C_E_R_ከኃላፊነት_የተነሱ_ከፍተኛ_የሥራ_ኃላፊዎች_finaly_editedዳኞችና_ዐቃቢያነ12 - Copy (2).doc

Habtamu627750 11 views 32 slides Nov 16, 2024
Slide 1
Slide 1 of 32
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32

About This Presentation

Advocacy Proclamation of the Central Ethiopian Region.
Advocacy Proclamation of the Central Ethiopian Region
Advocacy Proclamation of the Central Ethiopian Region


Slide Content

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ነጋሪት ጋዜጣ
MAEKELAWI NEGARIT GAZETA
OF THE CENTRAL ETHIOPIA REGIONAL STATE


አዋጅ ቁጥር
/2016 ዓ.ም

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
ከኃላፊነት የተነሱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት፣
ዳኞችና ዐቃቢያነ ህግ የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅሞች መወሰኛ ረቂቅ አዋጅ
መግቢያ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

አባላት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችና
ዐቃቢያነ ህግ
ህዝባዊ ባላደራነትን በመሸከም ለክልሉ ህዝብ ጥቅም

የሚሠሩ ከመሆናቸው የተነሣ ከኃላፊነት ሲነሱ ከጉስቁልና የራቀ ህይወት እንዲኖራቸው ማድረግና ለጥቃት

ተጋላጭ እንዳይሆኑ ጥበቃና ከለላ መስጠት አስፈላጊ በመሆኑ፤

እነዚሁ ወገኖች በመንግሥታዊ ኃላፊነት ላይ በነበሩበት ወቅት ያካበቱትን ዕውቀትና ልምድ ለመጠቀም አመቺ

ሁኔታ መፍጠር በማስፈለጉ፤

በከፍተኛ ሥልጣን ላይ ያሉ የሥራ ኃላፊዎች ለወደፊት ኑሯቸው ሳይሰጉ ለክልሉ ዘላቂ ልማትና ዕድገት

በቅንነት፣ በታማኝነትና በትጋት እንዲሠሩ ከወዲሁ ማበረታታት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግስት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በክልሉ ህገ
-
መንግሥት አንቀጽ
55 ንዑስ

አንቀጽ
3
ድንጋጌ መሠረት ይህንን አዋጅ አውጥቷል፡፡

ክፍል አንድ
1

ወልቂጤ
2
ኛ ዓመት ቁጥር

ሃምሌ qN 2016 ›.M
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ጠባቂነት የወጣ
Woliqite 2
nd
Year No
July /2024

ጠቅላላ
1.
አጭር ርዕስ


ይህ አዋጅ
‘’
ከኃላፊነት የተነሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የምክር

ቤት አባላት፣
ዳኞችና ዐቃቢያነ ህግ ……
መብቶችና ጥቅሞች መወሰኛ አዋጅ ቁጥር
./2016 ዓ/’’


ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል።
2. ትርጓሜ

የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሠጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፦
1.“ክልል”
ማለት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነው፤
2.“ ’’
መስተዳድር ምክር ቤት

ማለት በክልሉ ሕገ
-
መንግስት አንቀፅ
69
መሠረት የተመለከተው ነው፤
3. “ ’’
የክልሉ ህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል

የሚለው ሐረግ ርዕሰ መስተዳድሩን፣ምክትል ርዕሰ

መስተዳድሩን፣ የቢሮ፣ የጽህፈት ቤት፣ የኮሚሽን፣ የባለስልጣን፣
የኢንስቲትዩት፣
የኤጄንሲ፣ የመንግሥት

የልማት ድርጅት ወይም የሌላ ማናቸውም ተመሣሣይ ተቋም ኃላፊዎችን፣ ምክትል ኃላፊዎችን፣

እንዲሁም የዞን
/
ልዩ ወረዳ ዋናና ምክትል አስተዳዳሪዎችን፣
የሬጂዮ ፖሊታን ከተማ ዋናና ምክትል
ከንቲባዎችን ወይም በእነዚሁ ማዕረግ የተሾሙ ሌሎች የስራ ኃላፊዎችን የሚያጠቃልል ሆኖ በንዑስ
ምድብ ደረጃ የክልል ዐቃቢያነ ህግን ፣ የዞን/ልዩ ወረዳ ወይም የሬጂዮ ፖሊስ ከተማ ፍትህ
መምሪያ/ፅህፈት ቤት ኃላፊን
የሚያጠቃልል ይሆናል፤
4.“ ’’
የክልሉ ህግ አውጭ ምድብ አባል

ማለት የክልሉን ምክር ቤት አፈ
-
ጉባኤን፣ ምክትል አፈ
- ጉባኤን

እና አባላትን እንዲሁም ምክር ቤቱን ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችን ፣ምክትል ሰብሳቢዎችን፣የመንግሥት

ተጠሪ፣ፀሀፊዎችን፣የብሄረሰቦች ምክር አፈ
-
ጉባኤና ምክትል አፈ
-
ጉባኤ፣በሁለቱም ምክር ቤቶች

የጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይም በቢሮ ኃላፊ ወይም በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ ሌሎች ከፍተኛ

የስራ ኃላፊዎች፣

፣የዞን
/
የልዩ ወረዳና
የሬጂዮ ፖሊታን ከተማ ምክር ቤት
አፈ
-
ጉባኤንና ምክትል አፈ
-

ጉባኤዎችን ይጨምራል፤
5.“ ’’
የክልሉ ህግ ተርጓሚ ምድብ አባል

የሚለው ሐረግ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት፣ ምክትል

ፕሬዚደንት እንዲሁም በንዑስ ምድብ አባልነት የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን እና በክልል ጠቅላይ

ፍርድ ቤት በተመሳሳይ ደረጃ በዳኝነት አስተዳደር ጉባኤ
የተሾሙ ሌሎች የስራ ኃላፊዎችን ፣የዞን/የልዩ
2

ወረዳና
የሬጂዮ ፖሊታን ከተማ
ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት የሚያጠቃልል
ይሆናል፤
6.“ ’’
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ንዑስ ምድብ

ማለት ርዕሰ መስተዳድሩንና ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩን

የሚገልፅ ነው፤
7.“ ’’
የቢሮ ኃላፊዎች ንዑስ ምድብ

ማለት የቢሮና የልዩ ልዩ ተቋማት ኃላፊዎችን፣ በተመሣሣይ ደረጃ

የሚገኙ የሥራ ኃላፊዎችንና የዞን
/
ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎችን ይጨምራል፤
8.“ ’’
የምክትል ቢሮ ኃላፊዎች ንዑስ ምድብ

ማለት ምክትል የቢሮና የልዩ ልዩ ተቋማት ኃላፊዎችን፣

በተመሣሣይ ደረጃ የሚገኙ የሥራ ኃላፊዎችንና የዞን
/
ልዩ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪዎችን ይጨምራል፤
9.“ ’’
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ

ማለት የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና

ምክትል ፕሬዚደንት የሚገልፅ ይሆናል፤
10.“ ’’
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ንዑስ ምድብ

ማለት የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች እና በጠቅላይ

ፍርድ ቤት በተመሳሳይ ደረጃ የተሾሙ የሥራ ኃላፊዎችን፣

የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶችንና ምክትል

ፕሬዝዳንቶችን ይጨምራል፤
11.“ ’’
የዐቃቢያነ ህግ ንዑስ ምድብ
ማለት
የክልሉን ፍትህ ቢሮ

ዐቃቢያነ ህግ

የሚገልፅ
ሲሆን በንዑስ
ምድብ አባልነት የዞን/
የልዩ ወረዳ ወይም የሪጅዮ ፖሊታን ከተማ ፍትህ መምሪያ
/
ፅህፈት ቤት

ኃላፊዎችን ይጨምራል፤
12.“ ባለመብት ” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት የሚሰጡ መብቶችና ጥቅሞችን ለማግኘት ብቁ የሆነ
ወይም በማግኘት ላይ ያለ የክልሉ መንግሥት ህግ አስፈፃሚ፣ ህግ አውጪ ወይም ህግ ተርጓሚ ምድብ
አባል ነው፤
13. “ ”
ቤተሰብ

ማለት የአንድን ባለመብት የትዳር ጓደኛና
18
አመት ያልሞላቸውን ልጆች ያጠቃልላል፤
14.“ ”
ተተኪ

የሚለው ቃል አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ የተሰጠውን ትርጓሜ ይይዛል፤
15. “ ”
አንድ የምርጫ ዘመን

ማለት አምስት ዓመት ያገልግሎት ዘመን ነው፤
16.“ ”
ከኃላፊነት የተነሣ

ማለት
በወንጀል ጥፋተኛ ካልሆነ በስተቀር በሌላ በማናቸውም ምክንያት
u¡MK< S”Óeƒ ¨<d’@ ŸYM×’< እንÇ=’d ¾}Å[Ñ ¨ÃU uS”Óeƒ ¨<d’@ ¾}’d vÃJ”U u=Á”e
›”É ¾U`Ý ²S” u²=I ›ªÏ ¾}Å’ÑÑ<ƒ” Sw„‹”“ ØpT ØpV‹” uT>Áeј ¾ኃLò’ƒ Å[Í ካÑKÑK
uኃላ ለአሰሪው መሥሪያ ቤት በጽሑፍ አሳውቆ ኃላፊነቱን በገዛ ፈቃዱ የለቀቀ ወይም በአንድ የምርጫ
ዘመን ውስጥ ከግማሽ ያላነሰውን ጊዜ አገልግሎ በህመም ፣በአካል ጉዳት ወይም ከአቅም በላይ በሆነ
3

በሌላ በማናቸውም ምክንያት Ÿኃላፊነቱ ከተነሳ በዚህ አዋጅ ባለመብት የሆነ ማንኛውም ሰው ሲሆን
ትርጓሜው፤-
ሀ/ ከአንድ የክልሉ የመንግስት መስሪያ ቤት ተነስቶ ወደ ሌላ የመንግስት መስሪያ ቤት በሹመት የተዛወረን
ተሿሚ ከኃላፊነት ተነስቶ የመንግስት ሥራን እስካልለቀቀ ድረስ ይህ አዋጅ ተፈጻሚነት አይኖረውም፤
ለ/ ከክልል ወደ ፌዴራል የመንግስት መስሪያ ቤት የተሾመ ወይም በፓርላማ ተመራጭ የሆነ አመራር
በክልሉ በኃላፊነቱ ስለማገልገሉ የሚገልጽ ደብዳቤና ማናቸውም ማስረጃ በመላክ በዚያው በኩል
ጥያቄውን በማቅረብ ጥያቄዎቹ እንዲከበሩለት ይደረጋል፡፡ ሆኖም በፌዴራል መንግስቱ መብቶቻቸው
ያልተከበሩላቸው መሆኑን በማረጋገጥ በክልሉ በከፍተኛ ኃላፊነት ያገለገሉበት ጊዜ ተሰልቶ
ይከፈላቸዋል፤እንዲሁም በፈዴራል መንግስት በከፍተኛ አመራርነት ተሹመው ሲያገለግሉ ቆይተው
በክልሉ በከፍተኛ አመራርነት የተሾሙ የሥራ ኃላፊዎች በፌዴራል መንግስት በኃላፊነት ያገለገሉበት
አለመከፈሉ ተረጋግጦ የሚከፈላቸው ይሆናል፤
ሐ/ ከመንግስት ከፍተኛ አመራርነት ወደ መንግስት የልማት ወይም የበጎ አድራጎት
ድርጅት፣ፕሮግራም፣የፕሮጀክት ጽ/ቤት፣አህጉራዊ ወይም ዓለማቀፋዊ ድርጅቶች፣ መንግስታዊ ያልሆነ
ተቋም፣በሲቭል ማህበራት በምደባ ወይም ዝውውር ተፈቅዶለት ኃላፊነቱን የለቀቀ ባለስልጣልን
መንግስትን በኃላፊነት ላገለገለበት ከስንብት ውጭ ያሉትን ጥቅማጥቅሞችን ያገኛል፡፡ ሆኖም ግን
በእነዚህ ተቋማት በሚሰራ አመራር ላይ ይህ አዋጅ ተፈጻሚነት አይኖረውም፤
መ/ በአንድ የክልሉ መስሪያ ቤት በኃላፊነት ወይም በዚሁ ማዕረግ ተሹሞ ሲያገለግል የነበረ ከፍተኛ የሥራ
ኃላፊ ከነበረበት ኃላፊነት ተነስቶ በባለሙያነት ወይም በሰራተኝነት ከተመደበ መንግስትን በከፍተኛ
የሥራ ኃላፊነት ላገለገለበት ከስንብት ውጭ ያሉትን ጥቅማጥቅሞች ያገኛል፡፡
17.“ ”
ደሞዝ

ማለት

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዉ፣
ዳኛዉ ወይም ዐቃቤ ህጉ ከሀላፊነት ከመነሳቱ በፍት በመጨረሻ ወር
ያገኘዉ ያልተጣራ ደሞዝ ይሆናል፡፡
18.
ማንኛው በወንድ ፆታ የተገለፀው አነጋገር ለሴትም ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
3.
የተፈፃሚነት ወሰን


ይህ አዋጅ ከኃላፊነት በተነሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት፡
-
የሕግ አስፈፃሚ ምድብ ከፍተኛ

የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣የሕግ አውጪ ምድብ ተመራጮችና የሥራ ኃላፊዎች እና የሕግ ተርጓሚ ምድብ

ፕሬዚዳንቶች፣ዳኞችና ዐቃቤ ህጎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

ክፍል ሁለት

ከኃላፊነት የተነሱ የህግ አስፈፃሚ ምድብ አባላት መብቶችና ጥቅሞች
4

4.
የጡረታ መብቶች

1.
አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ቢያንስ አንድ ሙሉ የምርጫ ዘመን እና

ከዚያ በላይ ያገለገለ ማንኛውም የክልሉ ሕግ አስፈፃሚ ምድብ አባል፦
ሀ/
ከኃላፊነት ሲነሣ ዕድሜው
50
ዓመት እና ከዚያ በላይ ከሆነ የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ

እድሜ ልኩ ይከፈለዋል፣
ለ/
በሕመም ምክንያት ከኃላፊነት የተነሣ እንደሆነ የሕመም ጡረታ አበል እስከ እድሜ ልኩ ይከፈለዋል፣
ሐ/
በሥራ ላይ እያለ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ እንደሆነ ለተተኪዎቹ የጡረታ አበል ይከፈላቸዋል።
2.
ከአንድ ሙሉ የምርጫ ዘመን በታች ያገለገለ የህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል፦
ሀ/
ከኃላፊነት በተነሣበት ወቅት
50
ዓመት የሞላው ከሆነ የአገልግሎት ዳረጎት ይከፈለዋል፣
ለ/
በህመም ምክንያት ከኃላፊነቱ የተነሣ እንደሆነ የሕመም ዳረጎት ይከፈለዋል።
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(1)
እና
(2)
መሠረት የሚፈፀሙ ክፍያዎች መጠን የሚወሰነው አግባብ

ባላቸው የጡረታ ሕግ ድንጋጌዎች መሠረት ይሆናል።
4.
ከዚህ በላይ የሠፈሩት ድንጋጌዎች አፈፃፀም በጡረታ ፈንዱ ላይ የሚያስከትለው ማናቸውም የፋይናንስ

ተፅእኖ በክልሉ መንግሥት ይሸፈናል።
5.
ስለ መቋቋሚያ አበል

1.
ማንኛውም የህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል በሚከተሉት ሁኔታዎች የመቋቋሚያ አበል የማግኘት መብት
ይኖረዋል፦
ሀ/
ቢያንስ አንድ ሙሉ የምርጫ ዘመን አገልግሎ ከኃላፊነቱ ከተነሣ፣ ወይም
ለ/
በአንድ የምርጫ ዘመን ውስጥ ከግማሽ ያላነሰውን ጊዜ አገልግሎ በህመም፣ በአካል ጉዳት

ወይም ከአቅም በላይ በሆነ በሌላ በማናቸውም ምክንያት ከኃላፊነቱ ከተነሣ።
2.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(1)
መሠረት ለርዕሰ መስተዳድሩ፣ ለቢሮ ኃላፊዎችና ለምክትል ቢሮ

ኃላፊዎች ንዑሣን ምድቦች አባላት የሚከፈለው የመቋቋሚያ አበል ለመጀመሪያው የአንድ ዓመት

አገልግሎት የስድስት ወር ደመወዝ

ሆኖ ከአንድ ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ የአንድ
5

ዓመት አገልግሎት የአንድ ወር ደመወዝ እየታከለ ይታሰብላቸዋል
::
ከአምስት ዓመት በላይ ለሚሰጥ

አገልግሎት ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ዓመት የሁለት ወር ደመወዝ እየተጨመረ ይከፈልለታል፡፡
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(1)
እና
(2)
መሠረት የሚከፈለው ጠቅላላ የመቋቋሚያ አበል ክፍያ

ከሰላሳ ስድስት ወራት ደመወዝ ክፍያ መብለጥ የለበትም፡፡
6.
ስለ ሥራ ስንብት ክፍያ

1.
ቢያንስ አንድ ሙሉ የምርጫ ዘመን አገልግሎ ከኃላፊነቱ የተነሣ፣ወይም በአንድ የምርጫ ዘመን

ውስጥ ከግማሽ ያላነሰውን ጊዜ አገልግሎ በህመም፣ በአካል ጉዳት ወይም ከአቅም በላይ በሆነ

በሌላ በማናቸውም ምክንያት ከኃላፊነቱ የተነሣ ማንኛውም የህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል የሥራ

ስንብት ክፍያ ይከፈለዋል። ሆኖም የተጠቀሰውን ክፍያ የሚያገኘው ወደ መንግሥት ሥራ

የማይመለስ ከሆነ ነው።
2.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(1)
መሠረት ለአባሉ የሚከፈለው የሥራ ስንብት ክፍያ ለመጀመሪያው

የአንድ ዓመት አገልግሎት ስድስት ወር ደመወዝ ሆኖ ከአንድ ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ

ተጨማሪ የአንድ ዓመት አገልግሎት የመጨረሻው ወር ደመወዝ አንድ ወር ደመወዝ እየታከለ

ይሰላል።
ከአምስት ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት የሁለት (2) ወር ደመወዝ
ይከፈላል፡፡
ሆኖም የሚከፈለው ጠቅላላ የሥራ ስንብት ክፍያ ከ
36
ወር ደመወዝ መብለጥ
የለበትም።
7.
የመኖሪያ ቤት አበል

1.
ማንኛውም የህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል በሚከተሉት ሁኔታዎች የመኖሪያ ቤት አበል ይከፈለዋል፦
ሀ/
ቢያንስ አንድ የምርጫ ዘመን አገልግሎ ከኃላፊነቱ ከተነሣ፣ ወይም
ለ/
በአንድ የምርጫ ዘመን ውስጥ ከግማሽ ያላነሰውን ጊዜ አገልግሎ በህመም፣ በአካል ጉዳት ወይም

ከአቅም በላይ በሆነ ሌላ በማናቸውም ምክንያት ከኃላፊነቱ ከተነሣ።
2.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
/1/
መሠረት የተወሰነው የመኖሪያ ቤት አበል በአንድ ጊዜ የሚከፈል
ሆኖ፡-
ሀ/
ባለመብቱ ርዕሰ መስተዳድሩ ወይም ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ሲሆን መነሻው
የ12 ወራት
ሙሉ
ደመወዝ ሆኖ ከአንድ የምርጫ ዘመን በላይ ለተሰጠ

ለመጀመሪያዉ
5 ዓመት
ለእያንዳንዱ
6

ተጨማሪ የአንድ ዓመት አገልግሎት

የአንድ ወር ክፍያ

እየታከለ ይሰላለታል፤
ከአምስት ዓመት
በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት ዓመት የሁለት (2) ወር ደመወዝ ይከፈላል፡፡
ለ/
ባለመብቱ የቢሮ ኃላፊ ወይም በተመሣሣይ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሰው ሲሆን መነሻው
የ9 ወራት
ሙሉ
ደመወዙ ሆኖ ከአንድ የምርጫ ዘመን በላይ ላለው

ለመጀመሪያዉ
5 ዓመት
ለእያንዳንዱ

ተጨማሪ የአንድ ዓመት አገልግሎት

የአንድ ወር ክፍያ

እየታከለ ይሰላለታል፤
ከአምስት ዓመት
በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት ዓመት የሁለት (2) ወር ደመወዝ ይከፈላል፡፡
ሐ/
ባለመብቱ ምክትል የቢሮ ኃላፊ ወይም በተመሣሣይ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሰው ሲሆን መነሻው የ
6

ወራት ሙሉ ደመወዝ ሆኖ ከአንድ የምርጫ ዘመን በላይ ላለው

ለመጀመሪያዉ
5 ዓመት

ለእያንዳንዱ ተጨማሪ የአንድ ዓመት አገልግሎት

የአንድ ወር ክፍያ

እየታከለ ይሰላለታል፤
ከአምስት ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት ዓመት የሁለት (2) ወር
ደመወዝ ይከፈላል፡፡
3.
በዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች መሠረት የሚከፈለው ጠቅላላ የመኖሪያ ቤት አበል ክፍያ ከ
36 ሰላሣ

ስድስት ወራት ደመወዝ መብለጥ የለበትም።
4.
በንዑስ አንቀጽ
2
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት ያገለገለ

ባለሥልጣን በራሱ ወይም በትዳር ጓደኛው ስም የተመዘገበ የግል መኖሪያ ቤት የሌለው እንደሆነ

ኪራይ እየከፈለ ለራሱና ለቤተሰቡ የሚገለገልበት የመኖሪያ ቤት እንዲሰጠው ይደረጋል፡፡ ዝርዝሩ

ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣ ደንብ ወይም መመሪያ ይወሰናል፡፡
8.
ስለ ተሽከርካሪ አበል

1.
ማንኛውም የክልሉ ህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል በሚከተሉት ሁኔታዎች የተሽከርካሪ አበል
ይከፈለዋል:-
ሀ/
ቢያነስ አንድ ሙሉ የምርጫ ዘመን አገልግሎ ከኃላፊነቱ ከተነሣ፣ ወይም
ለ/
በአንድ የምርጫ ዘመን ውስጥ ከግማሽ ያላነሰውን ጊዜ አገልግሎ በህመም፣ በአካል ጉዳት

ወይም ከአቅም በላይ በሆነ በሌላ በማናቸውም ምክንያት ከኃላፊነቱ ከተነሣ።
2.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
/1/
መሠረት የሚወሰነው የተሽከርካሪ አበል በአንድ ጊዜ የሚከፈል
ሆኖ፤
7

ሀ/
ባለመብቱ ርዕሰ መስተዳድር ወይም ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሲሆን መነሻው የ
12 ወራት

ሙሉ ደመወዝ ሆኖ ከአንድ የምርጫ ዘመን በላይ ለተሰጠ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ የአንድ ዓመት

አገልግሎት የአንድ ወር ደመወዝ የሚሰላ ሆኖ ከአምስት አመት በላይ ለሚሰጥ አገልግሎት

ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አንድ አመት አገልግሎት የሁለት ወር ደመወዝ እየታከለ ይሰላለታል።
ለ/
ባለመብቱ የቢሮ ኃላፊ ወይም በተመሣሣይ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሰው ሲሆን መነሻው የ
9 ወራት

ሙሉ ክፍያ ሆኖ ከአንድ የምርጫ ዘመን በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ የአንድ ዓመት

አገልግሎት የአንድ ወር ክፍያ እየታከለ የሚሰላ ሆኖ ከአምስት አመት በላይ ለሚሰጥ አገልግሎት

ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አንድ አመት አገልግሎት የሁለት ወር ደመወዝ እየታከለ ይሰላለታል።
ሐ/
ባለመብቱ ምክትል የቢሮ ኃላፊ ወይም በተመሣሣይ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሰው ሲሆን መነሻው የ
6 ወራት

ሙሉ ክፍያ ሆኖ ከአንድ የምርጫ ዘመን በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ የአንድ ዓመት አገልግሎት የአንድ

ወር ክፍያ እየታከለ የሚሰላ ሲሆን

ከአምስት አመት በላይ ለሚሰጥ አገልግሎት ለእያንዳንዱ ተጨማሪ

አንድ አመት አገልግሎት የሁለት ወር ደመወዝ እየታከለ ይሰላለታል።

3.
በዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች መሠረት የሚከፈለው ጠቅላላ የተሽከርካሪ አበል ክፍያ ከ
36

ወራት ደመወዝ መብለጥ የለበትም።
4.
በዚህ ንዑስ አንቀጽ
2 (ሀ)
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ አንድ የምርጫ ዘመንና ከዚያ በላይ

ላገለገለ የርዕሰ መስተዳድር ምድብ አባላት የቤት አውቶሞቢል በክልሉ መንግስት በጀት ተገዝቶ

ይሰጣል፡፡ ዝርዝሩ በደንብ ወይም በመመሪያ ይወሰናል፡፡
9.
የሕክምና አገልግሎት

1.
ከኃላፊነት የተነሣ የህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል፦
ሀ/
ለራሱና ለቤተሰቡ በሀገር ውስጥ መንግሥታዊ የጤና ተቋም በነፃ ወይም እንደሁኔታው በግል

የጤና ተቋም በመንግሥት ወጭ የሕክምና አገልግሎት የማግኘት መብት ይኖረዋል፡፡
ለ/
በሕክምና ቦርድ ውሣኔ በመንግስት ወጭ ወደ ውጭ ሀገር ተወስዶ መታከም ይችላል
::
2.
ከኃላፊነት የተነሳው ርዕሰ መስተዳድሩ ወይም ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ሲሆን ለራሱና ለባለቤቱ

በሀገር ውስጥ የጤና ተቋማት ተኝቶ ለመታከም የህክምና አገልግሎት የሚሰጠው በአንደኛ ደረጃ

ማዕረግ ይሆናል።
3.
ከኃላፊነት የተነሣ የቢሮ ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባል ሲሆን ለራሱና ለቤተሰቡ በሀገር ውስጥ

መንግሥታዊ የጤና ተቋማት በነፃ ወይም እንደሁኔታው በግል የጤና ተቋም በመንግሥት ወጪ

የሕክምና አገልግሎት ያገኛል።
8

4.
ከኃላፊነት የተነሣ ምክትል የቢሮ ኃላፊ ሲሆን ለራሱና ለቤተሰቡ በሀገር ውስጥ መንግሥታዊ የጤና

ተቋማት፣ በሀኪሞች ቦርድ ዉሳኔ በግል የህክምና አገልግሎት በነፃ ያገኛል።
10.
ስለ ግል ደህንነት ጥበቃ አገልግሎት

1.
ማንኛውም የርዕሰ መስተዳድር ንዑስ ምድብ አባል እና የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን

ኮሚሽነር በኃላፊነት ላይ በነበረበት ወቅት የግል ደኅንነት ጥበቃ ይደረግለት የነበረ ከሆነ ከኃላፊነት

ሲነሣም ለእሱና ለቤተሰቡ ጥበቃ ይደረግላቸዋል።
2.
የጥበቃ ኃይሉ ዓይነትና መጠን ጥበቃውን በሚያካሄደው አካል ይወስናል።
11.
የአገልግሎት የምስክር ወረቀት
1. Ÿኃላፊነት ¾}’d
የክልሉ የህግ
አስፈጻሚ ምድብ አባል፡-
G)G<Kƒ ¾U`Ý ²S” ¨ÃU Ÿ³ uLà ÁÑKÑK c=J” ›”Å— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ'
K)ከአንድ የምርጫ ዘመን በላይና ከሁለት የምርጫ ዘመን በታች ያገለገለ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ
የአገልግሎት ምስክር ወረቀት፣
N)›”É S<K< ¾U`Ý ²S” ÁÑKÑK c=J” Ze}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ'
S)ከአንድ ¾U`Ý ²S”
በታችና ከግማሽ
¾U`Ý ²S”
በላይ
ÁÑKÑK c=J” ›^}— Å[Í
¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ ይሰጠዋል።
2.
ከኃላፊነት ለተነሳ የክልሉ የህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል የሚሰጠው የአገልግሎት ምስክር ወረቀት

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሚፈረም ይሆናል፡፡
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(2)
መሠረት የ
›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< T”—¨<U
ከኃላፊነት የተ’d የክልሉ ህግ አስፈጻሚ ምድብ አባል፡-
G)uS”ÓYƒ
የጤና ድርጅቶች አማካኝነት በ
T>cÖ¨< ¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ pÉT>Á ÁÑ—
M&
K)uQ´v© ewcv‹ ¾¡w` ቦታይሰጠዋል::
4. ›”Å— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የርዕሰ መስተዳድር ንዑስ
ምድብ አባል u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (3) Ÿ}SKŸ}¨< ØpU u}ÚT]፡-
9

GÇ=–KAT+¡ ûeþ`ƒ ÃcÖªM&
Ku›Ãa–L” T[òÁ ¾y=.›Ã.ú ›ÑMÓKAƒ ÁÑ—M&
N¾›Ñ` ¨<eØ u[^ c=ÁÅ`Ó ¾›¾` ƒŸ?~ ªÒ HUd ከS„ uS”ÓYƒ Ãgð“M::
5. ¾G<K}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የርዕሰ መስተዳድር ንዑስ
ምድብ አባልና አንደኛ ደረጃ ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት የተነሳ የቢሮ ኃላፊ
ንዑስ ምድብ አባል u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (3) Ÿ}SKŸ}¨< ØpU u}ÚT]፡-
G Ç=–KAT+¡ ûeþ`ƒ ÃcÖªM፣
Ku›Ãa–L” T[òÁ ¾y=.›Ã.ፒ ›ÑMÓKAƒ ÁÑ—M ፣
N) ¾›Ñ` ¨<eØ u[^ c=ÁÅ`Ó ከ›¾` ƒŸ?~ ªÒ
ሃያ አምስት
ከS„ uS”ÓYƒ ይሸፈንለታል፡፡
6. ¾Ze}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የርዕሰ መስተዳድር ንዑስ
ምድብ አባል ¨ÃU G<K}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የቢሮ ኃላፊ
ንዑስ ምድብ አባል ¨ÃU ›”Å— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የU¡ƒM
ቢሮ ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባል u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (3) Ÿ}SKŸ}¨< ØpU u}ÚT]፡-
G
ሰርቪስ ፓስፖርት ይሰጠዋል፡፡
K
የሀገር ውስት በረራ ሲያደርግ ከአየር ትኬቱ ዋጋ ሃያ አምስት ከመቶ በመንግስት
ይሸፈንለታል፡፡
7. ›^}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የርዕሰ መስተዳድር ንዑስ
ምድብ አባል ¨ÃU Ze}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የቢሮ ኃላፊ
ንዑስ ምድብ አባል ¨ÃU G<K}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d
የU¡ƒM ቢሮ ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባል u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (3) Ÿ}SKŸ}¨< ØpU u}ÚT]፡-

ከሚመለከታቸው የፌዴራሉ መንግስት አካላት ጋር በመመካከር ሰርቪስ ፓስፖርት ይሰጠዋል፡፡

8. ›^}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የቢሮ ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባል
¨ÃU Ze}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የም¡ƒM ቢሮ ኃላፊ
u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (3) Ÿ}SKŸ}¨< ØpU u}ÚT] c`y=e ûeþ`ƒ ÃcÖªM::
10

9. ›^}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነቱ ¾}’d ምክትል የቢሮ ኃላፊ ንዑስ
ምድብ አባል u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (3) የ}SKŸ}¨< ØpU ÃcÖªM::
12.
የባለመብቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት
1. T”—¨<U
የህግ አስፈጻሚ
ምድብ አባል uY^ Là ÁK Ÿ²=I ¯KU uVƒ


የተለየ እንደሆነ ፦
ሀ/ ŸV~ Ò` u}ÁÁ² U¡”Áƒ ለሚከተሉት ¨Ü‹ Sgð—
ይሆን ዘንድ
¾Zeƒ ¨` ÅS¨´ Ku?}cu<
ßðLM&
K)ከኃላፊነት u=’d •a K=ŸðK¨< ÃÑv ¾’u[¨< ¾SssT>Á ›uM' ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ'
¾S•]Á u?ƒ ›uM“ ¾}iŸ`"] ›uM Ku?}cu< ßðLM::
2. T”—ውም
የህግ አስፈጻሚ
ምድብ አባል ከኃላፊነቱ }’e„
በዚህ አዋጅ የተፈቀዱለትን
ØpV‹
ŸTÓ–~ uòƒ Ÿ²=I ¯KU uVƒ u=Kà K=ŸðK¨< ÃÑv ¾’u[¨< ¾SssT>Á ›uM' ¾Y^ e”wƒ
¡õÁና ¾S•]Á u?ƒ“ ¾}iŸ`"] ›uM Ku?}cu< ßðLM::
3. T”—¨<U የርዕሰ መስተዳድር ንዑስ ምድብ አባል uY^ Là ÁK ¨ÃU

ከኃላፊነቱ }’e„ Ÿ²=I ¯KU
uVƒ
የተለየ እንደሆነ
:-
G)²?“ °[õ~“ ›ß` ¾Qèƒ ታሪኩ
በክልሉ
S”ÓYƒ
የብዙሀን መገናኛ ዘዴዎች
አማካኝንት
Ã’Ñ^M፣
K)Ÿõ}— ¾S”ÓYƒ vKYM×
ን ክልሉን በመወከል
ukw\ Y’-Y`¯ƒ Là }ј„ ¾›uv
Ñ<”Ñ<” ÁekU×M፣
N) ¾kwሩ Y’-Y`¯ት
ወጪ በክልሉ
S”ÓYƒ Ãgð“M::
4. የህግ አስፈጻሚ ምድብ አባል Ÿ²=I ¯KU uVƒ SK¾ƒ u²=I ›ªÏ SW[ƒ
ቤተሰቡ
u›Ñ` ¨<eØ

ሊያገኝ የሚገባው
¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ እንዲቋረጥ ›ÁÅ`ÓU::
¡õM ሦስት
ከኃላፊነት ስለሚነሱ የህግ አውጪው
11

ምድብ አባላት Sw
ቶችና ጥቅሞች

13.የጡረታ መብት
1.u²=I ›ªÏ ›”kê (4)
ስር
ከኃላፊነት eK}’c<
የክልሉ
ህግ አስፈጻሚ ምድብ አባላት የጡረታ መብት
¾}Å’ÑѨ< ከኃላፊነት K}’


የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የብሔረሰቦች ምክር ቤት፣ የዞን
/
ልዩ ወረዳ
አፈ-
ጉባዔና ምክትል አፈ
-
ጉባዔ፣ የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና ምክትል

ሰብሳቢዎች፣ለመንግሥት ተጠሪ፣ለጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይም በቢሮ ኃላፊ ወይም በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ

ለተሾሙ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ለዞን
/
ልዩ ወረዳ እና ሬጂዮ ፖሊታን ከተማ ምክር ቤት አፌ ጉባኤና

ምክትል አፌ ጉባኤዎች ላይ በተመሳሳይ
}ðéT> ÃJ“M::
2. ¾²=I ›”kê ”®<e ›”kê (1) É”ÒÑ@

እ”Å}Öuk J• ›Óvw vK¨< የጡረታ QÓ KS”ÓYƒ W^}—
¾}cÖ¨< ƒ`ÕT@ የህግ አውጪ ምድብ አባላትን Ãgõ“M::

14. ¾SssT>Á ›uM
1. u²=I ›ªÏ ›”kê (5)
ሥር
ከኃላፊነት eK}’c< ¾ህግ አስፈጻሚ ምድብ አባላት ¾SssT>Á ›uM
¾}Å’Ñገ¨< ከኃላፊነት K}’c<
የክልሉ ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት፣ የዞን
/
ልዩ ወረዳ

ምክር ቤት አፈ
-
ጉባኤ፣ ምክትል አፈ
-
ጉባኤና የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ

ሰብሳቢዎች፣ ምክትል ሰብሳቢዎችና ፀሀፊዎች፣

አባላት፣የመንግሥት ተጠሪዎች፣ የክልል ህዝብ

ተወካዮች ምክር ቤትና ብሄረሰቦች ምክር ቤት

ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይም በቢሮ ኃላፊ ወይም

በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣

የዞን
/
ልዩ ወረዳና
የሬጂዮ
ፖሊታን ከተማ ምክር ቤት
አፈ
-
ጉባኤና ምክትል አፈ
-
ጉባኤዎች

ላይ በተመሳሳይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
2.
ማንኛውም የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አንድ የምርጫ ዘመን አጠናቆ ከኃላፊነት

ሲነሣ የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ
-
ጉባዔ የሚያገኘውን የስድስት ወር ደመወዝ

ያህል ክፍያ በዳረጎት መልክ ይሰጠዋል፡፡
3.
የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(2)
ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ አባሉ ከአንድ የምርጫ ዘመን በላይ ሌላ

ተጨማሪ የምርጫ ዘመን ላገለገለበት ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አንድ የምርጫ ዘመን የምክትል አፈ
-

ጉባዔውን የሶስት ወር ደመወዝ
1/2 (
አንድ ሁለተኛ
)
ከዚያ በላይ ላለው ተጨማሪ ምርጫ ዘመን

የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢው የሁለት ወር ያልተጣራ ደመወዝ
1/2
ኛ እየታሰበ ዳረጎት ይከፈለዋል።
12

4.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
2
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በአንድ ምርጫ ዘመን ውስጥ በማሟያ

ምርጫ የምክር ቤት አባል የሆነ አንድ የምክር ቤት አባል ለአንድ ምርጫ ዘመን የሚከፈለው የዳረጎት

ክፍያ ይከፈለዋል፡፡
15. ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ
1. u²=I ›ªÏ ›”kê (6)
ሥር
ከኃላፊነት eK}’c< የህግ አስፈጻሚ ምድብ አባላት ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ
¾}Å’Ñገ¨< ከኃላፊነት K}’ሱና ደመወዝ ለሚከፈላቸው የህግ አውጪ ምድብ
አባላት በተመሣሣይ
}ðéT>
ÃJ“M::
2. u²=I ›ªÏ ›”kê 14 u”®<e ›”kê (2) እና (3) የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ
አባላት ከኃላፊነት ሲነሱ በቋሚ ኮሚቴ አባልነት ያገለገሉበት ጊዜ ብቻ ታስቦ በተጨማሪ ምክትል ቢሮ ኃላፊው
የሚያገኘው የስንብት ክፍያ ተሰልቶ ይከፈላቸዋል፡፡
J•U u²=I ›ªÏ ›”kê 21 SW[ƒ ¨ÅkÉV Y^¨< ¾ተSKሰ የህግ አውጪ ምድብ አባል የተጠቀሰውን ¾Y^
e”wƒ ¡õÁ አያገኝም፡፡
16.¾S•]Á u?ƒ ›uM
1. u²=I ›ªÏ ›”kê 7 ንዑስ
አንቀጽ
(1)
እና
(2) ፊደል ተራ ሀ.
ሥር
ከኃላፊነት eK}’c<
የርዕሰ መስተዳድር
ንዑስ
ምድብ አባላት ¾S•]Á u?ƒ ›uM ¾}Å’ÑѨ<
ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር

ቤት አፈ
-
ጉባዔ፣

የመንግስት ተጠሪ

እና ምክትል አፈ
-ጉባኤ
በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል።
2. u²=I ›ªÏ ›”kê 7 ንዑስ አንቀጽ (2) ፊደል ተራ ለ.
ሥር
ከኃላፊነት K}’c< ቢሮ
ሀላፊ
ንዑስ ምድብ አባላት
¾}Å’ÑѨ< ¾S•]Á u?ƒ ›uM
ለክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ
ሰብሳቢዎች፣ረዳት

የመንግሥት ተጠሪዎች፣

የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ብሄረሰቦች ምክር ቤት

ጽህፈት ቤት ኃላፊ

ወይም በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ለዞን
/
ልዩ ወረዳና ለረጅዮ ፖሊታን ከተማ

አስተዳደር ምክር ቤት አፈ
-
ጉባዔዎች በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
3 በዚህ አዋጅ አንቀጽ 7 ንዑስ አንቀጽ (1)፣(2) ፊደል ተራ ሐ. ንዑስ አንቀጽ (3) እና (4) ሥር ለምክትል ቢሮ
ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባል የተደነገገው የመኖሪያ ቤት አበል ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ
13

ምክትል ሰብሳቢዎችና ፀሐፊዎች
በምክትል የቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ የስራ ኃላፊዎች ለዞን/ልዩ ወረዳና
ለሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔዎች በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል።
17. ¾}iŸ`"] ›uM
1. u²=I ›ªÏ ›”kê 8
ንዑስ አንቀጽ
(1)

(2)
ፊደል ተራ ሀ
. ”®<e ›”kê (3)፣(4) ድንጋጌ
ሥር
ከኃላፊነት K}’ሱ

የርዕሰ መስተዳድር ንዑስ ምድብ አባላት
¾}iŸ`"] ›uM ¾}Å’ÑѨ<
ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና
ለብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ-
ጉባዔዎች፣ መንግስት ዋናተጠሪ እና ምክትል አፈ ጉባዔዎች

በተመሣሣይ
}ðéT> ÃJ“M::
2. u²=I ›ªÏ ›”kê 8
ንዑስ አንቀጽ
(1)፣(2)
ፊደል ተራ ለ
. ”®<e ›”kê (4) É”ÒÑ@ ሥር ከኃላፊነት K}’ሱ

ቢሮ ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባላት

የተሰጠው
¾}iŸ`"] ›uM
ለክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ
ሰብሳቢዎች፣
የመንግሥት ረዳት ተጠሪዎች፣ የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ብሄረሰቦች ምክር ቤት

ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይም በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ለዞን
/
ልዩ ወረዳና

ለረጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ
-
ጉባዔዎች በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
3.
በዚህ አዋጅ አንቀጽ
8
ንዑስ አንቀጽ
(1)፣(2)
ፊደል ተራ ሐ
.
እና ንዑስ አንቀጽ
(4)
ድንጋጌ ሥር ለምክትል

ቢሮ ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባላት የተወሰነው የተሽከርካሪ አበል
ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ
ኮሚቴ
ምክትል ሰብሳቢዎችና ፀሐፊዎች
በምክትል የቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ የስራ ኃላፊዎች ለዞን/ልዩ
ወረዳና ለሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔዎች በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል።
4.
በዚህ አዋጅ አንቀፅ
8
ንዑስ አንቀጽ
(1)

(2)
ፊደል ተራ ሀ
.
እና
(3)፣( 4)
መሠረት ከኃላፊነት ለሚነሳ የርዕሰ

መስተዳድር ምድብ አባላት የተፈቀደው የተሸከርካሪ አበልና የአውቶሞቪል አቅርቦት በተመለከተ እንደአግባብነቱ

ከኃላፊነት ለተነሳ የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ፣ ምክትል አፈ

ጉባዔዎች በተመሳሳይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
18. ¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ
1.
በዚህ አዋጅ አንቀጽ
9
ንዑስ አንቀጽ
(2)
ሥር ለርዕሰ መስተዳድር ንዑስ ምድብ አባላት የተደነገገው

ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ
-
ጉባዔና ምክትል አፈ ጉባዔዎች እና

የመንግስ ዋና ተጠሪ በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል።
14

2. u²=I ›ªÏ ›”kê 9 ”®<e ›”kê (3)
ሥር
ከኃላፊነት ለ}’ሱ
የቢሮ ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባላት
¾Q¡U“
አገልግሎት ¾}Å’ÑѨ< ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና፣ለዞን/
ልዩ ወረዳና

ለረጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ
-
ጉባዔዎችና
በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ የስራ ኃላፊዎች
በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል።
3. u²=I ›ªÏ ›”kê 9 ”®<e ›”kê (4)
ሥር
ከኃላፊነት

}’ሱ
የምክትል ቢሮ ኃላፊ ንዑስ ምድብ አባላት
¾Q¡U“
›ÑMÓKAƒ ¾}Å’ÑѨ< ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ
ምክትል ሰብሳቢዎችና ፀሐፊዎች
በምክትል የቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ የስራ ኃላፊዎች ለዞን/ልዩ ወረዳና ለሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር
ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔዎች በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል።
19. ስለ ÓM Å ህ ”’ ƒ Øun ›ÑMÓKAƒ
uኃLò’ƒ LÃ
በነበረበት
¨pƒ ¾ÓM Åህ”’ƒ Øun ÃÅ[ÓKƒ ¾’u[
የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር

ቤትና ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ
-
ጉባኤ በዚህ አዋጅ አንቀጽ
10
መሰረት ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር

ንዑስ ምድብ አባል የተሰጠውን የጥበቃ ሽፋን በተመሣሣይ ማግኘቱ የሚቀጥል ይሆናል
::
20. ¾SÕÕ¹“ ¾Õ´ T”h ›uM
1.የ
ክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ
-
ጉባዔ፣ምክትል አፈ
-ጉባኤ

እና የመንግስት ተጠሪ
የሥራ ዘመኑ አብ
ቅቶ ወደ
ቋሚ መኖሪያው ሲመለስ ለራሱና ለቤተሰቡ
የመጓጓጓ ዣናየጓዝ ማንሻ አበል በወቅ

የትራንስፖር
ት ተመን መሠረት ይከፈለዋል፡፡
2. የ
ክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይም በቢሮ

ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች
፤ የቋሚ
ኮሚቴ ሰብሳቢዎች፣
የዞል/ወረዳ
ና የሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር
ምክር ቤት
ዋና
አፈ-ጉባኤ
ዎች እና ለረዳት

የመንግስት ተጠሪዎች

በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ
1
ላይ የተደነገገው በተመሳሳይ መልኩ

ተፈፃሚ ይሆናል ፡፡
3. በክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይም በብሄረሰቦች ምክር ቤት በምክትል ቢሮ ኃላፊ
ለተሸሙ የስራ ኃላፊዎች ፤ ምክትልየቋሚ
ኮሚቴ ሰብሳቢዎች

፤ ፀሃፊዎች ፤
የዞል/ወረዳ
ና የሪጅዮ

ፖሊታን ከተማ አስተዳደር
ምክር ቤት ምክትልአፈ-ጉባኤዎች
በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ
1 ላይ

የተደነገገው በተመሳሳይ መልኩ ተፈፃሚ ይሆናል ፡፡
15

4.
በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ
1፤2
እና
3
መሰረት የመጓጓዣ አበል እንዲከፈለው የየብስ ትራንስፖርት

መጠቀም አለበት ፡፡ ሆኖም ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ሲያጋጥመው የአየር ትራንስፖርት

መጠቀም ይችላል፡፡
5.
በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ
1፤2
እና
3
መሰረት የሚከፈለው የጓዝ ማንሻ ወጪ አበል

እንደሚጓጓዝበት የየብስ ትራንስፖርት አይነት ለአባሉ ብቻ የ
1000ኪ.
ግ ፤ ከባለቤቱ እና ከልጆቹ

ጋር ከሆነ ደግሞ የ
1500 ከ.
ግ እና ለእያንዳንዱ ልጅ
100ከ.
ግ ተጨማሪ ሂሳብ ይሰላል፡፡
6.
አባሉ በግል መኪናው የመጠቀም ከሆነ የመኪናው ነዳጅ ወጪ በኪሎ ሜትር ርቀት መሰረት

በመንግስት ይሸፈናል፡፡
21.
ስለ
Y^ UÅv
1. ŸSS[Ö< uòƒ ¾S”ÓYƒ SY]Á u?ƒ ¨ÃU ¾S”ÓYƒ ¾MTƒ É`σ W^}— ¾’u[ ማንኛውም

የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ
-
ጉባኤ ፣ምክትል አፈ
-
ጉባኤ ወይም ቋሚ ኮሚቴ

ሰብሳቢ፣ ምክትል ሰብሳቢዎች ፀሐፊዎች እንዲሁም የብሔረሰቦች ምክር ቤት፣ የዞን
/
ልዩ ወረዳ
U¡` u?ƒ አፈ-
ጉባኤ ወይም
ምክትል አፈ-
ጉባኤ ከኃ
Lò’ቱ
የተነሣ እንደሆነ
¨ÅkÉV Y^¨<
KSSKe ŸÖ¾k
አግባብ ባለው ህግ መሠረት
¨Å Y^¨<

እንÇ=SKe ¨ÃU ¾kÉV ¾Y^
xታ¨< ¡õƒ
ሆኖ ካልተገኘ
u}Sddà ¾Y^ xታ LÃ

እ”Ç=SÅw ÃÅ[ÒM::
2. ከኃላፊነት ¾}’d¨< ¾
ክልል ህዝብ ተወካዮች
U¡` u?ƒ አፈ-ጉባኤና ምክትል አፈ-ጉባኤ፣የቋሚ

ኮሚቴ ሰብሣቢ፣ የብሄረሰቦች
ምክር ቤት አፈ-
ጉባኤ ወይም
ምክትል አፈ-ጉባኤ፣ሰብሳቢዎች
ምክትል ሰብሳቢዎችና ፀሐፊዎች እንዲሁም የብሔረሰቦች ምክር ቤት እና የዞን/ልዩ ወረዳ ምክር
ቤት አፈ-ጉባኤ እና ምክትል አፈ-ጉባኤ ቀድሞ በነበረበት የመንግስት መሥሪያ ቤት ወይም የመንግስት
የልማት ድርጅት በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (1) መሠረት ሊመደብ ካልቻለ በሌላ የመንግስት የልማት
ድርጅት በሚገኝ ተመሳሳይ ¡õƒ ¾Y^ xታ K=SÅw ËLM::
3.¾ክልል
ህዝብ ተወካዮች
U¡` u?ƒ አፈ-
ጉባኤ፣ ምክትል
አፈ-
ጉባኤ፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሣቢ፣
ምክትል
ሰብሳቢዎችና
ፀሐፊዎች እንዲሁም የብሔረሰቦች ምክር ቤት እና የዞን/ልዩ ወረዳ
ምክር ቤት አፈ-
ጉባኤ ወይም
ምክትል አፈ-ጉባኤ፣ uU¡` u?~ ¨<eØ ÁÑKÑKuƒ ²S”
u}SÅuuƒ ¾S”ÓYƒ SY]Á u?ƒ ¨Ã ም ¾S”ÓYƒ ¾MTƒ É`σ ¨<eØ እንÅ}cÖ
›ÑMÓKAƒ ÃqÖ`KታM::
16

4. ¾²=I ›”kê É”ÒÑ@‹ ug<Sƒ ¾T>Á²< xታ‹” uT>SKŸƒ }ðéT> ›ÃJኑም::
22. ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ
1. ከኃላፊነት ¾}’d የህግ አውጪ ምድብ አባል
በሚከተሉት ሁኔታዎች የአገልግሎት ምስክር ወረቀት
ይሰጠዋል፦
G)G<Kƒ ¾U`Ý ²S” ¨ÃU Ÿ³ uLà ÁÑKÑK c=J” ›”Å— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ'
K)Ÿ›”É ¾U`Ý ²S” uLÓ ŸG<Kƒ ¾U`Ý ²S” uታ‹ ÁÑKÑK c=J” G<K}— Å[Í
¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ'
N)›”É S<K< ¾U`Ý ²S” ÁÑKÑK c=J” Ze}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ'
መ) ŸÓTi ¾U`Ý ²S” uLÓ Ÿ›”É ¾U`Ý ²S” uታ‹ ÁÑKÑK c=J” ›^}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ
¾Ue¡` ¨[kƒ።
2. ከኃላፊነት K}’d
የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

እና
ብሔረሰ
ቦች ምክር

ቤት
›ð-Ñ<v¯@
፣ምክትል አፈ-ጉባኤ ¾T>cጠው ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ በክልሉ ርዕሰ
መስተዳድር
;
ከኃላፊነት ለተነሳ
የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች፣ምክትል ሰብሳቢዎች፣የመንግሥት ተጠሪ

የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት

የጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይም በቢሮ

ኃላፊ ወይም በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የተሾሙ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች

ለክልል ህዝብ

ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሚሰጥ ምስክር ወረቀት እንደየአግባቡ በክልል ህዝብ ተወካዮች

ምክር ቤትና በብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ይፈረማል፡፡ የዞን
/
ልዩ ወረዳ ምክር ቤት አፈ

ጉባዔ በዞን
/
ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
; የሬጂዮ ፖሊታን ከተማ ምክር ቤት
አፈ
-
ጉባኤ በከንቲባው

እንዲሁም የዞን
/
ልዩ ወረዳ ምክር ቤት ምክትል አፈ
-
ጉባኤ በዞን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ
; የረጅዮ

ፖሊታን ከተማ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ በከተማው አፈ ጉባዔ ይፈረማል፡፡
3. ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d
የርዕሰ መስተዳድር ንዑስ
ምድብ አባል
eKT>ÁÑ—†¨< ØpV‹ u²=I ›ªÏ ›”kê 11 Y` ¾}Å’ÑÑ<ƒ ከኃላፊነት K}’ሱ
የክልሉ ህዝብ
ተወካዮች ምክር ቤት
እና
ብሔረሰ
ቦች ምክር
ቤት ›ð-Ñ<v¯@“
ምክትል አፈ ጉባዔ
በተመሣሣይ
}ðéT> ÃJ“K<::
17

4. ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የቢሮ ኃላፊ eKT>ÁÑ—†¨< ØpV‹ u²=I ›ªÏ
›”kê 11 Y` ¾}Å’ÑѬ ከኃላፊነት K}’d ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና

ምክትል ሰብሳቢዎችና ፀሐፊዎች
፣ ምክትል የቢሮ ኃላፊ ማዕረግ ለተሾሙ የስራ ኃላፊዎች፣ ለዞን/ልዩ ወረዳና
ለሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባዔና ምክትል አፈ-ጉባዔዎች በተመሣሣይ ተፈፃሚ
ይሆናል።
6.
የአገልግሎት የምስክር ወረቀት የተሰጠው ከኃላፊነት የተነሣ የህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል ስለሚያገኛቸው

ጥቅሞች በዚህ አዋጅ አንቀጽ
11
ንዑስ አንቀጽ
(3)
ፊደል ተራ ሀ
.
እና ለ
.
የተደነገጉት ከኃላፊነት ለተነሱ

ማንኛውም የክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትም በተመሳሳይ ተፈፃሚ ይሆናሉ።
23 Ÿ²=I ¯KU uVƒ eK}K¾ vKSwƒ
1. በዚህ አዋጅ በአንቀፅ 12 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ሀ.ለ እና 2 ላይ በሞት ለተለየ የህግ አስፈፃሚ
ምድብ አባል የተደነገገው በሞት ለተለየ የህግ አውጪ ምድብ አባል በተመሳሳይ መልኩ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
2. በዚህ አዋጅ በአንቀፅ 12 ንዑስ አንቀፅ 3 በፊደል ተራ ሀ.ለ .ሐ ላይ ለርዕሰ መስተዳድር ንዑስ ምድብ
አባል የተደነገገው ለክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ፣ምክትል አፈ-
ጉባኤ እና የመንግስት ተጠሪ በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል።
3. የህግ አውጪ ምድብ አባል ከዚህ ዓለ

/
በሞት መለየት
በዚህ
አዋጅ
መሠረት ቤተሰቡ በሀገር ውስጥ
ሊያገኝ የሚገባውን የሕክምና አገልግሎት
እንዲቋረጥ
አያደርግም፡፡
¡õM አራት
ከኃላፊነት ስለ }’c<
የህግ ተርጓሚ ምድብ አባላት
Sw„‹“ ØpV‹
”®<e ¡õM ›”É

ከኃላፊነት
ስለተነሣ ¾ÖpLÃ õ`É u?ƒ
–_²= ደ ” ƒ
24. ¾Ö<[ታ Swƒ
18

በዚህ አዋጅ አንቀጽ
4
ስር የጡረታ መብቶችን በተመለከተ የተደነገገው ለህግ ተርጓሚ ምድብ አባል

በተመሳሳይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
25. ¾SssT>Á ›uM
1. T”—¨<U የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ
አባል በዚህ አዋጅ መሠረት የመቋቋሚያ አበል

ሊከፈለው የሚችለው በሚከተሉት ሁኔታዎች ነው፦
G) u=Á”e አምስት ዓመት ›ÑMÓKA ከኃላፊነት Ÿ}’d፣ ¨ÃU
ለ)
ከሁለት ዓመት ተኩል ላ
L’c
ጊዜ
›ÑMÓKA uISU' u›"M Ñ<ǃ ¨ÃU Ÿ›pU uLà uJ’ በK?L

በማናቸውም
U¡”Áƒ ከኃላፊነት Ÿ}’d።
2.u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (1) SW[ƒ ¾T>ŸðK¨< ¾SssT>Á ›uM KSËS]Á¨< ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ
ÁM}×^<
ሙሉ የዘጠኝ
¨` ÅS¨´ J• Ÿ›”É ¯Sƒ uLà LK¨< ለእያንዳንዱ }ÚT] ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ
¾›”É ¨` ÅS¨´ እየታከለ የሚሰላ ሲሆን
ከአምስት ዓመት በላይ ለሚሰጥ አገልግሎት ለእያንዳንዱ

ተጨማሪ ዓመት የሁለት ወር ደመወዝ እየተጨመረ የሚሰላ ይሆናል፡፡
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
2
መሠረት የሚከፈለው
ÖpLL ¾SssT>Á ›uM ¡õÁ Ÿ36 ¨` /ከሰላሣ
ስድስት/ ወራት ÅS¨´ SwKØ ¾KuƒU::
26.
ስለ
Y^ e”wƒ ¡õÁ
1. ከኃላፊነት ¾}’d T”—¨<U የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል
በዚህ

አዋጅ መሠረት
¾Y^ e”wƒ ¡õÁ ßðKªM::
2. u²=I ›”kê ”®<e ›”kê /1/ SW[ƒ ¾T>ŸðK¨< ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ KSËS]Á¨< ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ
ያልተጣራው የዘጠኝ ¨` ሙሉ ÅS¨´ J• Ÿ›”É ¯Sƒ uLà LK¨< ለእያንዳንዱ }ÚT] ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ
¾›”É ¨` ÅS¨´ እየታከለ የሚሰላ ሲሆን ከአምስት ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት
የ2 /ሁለት/ ወር ደመወዝ እየተጨመረ የሚሰላ ይሆናል፡፡
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
2
መሠረት
¾T>ŸðK¨< ÖpLL ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ 36 /cLX eÉeƒ/ ¨ራት ÅS¨´
SwKØ ¾KuƒU።
27. ¾S•]Á u?ƒ ›uM
19

1.ከኃላፊነት የተነሳ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ
አባል በሚከተሉት ሁኔታዎች የመኖሪያ ቤት

አበል ይከፈለዋል፦
ሀ/አምስት ዓመት አገልግሎ ከኃላፊነት ከተነሳ፣
ለ/
ከዚህ በላይ
የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ

ሁለት ዓመት
ተኩል
ላላነሰ
ጊዜ
አገልግሎ
በህመም፣በአካል ጉዳት ወይም ከአቅም በላይ በሆነ

ሌላ
በማናቸውም
ምክንያት ከኃላፊነቱ
ከተነሳ፣
ሐ/ከአምስት ዓመት በላይ አገልግሎት ከኃላፊነቱ የተነሳ
እንደሆነ መነሻው የአስራ ሁለት
ወራት ሙሉ

ደመወዝ
እንዲያገኝ ተደርጎ ከዚያ በላይ ለተሰጠ የአንድ አመት አገልግሎት የቤት ክራይ አበሉ
አንድ ወር
ደመወዝ እየታከለ የሚሰላ ሲሆን ከአምስት ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት
የ2 /ሁለት/ ወር ደመወዝ እየተጨመረ የሚሰላ ይሆናል ፡፡
2. በንዑስ
አንቀጽ
(1)
ፊደል ተራ ሐ
.
መሠረት
¾T>ŸðK¨< ÖpLL ¡õÁ ከ36 /ሰላሳ ስድስት/ ¨ራት ¾S•]Á
u?ƒ ›uM SwKØ ¾KuƒU::
3.
በንዑስ አንቀጽ
(1)
ፊደል ተራ ሐ
.
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት
ንዑስ ምድብ
አባል ሆኖ

ያገለገለ ባለሥልጣን በራሱ ወይም በትዳር ጓደኛው ስም የተመዘገበ የግል መኖሪያ ቤት

የሌለው እንደሆነ ኪራይ እየከፈለ ለራሱና ለቤተሰቡ የሚገለገልበት የመኖሪያ ቤት እንዲሰጠው ይደረጋል፡፡

ዝርዝሩ ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣ ደንብ ወይም መመሪያ ይወሰናል፡፡
28. ¾}iŸ`"] ›uM
1.T”—¨<U የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል
በሚከተሉት ሁኔታዎች የተሽከርካሪ አበል
ይከፈለዋል፦
G)u=Á”e አምስት ዓመት ›ÑMÓKA ከኃላፊነት Ÿ}’d ወይም
ለ) ከሁለት ዓመት
ተኩል ላላ
’c
ጊዜ
›ÑMÓKA uISU' u›"M Ñ<ǃ
ወይም
Ÿ›pU uLà uJ’ በK?L

በማናቸውም
U¡”Áት ከኃላፊነቱ Ÿ}’d።
2. u²=I ›”kê ”®<e ›”kê /1/ SW[ƒ ¾T>ŸðK¨< ¾}iŸ`"] ›uM u›”É ጊ²? ¾T>ŸðM
ሲሆን መነሻው
12/
አስራ ሁለት
/
ወራት ያልተጣራ ሙሉ ደመወዝ ሆኖ
Ÿ›”É ¯Sƒ uLà LK¨<
ለእያንዳንዱ
}ÚT]
20

¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ ¾›”É ¨` ÅS¨´ እየታከለ የሚሰላ ሲሆን ከአምስት ዓመት በላይ ላለው
ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት የ2 /ሁለት/ ወር ደመወዝ እየተጨመረ የሚሰላ ይሆናል ፡፡
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(2)
መሠረት
¾T>ŸðK¨< ÖpLL ¾}iŸ`"] ›uM ¡õÁ Ÿ36 /cLX
eÉeƒ/ ወራት ደመ¨´ SwKØ ¾KuƒU።
4.
በዚህ አዋጅ አንቀጽ
8
ንዑስ አንቀጽ
(2)
ፊደል ተራ ሀ
.
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ አንድ የምርጫ

ዘመንና ከዚያ በላይ ላገለገለ የፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባላት የቤት አውቶሞቢል በክልሉ መንግስት በጀት

ተገዝቶ ይሰጣል፡፡ ዝርዝሩ በደንብ ወይም በመመሪያ ይወሰናል፡፡
29. ¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ
1.ከኃላፊነት ¾}’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል'
G) K^c<“ Ku?}cu< u›Ñ` ¨<eØ uS”ÓYƒ ¾Ö?“ }s ማት u’í ¨ÃU እንደሁኔታው uÓM
¾Ö?“ }sማት uS”ÓYƒ ¨Ü ¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ ÁÑ—M&
K)
በሐኪሞች ቦርድ ውሣኔ ወደ ው
ß ›Ñ`
ሄዶ በክልሉ
S”ÓYƒ ¨Ü
መታከም
ËLM::
2. ከኃላፊነቱ ¾}’d
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል ለራሱም ሆነ ለባለቤቱ
u›Ñ` ¨<eØ
¾Ö?“ }sማት }˜„ K
መታከም
¾I¡U“ ›ÑMÓKAƒ ¾T>cÖ¨< u›”Å— Å[Í T°[Ó ÃJ“M::
30.
ስለ
ÓM ÅI”’ƒ Øun ›ÑMÓKAƒ
1.T”—¨<U የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል uኃLò’ƒ LÃ u’u[uƒ ¨pƒ ¾ÓM ÅI”’ƒ
Øun ÃÅ[ÓKƒ ¾’u[ ŸJ’
ከኃላፊነቱ

ከተነሣ በኋላም ለእርሱና
Ku?}cu<
ቀጣይ
Øun ÃÅ[ÓላቸዋM::
2.¾Øun

ኃÃK< ¯Ã’ƒ“ SÖ” Øun¨<” uT>Á"H>Ũ< ›"M èc“M::
31. ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ
1.
ከኃላፊነት
¾}’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ
አባል በሚከተሉት ሁኔታዎች

የአገልግሎት ምስክር ወረቀት ይሰጠዋል፦
G)አስር ዓመት ¨ÃU Ÿ³ uLà ÁÑKÑK c=J” ›”Å— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ'
K)ከአምስት ዓመት uLÓ ከአስር ዓመት
በታች
ÁÑKÑK c=J” G<K}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ
¾Ue¡` ¨[kƒ'
21

N)አምስት ዓመት ÁÑKÑK c=J”
ደግሞ
Ze}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ'
S) ከሁለት ዓመት
ተኩል
uLÓ ከአምስት ዓመት
በታች
ÁÑKÑK
ሲሆን
›^}— Å[Í
¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ።
2. ከኃላፊነት K}’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል ¾T>ሰጠው ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡`
¨[kƒ uክልሉ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ' ለጠቅላይ ፍርድ ቤት
ዳኞችና ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት
¾T>cጠው ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ
ደግሞ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት
የሚፈረም
ይሆናል::
3. ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< T”—¨<U
ከኃላፊነት
¾}’d የክልሉ ህግ ተርጓሚ አካል፡-
G)
በክልሉ
S”ÓYƒ
የጤና ድርጅቶች
KT>cÖ¨< ¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ pÉT>Á ÁÑ—M&
K) uQ´v© ewcv‹ ¾¡w` ቦታ ይሰጠዋል::
4.›”Å— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት¾}’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል u²=I ›”kê ”®<e ›”kê /3/
ሥር
Ÿ}SKŸቱት Øpሞች u}ÚT]

ከሚመለከታቸው የፌዴራሉ መንግሥት አካላት ጋር በመመካከር፦
G Ç=–KAT+¡ ûeþ`ƒ ÃcÖªM&
K u›Ãa–L” T[òÁዎች ¾y=.›Ã.ú ›ÑMÓKAƒ
እንዲያገኝ ይደረጋል፤
ሐ) ¾›Ñ` ¨<eØ u[^ c=ÁÅ`Ó ¾›¾` ƒŸ?~ ªÒ HUd ከS„
ው ወጭ በክልሉ
S”ÓYƒ
Ãgð”KታM::
5.¾G<K}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨<
ከኃላፊነት
¾}’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል

ይም የአንደኛ ደረጃ የአገልግሎት ምስክር ወረቀት የተሠጠው
ከኃላፊነቱ የተነሳ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ንዑስ ምድብ አባል u²=I ›”kê ”®<e ›”kê /3/ ስር
Ÿ}SKŸቱት Øpሞች u}ÚT]
ከሚመለከታቸው የፌዴራል መንግሥት አካላት ጋር በመመካከር
:-
GÇ=–KAT+¡ ûeþ`ƒ ÃcÖªM&
Ku›Ãa–L” T[òÁዎች ¾y=.›Ã.ú ›ÑMÓKAƒ
እንዲያገኝ ይደረጋል፤
22

ሐ) ¾›Ñ` ¨<eØ u[^ c=ÁÅ`Ó ¾›¾` ƒŸ?~ ªÒ HÁ ›Ueƒ ከS„ው
ወጭ በክልሉ
S”ÓYƒ
Ãgð”KታM::
6.¾Ze}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት¾}’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል ¨ÃU G<K}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት
የተ’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ንዑስ ምድብ
አባል
¨ÃU ›”Å— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ
¾}cÖ¨< ከኃላፊነት¾}’d የከፍተኛ
ፍርድ ቤት

ፕሬዚደንት
u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (3) ሥር
Ÿ}SKŸ
ቱት
Øpሞች u}ÚT]
ከሚመለከታቸው የፌዴራሉ መንግሥት አካላት ጋር በመመካከር፦
ሀ)
የሰርቪስ ፓስፖርት
ÃcÖªM&
K u›Ãa–L” T[òÁዎች ¾y=.›Ã.ú ›ÑMÓKAƒ
እንዲያገኝ ይደረጋል፤
N)¾›Ñ` ¨<eØ u[^ c=ÁÅ`Ó ¾›¾` ƒŸ?~ ªÒ ›Y` ከS„ው
ወጭ በክልሉ
S”ÓYƒ
Ãgð”K M::

7.›^}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት ¾}’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል ¨ÃU Ze}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት
¾}’d የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ንዑስ ምድብ አባል ¨ÃU G<K}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡`
¨[kƒ ¾}cÖ¨< ከኃላፊነት¾}’d የከፍተኛ
ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት u²=I ›”kê ”®<e ›”kê /3/ ሥር
Ÿ}SKŸቱት Øpሞች u}ÚT]
ከሚመለከታቸው የፌዴራሉ መንግሥት አካላት ጋር

በመመካከር፦የሰርቪስ ፓስፖርት ይሰጠዋል፡፡

8.
አራተኛ ደረጃ የአገልግሎት ምስክር ወረቀት የተሰጠው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ንዑስ ምድብ

አባል ወይም ሶስተኛ ደረጃ የአገልግሎት ምስክር ወረቀት የተሰጠው የከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት
u²=I ›”kê ”®<e ›”kê /3/
ሥር
Ÿ}SKŸቱት Øpሞች u}ÚT]
ከሚመለከተው የፌዴራሉ

መንግሥት አካል ጋር በመመካከር የሰርቪስ ፓስፖርት ይሰጠዋል።
32.¾vKSw~ Ÿ²=I ¯KU uVƒ SK¾ƒ
1.T”—¨<U የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል uY^ Là ÁK Ÿ²=I ¯KU uVƒ


የተለየ እንደሆነ፦
23

G)ŸV~ Ò` u}ÁÁ² U¡”Áƒ KT>ከተሉ ¨Ü‹ Sgð— ¾Zeƒ ¨`
ሙሉ
ÅS¨´ Ku?}cu<
ßðLM&
K)
ከኃላፊነት
u=’d •a K=ŸðK¨< ÃÑv ¾’u[¨< ¾SssT>Á ›uM' ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ ና
¾S•]Á u?ƒ ›uM Ku?}cu< ßðLM::
2.T”—ውም የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል
ከኃላፊነቱ
ከ}’
ሳ በኋላ
ØpV‹”
ŸTÓ–~ uòƒ Ÿ²=I ¯KU uVƒ u=Kà K=ŸðK¨< ÃÑv ¾’u[¨< ¾SssT>Á ›uM' ¾Y^
e”wƒ ¡õያና ¾S•]Á u?ƒ ›uM Ku?}cu< ßðLM::
3.T”—¨<U የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል uY^ Là ÁK ¨ÃU

ከኃላፊነቱ
ተ’e„ Ÿ²=I ¯KU uVƒ u=KÃ:-
G)²?“ °[õ~“ ›ß` ¾Qèƒ ታሪኩ


በክልሉ
S”ÓYƒ
የመገናኛ ብዙሐን

ዘዴዎች አማካኝነት
Ã’Ñ^M&

K)
የክልሉ መንግሥት
Ÿõ}— vKYM×” ukw\ Y’-Y`¯ƒ Là }ј„ ¾›uv Ñ<”Ñ<”
ÁekU×M&
N)¾kwሩ Y’-Y`¯ት ¨Ü
በክልሉ
S”ÓYƒ Ãgð“M::
4.የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ንዑስ ምድብ አባል Ÿ²=I ¯KU uVƒ SK¾ƒ u²=I ›ªÏ SW[ƒ

ቤተሰቡ
u›Ñ` ¨<eØ
የተጠበቀለትን
¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ ¾TÓ–ƒ Swƒ እንዲቋረጥ
›ÁÅ`ÓU::
”®<e ¡õM G<Kƒ
ከኃላፊነት ¾}’ ሱ Ç™‹
ስለሚያገኟቸው
Sw ቶች “ Øp ሞች
33. ÖpLL
¾²=I ›ªÏ ›”kê /25/
ንዑስ አንቀጽ
/1/ (K)' /27/ /1/ (K)' /28 / /1/ (K) “

አንቀጽ /32/ ድንጋጌዎች
እንደተጠበl Jነው ¾²=I ”®<e ¡õM É”ÒÑ@‹ uÖ<[ታ U¡”Áƒ
ከኃላፊነት
K}’c<
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ

ቤት ዳኞችና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶችም በተመሣሣይ ተፈፃሚዎች ይሆናሉ
::

24

34.የጡረታ መብት

በዚህ አዋጅ አንቀጽ
3
ስር የጡረታ መብቶችን በተመለከተ የተደነገገው ለህግ ተርጓሚ ምድብ አባል ለሆኑት

ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችና ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶች በተመሳሳይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
35.¾ መቋቋሚያ አበል
1.T”—¨<U
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ወይም የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶች
በሚከተሉት

ሁኔታዎች የመቋቋሚያ አበል ይከፈለዋል፦
G) u=Á”e ›Ueƒ ¯Sƒ ›ÑMÓKA ከኃላፊነት Ÿ}’d ¨ÃU
K)ŸG<Kƒ ¯Sƒ }Ÿ<M ላL’c
ጊዜ
›ÑMÓKA uISU' u›"M Ñ<ǃ ¨ÃU Ÿ›pU uLà uJ’
በK?L
በማናቸውም
U¡”Áƒ ከኃላፊነት Ÿ}’d።
2. u²=I ›”kê ”®<e ›”kê /1/ SW[ƒ ¾T>ŸðK¨< ¾SssT>Á ›uM KSËS]Á¨< ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ
ÁM}×^¨<
ሙሉ የስድስት
¨` ÅS¨´ J• Ÿ›”É ¯Sƒ uLà LK¨< ለእያንዳንዱ ተÚT] ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ
¾›”É ¨` ÅS¨´ እየታከለ የሚሰላ ሲሆን
ከአምስት ዓመት በላይ ለሚሰጥ አገልግሎት ለእያንዳንዱ ተጨማሪ

ዓመት የሁለት ወር ደመወዝ እየተጨመረ የሚሰላ ይሆናል፡፡
5.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(2)
መሠረት የሚከፈለው
ÖpLL ¾SssT>Á ›uM ¡õÁ Ÿ36 /ከሰላሣ
ስድስት/ ወራት ÅS¨´ SwKØ ¾KuƒU::
36. ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ
1.T”—¨<U
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ወይም የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶች በዚህ አዋጅ መሠረት
¾Y^
e”wƒ ¡õÁ ßðL†ªM::
2.u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (1) SW[ƒ ¾T>ŸðK¨< ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ KSËS]Á¨< ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ
ያልተጣራው የስድስት ¨` ሙሉ ÅS¨´ J• Ÿ›”É ¯Sƒ uLà LK¨< ለእያንዳንዱ }ÚT] ¾›”É ¯Sƒ
›ÑMÓKAƒ ¾›”É ¨` ÅS¨´ እየታከለ የሚሰላ ሲሆን ከአምስት ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ
አገልግሎት የ2 /ሁለት/ ወር ደመወዝ እየተጨመረ የሚሰላ ይሆናል ፡፡
25

3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(2)
መሠረት
¾T>ŸðK¨< ÖpLL ¾Y^ e”wƒ ¡õÁ 36 /cLX eÉeƒ/ ¨ራት
ÅS¨´ SwKØ ¾KuƒU

37. ¾S•]Á u?ƒ ›uM
1.T”—¨<U
የክልሉ
ጠቅላይ ፍርድ
ቤት ዳኛ ወይም የከፍተኛ
ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት
በሚከተሉት ሁኔታዎች

የመኖሪያ ቤት አበል ይከፈለዋል፦
G)u=Á”e ›Ueƒ ¯Sƒ ›ÑMÓKA
ከኃላፊነት
Ÿ}’d ¨ÃU
K)ŸG<Kƒ ¯Sƒ }Ÿ<M ላL’c ጊዜ ›ÑMÓKA uISU' u›"M Ñ<ǃ ¨ÃU Ÿ›pU uLà uJ’
በK?L
በማናቸውም
U¡”Áƒ
ከኃላፊነት
Ÿ}’d።
2. u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (1) SW[ƒ ¾T>ŸðK¨< ¾S•]Á u?ƒ ›uM u›”É Ñ>²? ¾T>ŸðM J• KÖpLà õ`É u?ƒ
Ç—
ወይም


ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት
KSËS]Á¨< ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ ያልተጣራው የስድስት ¨`
ሙሉ ÅS¨´ J• Ÿ›”É ¯Sƒ uLà LK¨<
ለእያንዳንዱ
}ÚT] ¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ ¨` ¾›”É ¨` ÅS¨´ እየታከለ

የሚሰላ ሲሆን
ከአምስት ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት የ2 /ሁለት/ ወር ደመወዝ
እየተጨመረ የሚሰላ ይሆናል ፡፡
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
2
መሠረት
¾T>ŸðK¨< ÖpLL ¾S•]Á u?ƒ ›uM ¡õÁ 36 /cLX eÉeƒ/ ¨ራት
ÅS¨´ SwKØ ¾KuƒU

38.¾}iŸ`"] ›uM
1.T”—¨<U
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ወይም የዞን
/
ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንት

በሚከተሉት ሁኔታዎች የተሽከርካሪ አበል ይከፈለዋል፦
G)u=Á”e ›Ueƒ ¯Sƒ ›ÑMÓKA ከኃላፊነት Ÿ}’d፣ ¨ÃU
K)ŸG<Kƒ ¯Sƒ }Ÿ<M ላL’c
ጊዜ
›ÓMÓKA uISU' u›"M Ñ<ǃ ¨ÃU Ÿ›pU uLà uJ’
በK?L
በማናቸውም
U¡”Áƒ ከኃላፊነትየ}’d እንደሆነ።
2. u²=I ›”kê ”®<e ›”kê (1) SW[ƒ ¾T>ŸðK¨< ¾}iŸ`"] ›uM u›”É Ñ>²? ¾T>ŸðM J•
KÖpLÃ õ`É u?ƒ Ç—
ወይም


ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፕሬዚደንቶች
KSËS]Á¨< ¾›”É ¯Sƒ
›ÑMÓKAƒ ያለተጣራው የስድስት ¨` ሙሉ ÅS¨´ J• Ÿ›”É ¯Sƒ uLà LK¨<
ለእያንዳንዱ
}ÚT]
26

¾›”É ¯Sƒ ›ÑMÓKAƒ ¾›”É ¨` ÅS¨²<እየታከለ የሚሰላ ሲሆን ከአምስት ዓመት በላይ ላለው
ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አገልግሎት የ2 /ሁለት/ ወር ደመወዝ እየተጨመረ የሚሰላ ይሆናል፤
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(2)
መሠረት
¾T>ŸðK¨< ÖpLL ¾}iŸ`"] ›uM ¡õÁ 36 /cLX
eÉeƒ/ ¨ራት ÅS¨´ SwKØ ¾KuƒU።
39. ¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ
ከኃላፊነት ¾}’d
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ወይም የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶች
K^c<“ Ku?}cu<
u›Ñ` ¨<eØ uS”ÓYƒ ¾Ö?“ }sማት u’í ¨ÃU እንደሁኔታው uÓM ¾Ö?“ }sU
በክልሉ
S”ÓYƒ ¨Ü
¾Q¡U“ ›ÑMÓKAƒ ÁÑ—M:: Ç—¬ ŸGLò’ƒ ¾}’d¬ uÖ< ታ ŸJ’

በሐኪሞች ቦርድ ውሣኔ ወደ ውጭ ሄዶ
በክልሉ S”ÓYƒ ¨Ü መታከም ËLM::
40. ¾›ÑMÓKAƒ ¾Ue¡` ¨[kƒ
1.ከኃላፊነት ¾}’d
ማንኛውም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ወይም የዞን
/
ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ

ቤት ፕሬዚደንት በሚከተሉት ሁኔታዎች የአገልግሎት ምስክር ወረቀት ይሰጠዋል፦

ሀ/ Ÿአስር ¯Sƒ
በላይ ያገለገለ ሲሆን
›”Å— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ'
ለ)Ÿአስር ¯Sƒ በታችና
ከአምስት ዓመት
uLà ÁÑKÑK c=J” ሁለተኛ Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡`
¨[kƒ'
ሐ)አምስት ¯Sƒ ÁÑKÑK c=J” ሦስተኛ Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ'
መ)ŸG<Kƒ ¯Sƒ }Ÿ<M እeŸ ›Ueƒ ¯Sƒ ÁÑKÑK c=J” ›^}— Å[Í ¾›ÑMÓKAƒ Ue¡`
¨[kƒ፣
2.
ለክልሉ
ÖpLÃ õ`É u?ƒ
ዳኛ ወይም የዞን
/
ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት
¾T>ሰጠው
¾›ÑMÓKAƒ Ue¡` ¨[kƒ
በክልሉ
ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት
የሚፈረም ይሆናል።

41. ¾vKSw~ Ÿ²=I ¯KU uVƒ SK¾ƒ
1.T”—¨<U
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ
ወይም
የዞን
/
ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት
uY^ Là ÁK Ÿ²=I ¯KU uVƒ


የተለየ እንደሆነ፦
27

G) ŸV~ Ò` u}ÁÁ² U¡”Áƒ ለሚከተሉ ¨Ü‹ Sgð— ¾Zeƒ ¨`
ሙሉ
ÅS¨´ Ku?}cu<
ßðLM'
K)ከኃላፊነት u=’d •a K=ŸðK¨< ÃÑv ¾’u[¨< ¾SssT>Á ›uM' ¾Y^ e”wƒ ¡õÁና
¾S•]Á u?ƒ ›uM Ku?}cu< ßðLM'
2.T”—¨<U
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ
ወይም
የዞን
/
ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት
ከኃላፊነቱ
ከተነሳ በኋላ
ØpVቹ” ŸTÓ–~ uòƒ Ÿ²=I ¯KU uVƒ u=Kà ከኃላፊነት u=’d •a

በዚህ አዋጅ መሰረት
K=ŸðK¨< ÃÑv ¾’u[¨<
ማናቸውም ክፍያ
Ku?}cu< ßðLM&
3.T”—¨<U
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ
ወይም
የዞን
/
ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት
Ÿ²=I ¯KU uVƒ SK¾ƒ u²=I ›ªÏ SW[ƒ
ቤተሰቡ
u›Ñ` ¨<eØ
የተጠበቀለትን
¾Q¡U“
›ÑMÓKAƒ ¾TÓ–ƒ Swƒ
እንዲቋረጥ
›ÁÅ`ÓU::
42.
ስለ ክልል ዐቃቢያነ ህግ ወይም የዞን
/
ልዩ ወረዳ ፍትህ መምሪያ
/
ፅህፈት ቤት ኃላፊዎች


በዚህ አዋጅ ከአንቀጽ
34
እስከ
41
ያሉት ድንጋጌዎች ከኃላፊነት ለተነሱ ለክልል ዐቃቢያነ ህግ ወይም
ለዞን/
ልዩ ወረዳ ፍትህ መምሪያ
/
ፅህፈት ቤት ኃላፊዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡
¡õM አምስት
M¿ M¿ É”Ò ጌ ‹
43. የአገልግሎት ዘመን አቆጣጠርና የመብቶች ግንኙነት
1.ማንኛውም ከኃላፊነት የተነሣ የክልሉ ሥራ አስፈፃሚ ምድብ አባል ከመሾሙ በፊት በክልሉ ህዝብ
ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤነት ወይም ምክትል አፈ-ጉባኤነት ወይም ደመወዝ እየተከፈለው
በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት ፣ ምክትል ሰብሳቢነትና ፀሐፊነት የሰጠው አገልግሎት ቢኖር
በዚህ አዋጅ መሠረት ለሚያዘው አገልግሎት ይታሰብለታል፤
2.ማንኛውም ከዚህ ቀደም በዚህ አዋጅ መብትና ጥቅም በሚያስገኝ የኃላፊነት ደረጃ ተሹሞ የሰራ
የክልሉ ሥራ አስፈፃሚ ምድብ አባል በኃላፊነት ያገለገለበት ታስቦ ሥራውን ሲለቅ ሲያገኝ
የነበረውን የመጨረሻ ወር ያልተጣራ ደመወዝ መሰረት ተደርጎ ክፍያ ይፈጸምለታል፤
3.ማንኛውም ከኃላፊነት የተነሣ አፈ-ጉባዔ ወይም ምክትል አፈ-ጉባዔ ወይም ደመወዝ እየተከፈለው
ሲሠራ የነበረ የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፣ምክትል ሰብሳቢና ፀሐፊ
28

ለተጠቀሰው ኃላፊነት ከመመረጡ በፊት በሥራ አስፈፃሚ ምድብ ወይም በህግ ተርጓሚ ምድብ
አባልነት የሰጠው አገልግሎት ቢኖር በዚህ አዋጅ መሠረት ለሚያዘው አገልግሎት ይታሰብለታል፤
4.ከኃላፊነት የተነሣ የሥራ አስፈፃሚ ምድብ አባል ወይም አፈ-ጉባዔ ወይም ምክትል አፈ-ጉባዔ ወይም
ደመወዝ እየተከፈለው ሲሰራ የነበረ የ
ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ቋሚ ኮሚቴ ሰብሣቢ፤ምክትል
ሰብሳቢና ፀሀፊ ለተጠቀሰው ኃላፊነት ከመሾሙ ወይም ከመመረጡ በፊት በፌዴራሉ መንግሥት ከፍተኛ
የሥራ ኃላፊነት ወይም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት የሰጠው አገልግሎት በዚህ አዋጅ መሠረት
ለሚያዘው አገልግሎት ይታሰብለታል፤
5.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(1)

(2)
ወይም
(3)
ድንጋጌዎች ሥር የተጠቀሰው የቀድሞ አገልግሎት በዚህ

አዋጅ ወይም አግባብ ባላቸው ሌሎች ህጐች መሠረት ለባለመብቱ አስቀድሞ መብቶችና ጥቅሞችን

አስገኝቶለት እንደሆነ በዚህ አዋጅ መሠረት እንደ አዲስ በሚያዝለት አገልግሎት ውስጥ የሚታሰብ

አይሆንም፤ ነገር ግን ባለመብቱ ከዚህ ቀደም ክፍያ በተፈጸመበት የሥራ አገልግሎት በድጋሚ ክፍያ

ከወሰደ አግባብ ባለው ህግ ተጠያቂ ይሆናል፤
6.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(1)፣(2)
ወይም
(3)
ድንጋጌዎች ሥር የተጠቀሰው የቀድሞ አገልግሎት

የተሻለ መብትና ጥቅም የሚያስገኝ ከሆነ ባለመብቱ ይህንኑ የተሻለውን መብትና ጥቅም

እንዲያገኝ ይደረጋል፤
7.በአንድ ጊዜ የህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊ የነበረ ባለመብት
በምክር ቤት አባልነቱና በከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነቱ ከሚያገኛቸው መብቶችና ጥቅሞች
መካከል የሚበልጠውን ያገኛል፤
8.
ከኃላፊነት የተነሳ የክልሉ ሥራ አስፈፃሚ ምድብ አባል
በዚህ አዋጅ መብትና ጥቅም በሚያስገኝ

በተለያዩ የኃላፊነት ደረጃዎች ላይ ተመድቦ አገልግሎት ይሠጥ ከነበረ በማናቸውም ጊዜ

ተመድቦበት ለነበረው ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ በዚህ አዋጅ መሠረት የሚሰጠው መብትና ጥቅም
ይጠበቁለታል፤
9.
በዚህ አዋጅ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ንዑስ ምድብ ወይም የዳኞች ንዑስ ምድብ አባል

በዚህ አዋጅ መብትና ጥቅም በሚያሰገኝ በተለያየ የኃላፊነት ቦታዎች ወይም የክልል ዐቃቢያነ

ሕግ ወይም የዞን
/
ልዩ ወረዳ ፍትህ መምሪያ
/
ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሆኖ የሰራበት አገልግሎት
በዚህ
አዋጅ መሠረት ለሚያዘው አገልግሎት ይታሰብለታል፤
10.የክልል ዐቃቢያነ ህግ ንዑስ ምድብ አባል
በዚህ አዋጅ መብትና ጥቅም በሚያሰገኝ በተለያየ የኃላፊነት

ቦታዎች ወይም የዞን
/
ልዩ ወረዳ ፍትህ መምሪያ
/
ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሆኖ የሰራበት አገልግሎት
በዚህ አዋጅ መሠረት ለሚያዘው አገልግሎት ይታሰብለታል፡፡
44. Sw„‹”“ ØpV‹” ¾T>Ás`Ö< G<’@ ታዎች
29

1.u²=I ›ªÏ SW[ƒ ¾}Ñ–< Sw„‹“ ØpV‹ k×Ã’ƒ ÁK¨< Sw„‹” ¾T>ÁeÑ–< u=J’<U
uT>Ÿ}K<ƒ U¡”Á„‹ ሊs
ረጡ ይችላሉ፦
(ሀ)
ባለመብቱ
IÑ S”ÓY© Y`¯ቱ” KTõ[e ŸVŸ[&
(ለ) ¾አÑ`” K<›L©’ƒ ›ÅÒ Là uT>ØM }Óv`
ላይ ተሰማርቶ ወይም ተሣትፎ ከተገኘ፤
(ሐ) ¾አÑ` ¡IŃ ¨”ËM ŸðçS፣
(መ) uኃላፊነት Là u’u[በት ወቅት ÁÑ—†¨<” ክልላዊና አÑ^© Ñ<ÇÄ‹ ¾T>SKŸ~ T>eØ^©
S[Í‹ን "Mጠuk ¨ÃU
(ሠ)
በክልሉና በፌዴራሉ ህግጋተ
-S”ÓYታት SW[ƒ
የተደራጁትን
}sTƒ ካላከበረ፤
(ረ) የሙስና ወንጀል ተግባር በመፈጸሙ የተፈረደበት ከሆነ፤
2.u²=I አንቀጽ ”®<e ›”kê (1)
ከፊደል ተራ
(G-ረ) SW[ƒ Sw„‹“ ØpV‹ ¾T>s[Ö<ƒ ø{K=¡ ሰርቭስ
እና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ፍትህ ቢሮን በመጠየቅ vKSw~ YM×” vK¨< õ`É u?ƒ ¾Øó}—’ƒ ¨<d’@
የ}cÖuƒ መሆኑንና ውሳኔው መብቶችን የሚያስከለክሉ ናቸው ወይስ አይደሉም የሚለውን ፍትህ ቢሮ አጣርቶ
ለø{K=¡ ሰርቭስ እና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሲያሳውቅ ይሆናል፡፡
3. u”®<e ›”kê (1) ¾}Å’ÑѨ< እንደ}Öuk J• ¾
ክልሉ ህግ ተርጓሚ ምድብ አባል
Sw„‹“ ØpV‹
¾T>s[Ö<ƒ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዳኝነት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር
02/2016
አንቀጽ
32/2/

በተደነገገው መሰረት ይሆናል፡፡

4. u²=I ›ªÏ SW[ƒ u}WÖ¨< Swƒ ¨ÃU ØpU S<K< uS<K< ¨ÃU uŸòM
ለመገልገል የማይፈልግ
vKSwƒ
ቢኖር
ÃI”’<
አግባብ ላለው
›"M
በጽሁፍ
Td¨p ይኖርበታል::
45.
ይህንን አዋጅ ለማስፈፀም ኃላፊነት የተሰጣቸው አካላት

1.ለክልሉ ህግ አስፈፃሚ ምድብ አባል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድርና
የክልል መስተዳድር ምክር ቤት ጽህፈት ቤት፤
2.በዚህ አንቀፅ የንዑስ አንቀፅ 1 ድንጋጌ ብኖርም የዐቃቢያነ ህግ ንዑስ ምድብ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ
ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ፤
30

3.ለክልሉ ህግ አውጭ ምድብ አባል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት
ቤት፣እና
3. ለክልሉ ህግ ተርጓሚ ምድብ አባል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲሆኑ፣
እያንዳንዳቸው የሚያቀርቡት የተጠቃሚነት ጥያቄና የሚያገኟቸው ጥቅማጥቅሞች በፋይናንስ ቢሮ
አማካኝነት እየተጣሩ ተፈጻሚዎች ይሆናሉ፡፡
46. መሸጋገሪያ ድንጋጌ
በቀድሞ ደቡብ ብሔር፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በሶስቱም ምድብ ተመድቦ ያገለገሉ

መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት፣ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶችና

የጠቅላይ ፍርድ ቤት
ዳኞች፣የዞን/ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች ፣ የክልል ዐቃቢያነ ህግና
የዞን/ልዩ ወረዳ ፍትህ መምሪያ/ፅህፈት ቤት ኃላፊዎች ሆነው አሁን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያሉ የሥራ
ጊዚያቸው አገልግሎት በዚህ አዋጅ እውቅና ይኖረዋል፡፡
47.Å”w“ SS]Á ¾T¨<׃ YM×”
¾
ክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ይህንን አዋጅ በተሟላ ሁኔታ
KTeðçU ¾T>ÁeðMጉትን Å”x‹“ SS]Á‹
K=Á¨× ËLM::
48. }ðíT>’ƒ ስለ TÕ^†¨< QÔ‹

ይህንን አዋጅ የሚቃረን ማናቸውም ህግ፣ ደንብ፣ መመሪያ ወይም የተለመደ አሰራር በዚህ አዋጅ ውስጥ

የተሸፈኑ ጉዳዮችን በሚመለከት ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡
49.
አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ

ይህ አዋጅ በክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆ በማዕከላዊ ነጋሪት ጋዜጣ ከታተመበት ከ
ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡
--- ቀን 2016
ወልቂጤ

እንዳሻው ጣሰው

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት
31

32