Contract Administration supervision checklist.ppt

esmaelay97 1 views 40 slides Oct 04, 2025
Slide 1
Slide 1 of 40
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32
Slide 33
33
Slide 34
34
Slide 35
35
Slide 36
36
Slide 37
37
Slide 38
38
Slide 39
39
Slide 40
40

About This Presentation

A comprehensive supervision checklist for building permits in Addis Ababa combines regulatory compliance, contract administration, site supervision, documentation, and quality assurance to ensure proper construction execution.


Slide Content

April 2022
CONSTRUCTION CONSTRUCTION
CONTRACT CONTRACT
ADMINISTRATION ADMINISTRATION
PROJECT SUPERVISION PROJECT SUPERVISION
CHECKLIST CHECKLIST
PRESENTED BY : Tesfaye Anteneh

..
2

የኮንስተራከሽንኮንተራክት

አስተዳደርፕሮጀክቶችን
ለሚደግፉ፡

ለከንቲቫዎች፣ለስራአስኪያጆች

፣ለምክትልስራአስኪያጆ፣ለቡድን

መሪዎችና ለጽ
/
ቤትሃላፊዎች የተዘጋጀ

የስልጠናማኑዋል፡፡

መግቢያመግቢያ

የኮንስትራክሽንኮንትራክትአስተዳደር

ፕሮጀክቶችተጀምረውእስከሚጠናቀቁድረስ

የከተማአስተዳደሩ፣ማዘጋጃቤቱ፣ሙያና

ቴክኒክ፣ፋይናንስናሌሎችም የተ

ማት

አመራሮችናባለሙያዎችበርብርብሊከናወኑ

የሚችሉየመንግስፕሮጀክቶችስለሆኑ

የሚመለከታቸውአመራሮችና ባለሙያዎች በቂ

ግንዛቤኖ

ቸው ወደ ስራ መግባት
ይጠበቅባቸዋል፡፡
3

..

የኮንስተራክሽንኮንትራክትአስተዳደር

ፕሮጀክቶች
የሚባሉት፡

አስፋልት፣ኮብልስቶንመንገድ፣ጠጠር መንገድ፣

የጎርፍመውረጃተፋሰስ፣ጥርጊያ

መንገድ፣ድልድይ፣ከልቨርትስላብ፣ሸድ፣የደረቅቆሻሻ

ማስወገጃና የመሳሰሉትሲሆኑ

ከነዚህፕሮጀክቶች መካከልደግሞ
3
ቱየመቀናጃ

መሰረተልማትየሚባሉት
(
ኮብልስቶንመንገድ፣ጠጠር

መንገድእናየጎርፍመውረጃተፋሰስ
)
በመሪማዘጋጃ

ቤቶችብቻየሚከናወኑናቸው፡፡

የበጀትምንጫቸውም፡የክልል
1000000
ድጎማ፣የወረዳ
1000000
ድጎማናከህበረተሰብየሚሰበሰብ
1000000
ብርድምር
3000000
ብርይሆናል፡፡
4

1)1)
የኮብልስቶንመንገድግንባታ፡

የኮብልስቶንመንገድግንባታ፡

አብዛኛውስራየሚከናወነውበሰውሃይል

ወይምበሰውጉልበትስለሆነ
(labour
intensive)
ነው፡፡ይህማለትከካባስራጀምሮ

እስከማንጠፍድረስያለውየስራክንውን

የሚተገበረውበሰውጉልበትይሆናልማለት
ነው፡፡

የካባስራ
(Quary work)

የጠረባወይምየአቅርቦ
(Chiselling)
የማንጠፍ(Paving) ወ.ዘ.


የሚያጠቃልልሲሆን

ለርካታወጣቶችየስራዕድልለመፍጠርከፍተኛድርሻ

አለው፡፡
5

1.1 1.1
የኮብልስቶንመንገድግንባታቅደምተከተል፡

የኮብልስቶንመንገድግንባታቅደምተከተል፡
1ኛ
እውቀት
(Basic knowledge )
2ኛ
ፕሮጀክቱን ልየታና ሙያዊ ድጋፈ ማድረግ
(Project Uint
and Technical Support)
3ኛ
ማቀድና በጀት መመደ
(Planning and Budgeting)
4ኛ
ጥሬ እቃ አቅረቦት
( Raw materiyals)
5ኛ
የድንጋይ ጠረባ
(Chiselling)
6ኛ
የዲዛይን ስራ
(Project Design)
7ኛ
የመንገድ ቆረጣና የማሰተካከል ስራ
(Road Bed
preparation)
8ኛ
ማንጠፍ
(Pavig)
9


የማጠቃለያ ስራ
(CLOSE OUT)
6

1
ኛ እውቀት
(Basic knowledge)

የኮብልስቶንመንገድግንባታከአስፋልትመንገድግንባታ

ልዩየሚያደርገው

ለበርካታዜጉችየስራዕድልስለሚፈጥርና

በአካባቢውከሚገኝጥሬዕቃስለሚገነባነው፡፡

በግንባታሂደቱየተሰማሩወጣቶችበቂስልጠናወስደው

የሙያማረጋገጫ
(Certificate)
እንዳላቸውከተረጋገጠና

ጨረታውንካሸንፉበኃላወደስራመግባትየኖርባቸዋል፡፡

ስልጠናውንወስደውየሙያብቃትማረጋገጫ
(Certificate)
የሌላቸውወጣቶችበማንኛውምግንባት

ጨረታተወዳድረውወደስራመግባትአይችሉም፡፡
7

22

ፕሮጀክት ልየታ
ናሙያዊድጋ
ፍ(Project Uint and
Techical Support)

የስራዕድልየተፈጠርላቸውወጣቶችየወሰዱት

ስልጠናበቂሊሆንስለማይችልናበግንባታሂደቱ

ወስጥሊያጋጥምየሚቸለውንየስራችግር
(Risk)

ሊፈታየሚችል ከግንባታክፍሉውስጥልዩ

ስልጠናየወሰደባለሙያ ተመድቦ

በስራቦታውላይበመገኘትአስፈላጊውንሁሉ

የሙያድጋፍማድረግይኖርበታል፡፡
8

3ኛ
ማቀድና በጀት መመደ
(Planning and Budgeting)

በበጀት አመቱ ለመገንባት የታቀደው የኮልስቶን መንገድ

ከተመደበው በጀት ጋር የተመጣጠነ እንዲሆን አሰሪ መስሪያ ቤቱ

የበጀት ማሰባሰቢያ መንገዶችን መዘጋጀትና ወደ ስራ መግባት
ይኖርበታል፣
ለምሳሌ

ከክልል ድጎማ

ከወረዳ ድጎማ
ከህበረተሰብ

ከሌሎቸ አጋር ድርጅቶች


.ዘ.ተ

ገንዘብ በማሰባሰብ እቅዳችንን ከግብ ማድረስ የኖርብናል፡፡
9

4ኛ
ጥሬእቃአቅረቦት
( Raw materiyals)

ከግንባታቦታውእስከኩዋሪሳይትድረስ
30
ኪሜ

በማይበልጥ ርቀትውስጥለኮብልየሚያገለግልድንጋይ

በማስመረትሜዳማናበቂስፋትያለውለጠረባአመች

በሆነቦታማሰቀመጥየኖርብናል፡፡

የቀረበውድንጋይየሚከተሉትንባህሪያሊኖሩትይገባል፡፡
የማይሰነጣጠቅ፣
የማይፈረካከስ፤

ውሃየማይሸከምና

ለጠረባተስማሚ፣

ከጠንካራድንጋይወይምአለትየተመረተመሆን
አለበት፡፡
10

5
ኛ የድንጋይጠረባ
(Chiselling)

የሚጠረበውኮብልሰቶን፡
ሳይዝ(10*10*10)cm፣
ሸፕ(
ጎነ
6
ወይም
cube)፣

በዲዛኑላይበተቀመጠውመጠንልክእየተጠረበደወ

ግንባታቦታውበማ
ጓጓ
ዝለማንጠፍያመችዘንድበግንባታ

ሳይታችንአካባቢማከማቸትይኖርብና፡፡

በዚህተግባርውስጥበርካታቁጥርያላቸው

ባለሙያዎችየሚያስፈልግሲሆን፤

ጀማሪባለሙያበቀንከ
(15-20)
ኮብሎችንማምረት
ሲችል፣

ልምድያለውባለሙያደግሞ
(100-120)
ኮብሎችን

ሊያመርትይችላል፡፡
11

66
ኛ የዲዛይንስራ

ኛ የዲዛይንስራ
(Project Design)(Project Design)

ከሳይቱየተወሰደውንዳታበመጠቀም
ለተፋሰስ

ለውሃ፣ለመብራት፣ለቴሌ መስመር ዝርጋታ የሚውሉ ቦታዎችን ታሳቢ
በማድረግ

የስራዝርዝርበማውጣት፣

ገላጭስዕሎችተዘጋጅተው አንዱከአንዱጋር

በማይጣረስመልኩበፕሮጀከቱሊካተቱየተፈለጉ
ስራዎች(scope of work)
ተጨምረውዲዛይኑከተዘጋጀ

በኃላ፣ይመረመራል፣የጸድቃል፣ጨረታየወጣል፣

በውለታሰነዱላይበተቀመጠውጊዜገደብመሰረትወደ

ስራየገባል፡፡
12

77
ኛየመንገድቆረጣናየማሰተካከልስራ

ኛየመንገድቆረጣናየማሰተካከልስራ
((Road Road
Bed preparation)Bed preparation)

በፕላንላይበተቀመጠው

የመንገድስፋት


መሰረት፤

የማይፈለገውንአፈርበመቁረጥ፣

በማስተካከልበሮሎይመታል፣

የተመረጠውንአፈርበየ
15
ሲሚንብርውኃ
በማረከፍክፍ(showering)
በተደዳዳሚ

እሰከመጨረሻውንብርድረስበሮሎ
በመጠቅጠቅ(
እንደእንጅነሩትዕዛዝ
)

መሰራት ይኖርበታል፡፡
13

8
ኛማንጠፍ
(Pavig)

ኮብልማንጠፍከዋናዋናስራዎች ውስጥ

የመጨረሻውሲሆንየመሬትዝገጅትከተጠናቀቀና
01
ጠጠር
(7-10)
ሴሜጥልቀትከተበተነበኃላ

ችካልተቸክሎሲባጎገመድበመወጠርየማነጠፍ

ስራይጀመራል፡፡

በአማካይጀማሪአንጣሪባለሙያበቀንከ
(6-
10)
ሜካማንጠፍሲችል

ልምድያለውአንጣፊደግሞበአማካይ
(20-
25)
ሜካድረስማንጠፍይቸላል
14

99
ኛየማጠቃለያስራ

ኛየማጠቃለያስራ

በዚህየስራክፍልውስጥ፡

የተንጠባጠቡስራዎች አንድበአንድእየተለቀሙ

የሰራሉ፣

ተረፈምርቶችየወገዳሉ፣
00
የተፈጨአሸዋየበተናል

በሮሎየመታል፣

የመጨረሻርክክብየደረጋል፣

መድረክተዘጋጅቶበህዝብይመረቃል

ለአገልገሎትክፍትይሆናል፡፡
15

2
የጥራጠቁጥጥር

የጥራትቁጥጥርሥራዎችተግባራዊየሚሆኑት
፡-

በግንባታግብዓቶች
(materials)፣

በግንባታሥርዓትሂደቱ
(
ከጨረታሂደትጀምሮእስከርክክብድረስያለዉን
)
ሂደትና

በዲዛይኑትክክለኛነትይሆናል
16

2.1
የግንባታ ግብዓቶች

በግንባታቦታየሚደረግየጥራትቁጥጥርለግንባታሥራ

የቀረቡግብዓቶችየቴክኒክመመዘኛዎችንባሟላመልኩ

ተዘጋጅተዉየቀረቡመሆናቸዉንማረጋገጥነዉ፡፡

የቁጥጥርስራዉምበማየትናከቀረበዉየግንባታግብዓት

ናሙናበመዉሰድየሙከራምርመራበማድረግሊከናወን
ይችላል፡፡
17
..

2.2
የማቴሪያል ጥራት መቆጣጠሪያ ዘዴዎች
 

የቤተ ሙከራ ምርመራ
( ላብራቶሪ)

የቤተ ሙከራ ምርመራ ዉጤት የግንባታ ግብዓቶች ለመቀበልና

ለመጠቀም ወሳኝ ሚናአለዉ፡፡

የዕይታ ቁጥጥር

ይህ አይነቱ ቁጥጥር የግንባታ ተቆጣጣሪ መሃንዲሱ የግንባታ

ሂደቱንና

ግብዓቶችን በመመልከት በግል የሚሰጠዉ ሙያዊ አስተያየት ነዉ፡፡

ይህንን ተግባር የሚያከናዉነዉ መሃንዲስ የቴክኒክ መመሪያዎችንና

መስፈርቶችን በተመለከተ ጥልቅ ዕዉቀትና ክህሎት ሊኖረዉ
ይገባል፡፡

ሌላው ፕሮጀክቶች በጥራት እንዲገነቡ በበጋ ወቅት መገንባት
ይኖርባቸዋል፡፡
18

2.2.1
በመስክ ላይ መደረግ የሚኖርበት የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ጥራት ቁጥጥር

የኢንጅነሪንግ ዲዛይን ሥራ በቢሮ ከተጠናቀቀ በኋላ በተሰራዉ ዲዛይን መሰረት የማቴሪያል

ጥራት መጠበቁን በመስክ ላይ ማረጋገጥ አስፈላጊ ነዉ፡፡
 ሀ) ሲሚንቶ

ከእርጥበት መራቅ ስላለበት ከመሬት ወለል ከፍ ብለዉ መቀመጥ ይኖርበታል
፡፡

መጋዝን ዉስጥ በሚደረደሩበት ወቅት ከ
12
ከረጢት ሲሚንቶ በላይ ደራርቦ ማስቀመጥ
አይቻልም፡፡

የተቀደዱ የሲሚንቶ ከረጢቶችና የነፈሰበት ሲሚንቶ ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡

ከጊዜ ብዛት ጥንካሬያቸዉ ስለሚቀንስ ሲሚንቶዉን እንዳመጣጣቸዉ በቶሎ መጠቀም

ጠቃሚ ነዉ፡፡

ትኩስ ሲሚንቶ ጥንካሬ
100% ይኖረዋል
3
ወር ከተቀመጠ በኋላ ከመጀመሪያዉ
20% ይቀንሳል
6
ወር ከተቀመጠ በኋላ ከመጀመሪያዉ
30% ይቀንሳል
12
ወር ከተቀመጠ በኋላ

ከመጀመሪያዉ
40% ይቀንሳል
24
ወር ከተቀመጠ በኋላ ከመጀመሪያዉ
50% ይቀንሳል
 
19

ለ)
ጠጠር
(Course Aggregate /

ጠንካራና ዉሃ የመሳብ ፀባይ የሌላቸዉ እንደ ባዛልት የመሳሰሉ

ድንጋይ መሆን አለባቸዉ፡፡

ዉሃ ዉስጥ ከተቀመጠ ከ
24
ሰዓት በኋላ ሲመዘን ክብደቱ ከ
10%

በላይ ከሆነ በኮንክሪቱ ዉስጥ የሚቀመጠውን ብረት ወደ ዝገት

ስለሚለዉጠዉና በዚሁ ምክንያት የብረቱ ጥንካሬ ስለሚቀንስ

እንደዚህ ዓይነት ፀባይ ያላቸዉ ጠጠሮችን ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡

ለግንባታ የቀረቡ ጠጠሮች ከአቧራ ከስራስሮችና ቁርጥራጭ

እንጨቶች የፀዳ መሆን አለበት ስለዚህ ሲሚንቶዉንና ጠጠሩ

ተዋህደዉ አስፈላጊዉን ጥንካሬ እንዲያገኝ ጥንቃቄ ማድረግ
ይገባል፡፡

በመስክ ላይ ቀጠን ብለዉ ረዘም ያለ ቅርጽ ያላቸዉን
/ Flaky/

ጠጠሮች ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡

ለአርማታ የምንጠቀምበት ጠጠር ከ
4.75 ሚ.
ሜ እስከ
40ሚ.


የሚደርሱ የተለያዩ መጠን
/Well graded/
መሆን አለበት፡፡
20
..

ሐ)
አሸዋ
/ Fine Aggregate /

የወንዝአሸዋከጭቃ ስራስርናቁርጥራጭ እንጨቶች

የፀዳመሆንአለበት፡፡

በአሸዋዉስጥየሸክላአፈር
(clay)
ወይምደቃቅ
አፈር(silt)
መጠንከ
5%
መብለጥየለበትም

እፍኝአሸዋከክምሩበማንሳትጨብጠዉሲለቁት

ተጠቅልሎከቀረ ብዙየክሌይመጠንእንዳለዉያሳያል፡፡

ነገርግንእጅላይከተበተነ ጥሩአሸዋመሆኑን
ያመለክታል፡፡

ለአርማታወይምሞርታርየምንጠቀምበትአሸዋ

የተመጣጠነ
/Well graded/
መሆንአለበት፡፡
21

መ)
የአርማታ ብረት

በዝገት አማካኝነት ዲያሜትሩ ሊቀንስ ስለሚችልና እንዲሁም

ከአርማታዉ ጋር የሚኖረዉን መጣበቅ ሰለሚቀንስ ብረቱን

በመጋዘን ዉስጥ ከመሬት ወለል ክፍ አድርጎ ማስቀመጥ
ያስፈልጋል፡፡

ከዘይትና ዝገት የፀዳ መሆን አለባቸዉ

በፕላኑ መሰረት ተቆርጠዉ በሚፈለገዉ ርቀት መቀመጥ
አለባቸዉ፡፡
22

3.1)3.1)
የስራአስኪያጂእናየምክትልስራአሰኪያጂ

የስራአስኪያጂእናየምክትልስራአሰኪያጂ

የስራ ድርሻና

የስራ ድርሻና
ግዴታዎችግዴታዎች
24

የበጀት አመቱን ፕሮጀክቶች በተመለከተ ህዝብ ይሰበስባል

፣የወያያል ፣ያስመርጣል፣የውሳኔ ሃሳብ የሳርፋል፡፡

በመሃንዲሶች እቅድ መታቀዱን የከታተላል

፣ይገመግማል፣የደግፋል፣ ያጸድቃል፡፡
ከ3
ኛ ወገን ነጻ የሚሆኑ ፕሮጀክቶች ካሉ ኮሚቴ በማዋቀር የካሳ

ግምት ያሰራል፣
ያጸድቃል
፣ የወስናል፣ ክትትል በማድረግ የግንባታ

ቦታዎችን ነጻ አድርጎ ለመሃነዲሱ ያስተላልፋል፡፡

የዳታ ለቀማ እንዲከናወን ከሚመለከታቸው አካላት ድጋፍ

በመጠየቅ ይከታተላል፣ በባለሙያዎች ያስፈጽማል
፡፡


የቀጠለ

የቀጠለ

የዲዛይንዝግጀትበመሃንዲሶችመዘጋጀቱን

ይከታተላል፣ይደግፋለ፣ወደስራእንዲገባያስተባብራል፡፡

ለፕሮጀክቶችየታቀደውበጀትበስዓቱመሰብሰቡን
ይከታተላል፣ያረጋግጣል፣

ለምሳሌ፡
 የክልል
 የወረዳ
 የህብረተሰብ

ከሌሎች አጋር ድርጅቶች
ወ.ዘ.
ተ ሌሎችንም የገቢ

ምንጮች በመጠቀም ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ ገንዘብ

እንዲሰበሰብ ያስተባብራል፡፡
25


የቀጠለ

የቀጠለ

ፕሮጀክቶችተጀምረውእሰከሚጠናቀቁድረስ


የግንባታሂደቶችን
(Construction Phase)

የሥዓትቁጥጥር
(Time
control)

የጥራትቁጥጥር
(Quality
control)

የበጀትቁጥጥር
(Cost
Control)

በቅርበት በመከታተል ለፍጻሜ ያበቃል፣ ለሚመለከተው

አካል ሪፖርት ያቀርባል፡፡
26

.
Project Life Cycle
The path a project takes from the beginning to its end
 To manage projects effectively one should know project life cycle

27

..
3.23.2))
የተቆጣጣሪመሃንዲሰየስራድረርሻና ተጠያቂነት

የተቆጣጣሪመሃንዲሰየስራድረርሻና ተጠያቂነት

የስራ ድርሻ

የስራ ድርሻ

ተፈላጊው ችሎታ ያለው፣ ጠንቃቃና ታማኝ፣ የሙያው ስታንዳርድ

ተፈላጊው ችሎታ ያለው፣ ጠንቃቃና ታማኝ፣ የሙያው ስታንዳርድ

የሚያዘውን የሚጠብቅና የሚሰራባቸውን የዲዛይንና የግንባታ ውለታ

የሚያዘውን የሚጠብቅና የሚሰራባቸውን የዲዛይንና የግንባታ ውለታ

አፈፃፀም ሕጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ጠንቅቆ ማወቅ ይኖርበታል፡፡

አፈፃፀም ሕጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ጠንቅቆ ማወቅ ይኖርበታል፡፡

በአሰሪ ባለቤት ፍላጎት መሰረት እንደ ውለታቸው የፕሮጀክቱን

በአሰሪ ባለቤት ፍላጎት መሰረት እንደ ውለታቸው የፕሮጀክቱን

የዲዛይን ክለሳ ሥራ፣ የሥራ ዝርዝርና የዋጋ ግምት፣ የኮንትራት

የዲዛይን ክለሳ ሥራ፣ የሥራ ዝርዝርና የዋጋ ግምት፣ የኮንትራት

አስተዳደርና የግንባታ ቁጥጥር ሥራ ያካሂዳል፡፡

አስተዳደርና የግንባታ ቁጥጥር ሥራ ያካሂዳል፡፡

የፕሮጀክቱን በጀት መጠን፣ አጠቃቀምና አወጣጥ ለአሰሪ ባለቤቱ

የፕሮጀክቱን በጀት መጠን፣ አጠቃቀምና አወጣጥ ለአሰሪ ባለቤቱ
 
ምክር ይሰጣል፡፡
 
ምክር ይሰጣል፡፡

የግንባታው ሥራ ከተጀመረም በኋላ ሥራዎች ጥራታቸውን ጠብቀው

የግንባታው ሥራ ከተጀመረም በኋላ ሥራዎች ጥራታቸውን ጠብቀው

መከናወናቸውን ይቆጣጠራል፡፡

መከናወናቸውን ይቆጣጠራል፡፡
28

..
የቀጠለየቀጠለ……....

የሥራ፣የመሳሪያ፣ የሰው ኃይልና የገንዘብ ፍሰት ዕቅድን

የሥራ፣የመሳሪያ፣ የሰው ኃይልና የገንዘብ ፍሰት ዕቅድን

ይገመግማል፡፡ ሳምንታዊ ስብሰባ በማካሄድ የፕሮጀክት ስራ

ይገመግማል፡፡ ሳምንታዊ ስብሰባ በማካሄድ የፕሮጀክት ስራ

አፈፃፀም ግምገማ ያካሂዳል፡፡ በግምገማው ተመስርቶ የግንባታው

አፈፃፀም ግምገማ ያካሂዳል፡፡ በግምገማው ተመስርቶ የግንባታው

ፕሮጀክት በውለታው መሰረት በተያዘለት የጊዜ ገደብ፣ በጀትና

ፕሮጀክት በውለታው መሰረት በተያዘለት የጊዜ ገደብ፣ በጀትና

የጥራት ደረጃውን ተጠብቆ እንዲከናወን ለማድረግ በሥራ ሂደት

የጥራት ደረጃውን ተጠብቆ እንዲከናወን ለማድረግ በሥራ ሂደት

ውስጥ አስጊ ሁኔታዎች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ከገመተ አስቀድሞ

ውስጥ አስጊ ሁኔታዎች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ከገመተ አስቀድሞ

ለአሰሪው ባለቤት እና ለአማካሪ ለድርጅቱ የማስታወቅ ኃላፊነት

ለአሰሪው ባለቤት እና ለአማካሪ ለድርጅቱ የማስታወቅ ኃላፊነት
 
አለበት፡፡
 
አለበት፡፡

ላጋጣሙት ችግሮች በጋራ መፍትሄ ይሰጣል፡፡

ላጋጣሙት ችግሮች በጋራ መፍትሄ ይሰጣል፡፡

ከአሰሪ ባለቤቱ ጋር በመመካከር አስፈላጊውን የስራ ትዕዛዝ ለስራ

ከአሰሪ ባለቤቱ ጋር በመመካከር አስፈላጊውን የስራ ትዕዛዝ ለስራ

ተቋራጩ በአግባቡና በወቅቱ ይሰጣል፡፡ የክፍያ ሰነዶችን አዘጋጅቶ

ተቋራጩ በአግባቡና በወቅቱ ይሰጣል፡፡ የክፍያ ሰነዶችን አዘጋጅቶ

እና ገምግሞ ክፍያው እንዲፀድቅና እንዲከፈል ለድርጅቱ

እና ገምግሞ ክፍያው እንዲፀድቅና እንዲከፈል ለድርጅቱ

ያቀርባል፡፡

ያቀርባል፡፡
29

.. …
የቀጠለ

የቀጠለ

በግንባታውሳይትላይዕለትበዕለትበመገኘት

በግንባታውሳይትላይዕለትበዕለትበመገኘት

የግንባታውንሥራየውለታሰነዱበሚገልፀውሁኔታ

የግንባታውንሥራየውለታሰነዱበሚገልፀውሁኔታ

ሥራዎችጥራታቸውተጠብቆበዲዛይኑመሰረት

ሥራዎችጥራታቸውተጠብቆበዲዛይኑመሰረት

መሰራታቸውንበቅርብሆኖመከታተልናመቆጣጠር

መሰራታቸውንበቅርብሆኖመከታተልናመቆጣጠር

፡፡

፡፡


የጊዜያዊናየመጨረሻርክክብእንዲደረግአስፈላጊውን

የጊዜያዊናየመጨረሻርክክብእንዲደረግአስፈላጊውን

ሁሉይፈጽማል፡፡

ሁሉይፈጽማል፡፡

ውሳኔዎችን፣የምስክርወረቀቶችንናትዕዛዞችን

ውሳኔዎችን፣የምስክርወረቀቶችንናትዕዛዞችን

በውለታውውስጥበተመለከተውአግባብየማስተላለፍና

በውለታውውስጥበተመለከተውአግባብየማስተላለፍና

የማዘጋጀትግዴታውንመወጣትይጠበቅበታል፡፡

የማዘጋጀትግዴታውንመወጣትይጠበቅበታል፡፡
30

..
31

..

የቀጠለ

የቀጠለ

በድርጅቱ በኩል በጽሁፍ ሥልጣን ካልተሰጠው በስተቀር

በድርጅቱ በኩል በጽሁፍ ሥልጣን ካልተሰጠው በስተቀር

ከኮንትራት ሰነዱ ውጭ የተዛነፈ ሥራ መስራት አይገባም፣

ከኮንትራት ሰነዱ ውጭ የተዛነፈ ሥራ መስራት አይገባም፣


ያልፀደቀ የለውጥ ሥራ ትዕዛዝ መስጠት የለበትም፣

ያልፀደቀ የለውጥ ሥራ ትዕዛዝ መስጠት የለበትም፣


በውለታው ካልተገለፀ በስተቀር ተጨማሪ ክፍያ ሊያስከትል

በውለታው ካልተገለፀ በስተቀር ተጨማሪ ክፍያ ሊያስከትል

የሚችል ሥራም እንዲሰራ ትዕዛዝ አይሰጥም፡፡

የሚችል ሥራም እንዲሰራ ትዕዛዝ አይሰጥም፡፡
32

..

የቀጠለ

የቀጠለ


የኮንትራትጊዜንማራዘምአይችልም፣

የኮንትራትጊዜንማራዘምአይችልም፣


የጊዜያዊርክክብሂደቶችሳይሟሉበከፊልምሆነ

የጊዜያዊርክክብሂደቶችሳይሟሉበከፊልምሆነ

በሙሉሕንፃውንወይምየፕሮጀክቱንክፍልለአገልግሎት

በሙሉሕንፃውንወይምየፕሮጀክቱንክፍልለአገልግሎት

የማዋልሥልጣንየለውም፡፡

የማዋልሥልጣንየለውም፡፡


የስራተቋራጩበገባውውለታመሰረትግዴታውንና

የስራተቋራጩበገባውውለታመሰረትግዴታውንና

ኃላፊነቱንየሚያቀልድርጊትየመፈጸምወይንምትዕዛዝ

ኃላፊነቱንየሚያቀልድርጊትየመፈጸምወይንምትዕዛዝ

የመስጠትሥልጣንየለውም፡፡

የመስጠትሥልጣንየለውም፡፡
33

4) 4)
በመስክ ለሚደረግ ድጋፍ መተግበር ያለባቸው ነጥቦች

በመስክ ለሚደረግ ድጋፍ መተግበር ያለባቸው ነጥቦች
.
34

35

36

37

38

39

40

..
.
41