀት የምንከተላቸው
መሰረታዊሂደቶች፡
-
ከስትራቴጂያዊ ግቦች የሚጠበቁ
ውጤቶችን
ማጤንና
በግብአትነትመጠቀም፣
አግባብነት ያላቸውን መለኪያዎች ማዘጋጀትና
መምረጥ፡-
•
መለካት የተፈለገውን የግብ ውጤት መሰረት በማድረግ
መለኪያዎችንበውይይትማፍለቅ፣
75
Slide 76
EMI
. . .
ማዘጋጀትናመምረጥ
በውይይት ከፈለቁት መለኪያዎች የሚከተሉትን
መስፈርቶች ተጠቅሞ ለእያንዳንዱ ስትራቴጂያዊ ግብ
ከሶስትያልበለጡመለኪያዎችንመምረጥ
ለተጠቃሚውግልጽየሆኑ
(Clear)
ከሚፈለገውውጤትአንጻርአግባብነትያላቸው
(Relevant)
መረጃ ለመሰብሰብና ለመተንተን ወጪ ቆጣቢ የሆኑ
(Economical)
አፈጻጸሙን ለመገምገም ይቻል ዘንድ በቁጥራቸው በቂ
የሆኑ
(Adequate)
ለክትትልአመቺየሆኑ
(Monitorable)
76
Slide 77
EMI
. . .
ማዘጋጀትናመምረጥ
መለኪያዎቹ ፈጻሚው አካል ሊቆጣጠራቸው
የሚችሉመሆናቸውንማረጋገጥ፣
መለኪያዎቹ በፈጻሚው ላይ ተፈላጊውን የባህሪ
ለውጥ
(Desired Behavior)
የሚያመጡ
መሆናቸውንእርግጠኛመሆን
77
Slide 78
EMI
ዒላማዎችንማዘጋጀት
የዒላማዎች (Targets) ምንነት
ዒላማዎች ከእያንዳንዱ መለኪያ አንጻር የሚጠበቁ
የአፈጻጸምደረጃዎችንየሚገልጹ
ናቸው፡፡
በአሃዝ
(Quantitatively)
ሊገለጹ የሚገባቸው ሲሆኑ
በቁጥር
(Number)
፣ በመቶኛ
(Percent)
፣ በጥምርታ
(Ratio)
፣ወዘተመልክይገለጻሉ፡፡
የሚጠበቁ የአፈጻጸም ደረጃዎችን
(Thresholds)
በመወሰንተቋሙበዋናነትመሻሻልባለባቸውጉዳዮችላይ
እንዲያተኩርይረዳሉ፣
የላቀ አፈጻጸም ለማምጣት
ፍላጎትና ተነሳሽነት
እንዲኖር
ያግዛሉ፣
78
Slide 79
EMI
y›þ§¥ qrÉ መርሆዎች፤
በዘፈቀደየማይቀመጥ
ተቋማዊአቅምንታሳቢያደረገ
ምርጥተሞክሮዎችንመነሻየሚያደርግ
የተገልጋዩንፍላጎትየሚያሟላ
በጥረትተደራሽናተግባራዊሊሆንየሚችል
የአፈጻጸምደረጃዎችን
(Thresholds) የሚያሳይ
79
Slide 80
EMI
የዒላማዎችአዘገጃጀት
ዒላማንለማዘጋጀትየመረጃ ምንጮች፣
ከመንግስትከተሰጠአቅጣጫ
(
የመንግስትየልማትዕቅድ
)
ከፍተኛየሥራኃላፊዎችንበማማከር፣
ከአፈጻጻም አዝማሚያ
(trends)
እና ከአፈጻጸም መነሻ
(Baseline)
ከምርጥተሞክሮዎችና ግኝቶች
ተቀባይነት ያላቸው ዝቅተኛ
yxgLGlÖT dr©ãC
(Minimum Service Standards)
ከተገልጋዮችናባለድርሻአካላትግብረመልስ
ከሠራተኞችየመረጃግብዓት
ውስጣዊናውጫዊግምገማሪፖርቶችንበመዳሰስ፣
80
Slide 81
EMI . . . አዘገጃጀት
የአፈጻጸምደረጃዎችን
(Thresholds) መወሰን
81
Slide 82
EMI
የደረጃአምስት
ማጠቃለያናቼክሊስት
ለእያንዳንዱ መለኪያና ዒላማ መግለጫ በተሟላ ሁኔታ
መዘጋጀቱን፣
ለእያንዳንዱመለኪያየአፈጻጸምመነሻመረጃ
(Baseline)
መኖሩን፣
ዒላማዎቹ ሲዘጋጁ ተቀባይነት ያለውና ተቀባይነት የሌለውን
የአፈጻጸምደረጃ
(Threshold) መወሰኑን፣
የተቀረጹ ዒላማዎች አሁን ያለውን የተቋም አፈጻጸም
በቀጣይነትማሻሻልንየሚያሳዩመሆናቸውን፣
ማረጋገጥያስፈልጋል፡፡
82
Slide 83
EMI
የቡድንስራ
ለተመረጠውአንድየትኩረትመስክለተቀመጡ
ግቦችኢላማና የኢላማውንስኬትለማመለካት
የሚያስችሉመለኪያዎችአሳዩ
83
Slide 84
EMI
ደረጃስድስት
ስትራቴጂያዊእርምጃዎች
84
Slide 85
EMI
በደረጃስድስትየሚከናወኑዋናዋና
ተግባራት፡-
ስትራቴጂያዊእርምጃዎችንማዘጋጀት
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ከበጀት ጋር
ማስተሳሰር
85
Slide 86
EMI
ስትራቴጂያዊእርምጃዎችንማዘጋጀት
የስትራቴጂያዊእርምጃዎችምንነትናአስፈላጊነት
በተቋሙ የአፈጻጸም መነሻ
(Performance
Baseline)
እና በዒላማዎች መካከል ያለውን
ክፍተት
ለመሙላት
የሚቀረጹ፣
ስትራቴጂያዊ ግቦችን በማስፈጸም
ስኬታማነትን
ለማረጋገጥየሚረዱ፣
ወደተግባርየሚቀየሩ፣
ትርጉም ያለው
ተቋማዊ ለውጥ
ለማምጣት ሰፊ ዕድል
የሚፈጥሩየአጭርናየረጅምጊዜፕሮጀክቶችናቸው፡፡
86
Slide 87
EMI
የስትራቴጂያዊእርምጃዎችምንጭ
የመንግስትፕሮግራሞችናፕሮጀክቶች፣
በወቅቱ ሃገራዊ የልማት ዕቅድ ውስጥ የተካተቱ
ፕሮግራሞችናፕሮጀክቶች፣
የተለያዩ የሴክተር ፓኬጆች
(ለምሳሌ፡-
የሴቶችና
የወጣቶችፓኬጅ፣የትምህርትጥራትፓኬጅ፣የጤናና
የግብርናኤክስቴንሽንፓኬጆች፣ወዘተ
)
87
Slide 88
EMI
ስትራቴጂያዊእርምጃዎችንመለየት
ከመንግስት የልማት ዕቅዶችና ፓኬጆች፣ ፕሮግራሞች፣
ፕሮጀክቶች፣ ውስጥ
ተቋሙን የሚመለከቱ ስትራቴጂያዊ
እርምጃዎችንመለየት
ናወደተቋሙ
መመንዘር
በትግበራላይያሉትንስትራቴጂያዊእርምጃዎችመለየት
፤
ለተቀረጹት ግቦች ያላቸውን አስተዋጽኦ በመገምገም
ማስተሳሰር፣
ስትራቴጂያዊያልሆኑነባርእርምጃዎችን
ማስወገድ
፣
አንዳንድ ነባር ፕሮጀክቶችን በማዋሀድ ለስትራቴጂያዊ
ግቦች ስኬት የጎላ አስተዋጽኦ እንዲኖራቸው ማድረግ
ይቻላል፡፡
88
Slide 89
EMI
ስትራቴጂያዊእርምጃዎችን
. . .
ከኋላማስታወሻዎች
(Parking Lot) መውሰድ፣
የክፍተት መሙያ
ሊሆኑ የሚችሉ ተጨማሪ ስትራቴጂያዊ
እርምጃዎችንበውይይትማፍለቅ፣
ተመሳሳይየሆኑትንማዋዋጥ
/ማዋሃድ፣
ስትራቴጂያዊእርምጃዎችሊያ
ሟ
ሏቸውየሚገቡ
መስፈርቶች፣
ከተቋሙተልዕኮጋርየሚጣጣምነውን
?
የስትራቴጂያዊ እርምጃው መሳካት ከተቋሙ ራዕይና
ስትራቴጂያዊየትኩረትመስክጋርየሚጣጣምነውን
?
ስትራቴጂያዊ እርምጃው ለስትራቴጂያዊ ውጤት
/ ውጤቶች/
መሳካትየሚያግዝነውን
?
89
Slide 90
EMI
የፕሮጀክት
መግለጫናፕሮፋይል
ማዘጋጀት
የሰነዱይዘት
ወሰን
(Scope)፣
ጠቀሜታ
(Importance)፣
የሚጠበቁውጤቶች
(Deliverables)፣
የሚከናወኑዝርዝርተግባራት፣
የሚያስፈልጉግብዓቶች
(Inputs)
መለኪያዎችናዒላማዎች
ፈጻሚአካላት
የፕሮጀክቱባለቤት
(
አስተባባሪአካል
)
90
Slide 91
EMI
ተቋማዊየውጤትተኮርዕቅዱንከበጀትጋር
ማስተሳሰር
ተቋሙ ስትራቴጂውን በስትራቴጂው ዘመን
ለመተግበር የሚያስፈልገውን ስትራቴጂያዊ ወጪ
(
ካፒታልና መደበኛ
)
በማካተት
አጠቃላይ የበጀት
ፍላጎቱን
ከስትራቴጂው ጋር አስተሳስሮ ሊያዘጋጅ
ይገባል፡፡
91
Slide 92
EMI
የደረጃ ስድስት
ማጠቃለያናቼክሊስት
ለተመረጡት ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች የፕሮጀክት
መግለጫናፕሮፋይልሰነድመዘጋጀቱ
የፕሮጀክትባለቤት
(አስተባባሪ) መሰየሙ
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ከተቋሙ በጀት ጋር
መተሳሰራቸው
92
Slide 93
EMI
ደረጃሰባት
ኦቶሜሽን
Slide 94
EMI
የኦቶሜሽንምንነትናአስፈላጊነት
የአፈጻጸም
መረጃዎችን ከግለሰብ እስከ ተቋም
ድረስ
በተለያየደረጃየመመዝገብ፣የማሰባሰብ፣የመተንተንና
ጥቅምላይየማዋልስራዎችንየሚያካሂድ፣
ስትራቴጂውን ለፈጻሚዎች፣ ለተገልጋዮችና ለባለድርሻ
አካላት ቀላል በሆነ መንገድ
ኮሚዩኒኬት
የሚያደርግ
፣አጋዥ
መሣሪያነው፡፡
94
Slide 95
EMI
የደረጃሰባትማጠቃለያናቼክሊስት
ተቋሙ ሶፍትዌር ለመምረጥ የሚያስችለውን
የኢንፎርሜሽንፍላጎትመለየቱን
የተለያዩ የሶፍትዌር አማራጮች መዳሰሳቸውንና
ተስማሚ የሆነው ሶፍትዌር መመረጡን ወይም
ሶፍትዌሩን ሊያዘጋጅ የሚችል አካል
/
አማካሪ
ለመቅጠርየሚያስችልስራመጀመሩን
95
Slide 96
EMI
ደረጃስምንት
ግቦችንበየደረጃውማውረድ
(Cascading)
Slide 97
EMI
በደረጃስምንትየሚከናወኑዋናዋናተግባራት
ስትራቴጂንወደፈጻሚአካላትየማውረድምንነት፣
አስፈላጊነትናዘዴዎቹንመረዳት
ስትራቴጂውንማስረጽ
(Spiritual Cascading)
ግቦችን ለፈጻሚ አካላት ማውረድ
(Physical
Cascading)
ለስራክፍሎች
/ሂደቶች/
ቡድኖችማውረድ
•
ሰትራቴጂንየማውረጃአካሄድመወሰን
•
መርሃግብርማዘጋጀትናየካስኬዲንግቡድኖችንማደራጀት
97
Slide 98
EMI
ለግለሰብ
ፈጻሚዎችማውረድ
ውጤትን ከዕውቅናና ሽልማት ጋር ማያያዝ
/Reward/
98
Slide 99
EMI
dr© z«Ÿdr© z«Ÿ
ውጤትተኮርየ
ውጤትተኮርየ
xfÉ{M xfÉ{M
GMg¥GMg¥
99
Slide 100
EMI
በደረጃዘጠኝየሚከናወኑዋናዋናተግባራት
በደረጃዘጠኝየሚከናወኑዋናዋናተግባራት
የግምገማንምንነት፣አስፈላጊነት፣
የግምገማንምንነት፣አስፈላጊነት፣
የተቀመጠን ዕቅድ ከአፈጻጸም ጋር በማነጻጸር
የተቀመጠን ዕቅድ ከአፈጻጸም ጋር በማነጻጸር
መገምገም፣መገምገም፣
አስፈላጊ የሆኑ የማስተካከያ እርምጃዎችን መውሰድና
አስፈላጊ የሆኑ የማስተካከያ እርምጃዎችን መውሰድና
የሥርዓቱንቀጣይነትማረጋገጥ፣
የሥርዓቱንቀጣይነትማረጋገጥ፣
100
Slide 101
EMI
የግምገማ ምንነትና አስፈላጊነትን መረዳት
የግምገማ ምንነትና አስፈላጊነትን መረዳት
የግምገማ ምንነት
የተቋሙን ስትራቴጂ ከትግበራ አፈጻጸም ጋር
በማነጻጸር ያለውን ክፍተት የሚፈተሽበትና
የሚጠበቁ ውጤቶች መገኘታቸው
የሚረጋግጥበትሥርዓት
¾}s
ሙ ስትራቴጂ
¾
ደረሰበትን የአፈጻጸም ደረጃ
እና ስኬታማነት ለማረጋገጥ ቀጣይነት ባለው
መልኩበተወሰነየጊዜማዕቀፍውስጥየሚካሄድ
101
Slide 102
EMI
¾ÓUÑT ›eðLÑ>’ƒ
የስትራቴጂው አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑን እና
አለመሆኑንለማወቅ፣
በስትራቴጂውአፈጻጸምወቅትየታዩክፍተቶችንእና
ፈታኝሁኔታዎችንለመለየት፣እንዲሁምበቀጣይነት
የማስተካከያእርምጃዎችንለመውሰድ፣
ስትራቴጂው ሲቀረጽ የተቀመጡ ታሳቢዎችን
ትክክለኛነት
/validity/ ለማረጋገጥ፣
102
Slide 103
EMI
ክፍልሶስት
ክፍልሶስት
የውጤ?ƒ }¢` e`¯ƒ ƒÓu^” kጣÃ’ƒ
T[ÒÑØ
103
Slide 104
EMI
¾¨<.}.e ƒÓu^” k×Ã’ƒ T[ÒÑØ
ስትራቴጂን ThhM
ተቋማት ሥርዓቱን
u¯Sƒ ›”É Ñ>²? uØMkƒ uSð}iና
በመገምገም የተቀረጹ ስትራቴጂዎችንና ሥርዓቱን
የማሻሻል Y^
ማካሄድይጠበቅባቸዋል፡፡
104
Slide 105
EMI
¾¨<.}.e ƒÓu^” k×Ã’ƒ T[ÒÑØ
ስትራቴጂን ThhM
ተቋማት ሥርዓቱን
u¯Sƒ ›”É Ñ>²? uØMkƒ uSð}iና
በመገምገም የተቀረጹ ስትራቴጂዎችንና ሥርዓቱን
የማሻሻል Y^
ማካሄድይጠበቅባቸዋል፡፡
105
Slide 106
EMI ¾ው.}.e ƒÓu^” k×Ã’ƒ T[ÒÑØ
}Mዕ¢' እc?„‹“ ^°Ã
}Mዕ¢
በአጭር ጊዜ ውስጥ
¾T>KዋወØuƒ G<’@ታ
›Ã•`U::
›G<” ያK<ƒ እc?„‹
የተቋሙ ›ÖnLà ¡”ª’@ Là }î°•
›dÉ[ው ካልተገኙ ue}k` G<K<”U እc?„‹
መላልሶ Skያየ`
›eðLÑ>
ላይሆንይችላል፡፡
ተቋሙ ÁekSÖ¨<” ^°Ã Å`g?u
ታKG< ¾T>M ÓUƒ
"K¨< uk×Ã’ƒ eKT>•[¨< QM¨<“ uTcw K=K¨<Ö¨<
ÃÑvM::
106
Slide 107
EMI ¾ው.}.e ƒÓu^” k×Ã’ƒ T[ÒÑØ
ሥርዓቱንማስቀጠል
በየደረጃው የተከናወኑ
¾K¨<Ø Y^ ›S^` ና
የኮሚዩኒኬሽንተግባራትንአጠናክሮመቀጠል
የውጤትተኮርሥርዓትመሠረቶችንማጠናከር
የአመራርቁርጠኝነትናሙሉተሳትፎ፣
ሥርዓቱን በቀጣይነት የሚከታተል አካል መሰየምና
ማጠናከር፣
ለውጡንየሚያጠናክርሥልጠናመስጠት፣
107
Slide 108
EMI
¾ው.}.e ƒÓu^” k×Ã’ƒ T[ÒÑØ
ሥርዓቱን ŸK?KA‹ ¾}sS< ¾›W^` Y`¯„‹ Ò`
ማስተሳሰር
ከu˃ ´Óσ“ ›}Ñvu`
ከW^}™‹ MTƒ °pÉ
ከፈጻሚአካላትማበረታቻ፣ዕውቅናናሽልማት
108
Slide 109
EMI
109
Tags
በኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የቀረበ
Categories
General
Download
Download Slideshow
Get the original presentation file
Quick Actions
Embed
Share
Save
Print
Full
Report
Statistics
Views
10
Slides
109
Age
88 days
Related Slideshows
22
Pray For The Peace Of Jerusalem and You Will Prosper
RodolfoMoralesMarcuc
30 views
26
Don_t_Waste_Your_Life_God.....powerpoint
chalobrido8
32 views
31
VILLASUR_FACTORS_TO_CONSIDER_IN_PLATING_SALAD_10-13.pdf
JaiJai148317
30 views
14
Fertility awareness methods for women in the society
Isaiah47
29 views
35
Chapter 5 Arithmetic Functions Computer Organisation and Architecture
RitikSharma297999
26 views
5
syakira bhasa inggris (1) (1).pptx.......
ourcommunity56
28 views
View More in This Category
Embed Slideshow
Dimensions
Width (px)
Height (px)
Start Page
Which slide to start from (1-109)
Options
Auto-play slides
Show controls
Embed Code
Copy Code
Share Slideshow
Share on Social Media
Share on Facebook
Share on Twitter
Share on LinkedIn
Share via Email
Or copy link
Copy
Report Content
Reason for reporting
*
Select a reason...
Inappropriate content
Copyright violation
Spam or misleading
Offensive or hateful
Privacy violation
Other
Slide number
Leave blank if it applies to the entire slideshow
Additional details
*
Help us understand the problem better