Contractors Performance ppt 2014 September.ppt

esmaelay97 0 views 37 slides Oct 04, 2025
Slide 1
Slide 1 of 37
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32
Slide 33
33
Slide 34
34
Slide 35
35
Slide 36
36
Slide 37
37

About This Presentation

You can access a historical PowerPoint presentation on Contractor Past Performance Rating from 2014, detailing scoring systems, bidding capacity, and performance evaluation frameworks relevant for September 2014.


Slide Content

1

መስከረም
2014
ከ/ል/ኮ/ሚ/ር

የግንባታሥራተቋራጮችየፕሮጀክትአፈጻጸምምዘናመመሪያ
……
ቁጥር
./2013
(ረቂቅ)


የግንባታ ስራ ተቋራጮች የመፈጸም አቅም በቴክኖሎጂ የዘመነ ባለመሆኑ አብዛኛው

የመንግስት የግንባታ ፕሮጀክቶች በተዋዋሉበት ጊዜ፣ ወጪ እና ጥራት መከናወን

ካለመቻላቸውም በላይ በግንባታ ሂደት የሃብት ብክነትና ከፍተኛ የፕሮጀክቶች ወጪ እያሰከተለ

በመሆኑ፤

አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሥራ ተቋራጮች በርካታ የግንባታ ፕሮጀክቶችን ጨረታ በዝቅተኛ ዋጋ

የሚይዙ በመሆኑ ከፍተኛ

የሥራ መደራረብ

እና

የመፈፀም አቅም ውስንነት

እንዲሁም ከፍተኛ

የግንባታመጓተትናየጥራትናመጓደልየዕለትተዕለትችግር

በመሆኑ፤
2
መግቢያ


የቀጠለ
..

ሌሎች የሥራ ተቋራጮችን ከግንባታ ጨረታዎች ከውድድር ከመገደቡም በላይ በአሰሪና በሥራ

ተቋራጭ መካከል አለመግባባት እስከ ውል ማቋረጥ፣ ቅድመ ክፍያ ወስዶ መሰወር፣ ምክንያታዊ

ያልሆነየገንዘብጭማሪጥያቄማየትየተለመደክስተትነው፡

በመሆኑም በግንባታ ሥራ ተቋራጮች የሚታየውን ፍትሃዊ ያልሆነ ውድድር በማስቀረት

ብቃትን

መሰረትያደረገ

የሥራተቋራጮችንየፕሮጀክትአፈጻጸምምዘናለመተግበር



ፍትሃዊውድድርበማረጋገጥየአዳዲስየግንባታሥራተቋራጮችን

ተሳትፎለማሳደግ፣
3


የቀጠለ
..

የግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና በመተግበር

የሥራ ተቋራጮችን

የመፈጻም አቅም በመለየት

በመረጃየተደገፈየግንባታፕሮጀክቶችየውልአስተዳደርስርዓት

ለመከተል፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው

አዋጅ ቁጥር
1097/2011
አንቀጽ
22 (1)
ፊደል ተራ
(ኘ)
በተሰጠው ስልጣን መሰረት የከተማ

ልማትናኮንስትራክሽንሚኒስቴርምይህን

መመሪያ
አዘጋጅቷል፡፡

ክፍልአንድ
ጠቅላላ
1.
አጭርርዕስ፡
-
 “
ይህ መመሪያ
……
የግንባታ ሥራ ተቋራጮች የፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና መመሪያ ቁጥር
./2014”

ተብሎሊጠቀስይችላል፡
2. ትርጓሜ

የቃሉአገባበብሌላትርጉምየሚያሰጠውካልሆነበስተቀርበዚህመመሪያውስጥ፡
-
1.‘‘“
ምዘና

ማለትበዚህመመሪያላይያሉየመመዘኛመስፈርቶችንመሰረትበማድረግየሥራተቋራጩ

በያዘውፕሮጀክትላይየሚከናወንየ

ፕሮጀክት

አፈጻጸምምዘናነው፣
2.‘‘ደረጃ“
ማለት ውል በተያዘበት የግንባታ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ አተገባበር ተመዝኖ በሚገኝ ውጤት

መሰረትየሚገለፅየሥራተቋራጩየአፈጻጸምደረጃማለትነው፣


የቀጠለ
.
“ተsም“
ማለት

የግንባታ ፕሮጀክቱ ባለቤት ወይም ፕሮጀክቱን ለማስተዳደር ስልጣን የተሰጠው አካል

ማለት ነው፤
“ ”
ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር

ማለት እንደቅደም ተከተሉ የከተማልማትና ኮንስትራክሽን

ሚኒስቴርወይምሚኒስትርነው፡
“አዋጅ“
ማለት የፌዴራል መንግሥት ሥራ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን

የወጣውአዋጅቁጥር
1097/2011 ነው፡፡
“ “
የሥራ ክፍል

ማለት ከግንባታ ጋር የተያያዙ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን ወይም ዕቃዎችን

ግዥለመፈጸምኃላፊነትየተሰጠውአካልነው፡፡

3.
የተፈጻሚነትወሰን

ይህመመሪያከዚህበታችበተመለከቱትተፈፃሚይሆናል፡

በፌዴራል መንግስት ወይም በፌዴራልና በክልል መንግስታት በጋራ በጀት በሚገነቡ የግንባታ

ፕሮጀክቶችላይበሚሳተፉየሥራተቋራጮች፣

በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የፌዴራል መንግስት ድጋፍ ባላቸው የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ

በሚሳተፉየሥራተቋራጮች፣

ከመንግስት የንግድና የልማት ባንኮች በሚገኙ ብድሮች በሚገነቡ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ

በሚሳተፉየሥራተቋራጮች፣እና

በመንግስትየልማትድርጅቶችየግንባታፕሮጀክቶችላይበሚሳተፉየሥራተቋራጮች፡

4. መርሆዎች

የሥራተቋራጮችየግንባታአፈጻጸምምዘናየሚከተሉትንመርሆዎችከግብማድረስይኖርበታል፡
-
1)
የምዘናሥራውግልፀኝነትናተጠያቂነትየሰፈነበትአሰራርንየተከተለእንዲሆንማድረግ፣
2)
ምዘናውበውጤትላይያተኮረናበእውነተኛመረጃላይየተመሰረተእንዲሆንማድረግ፣
3)
በሥራተቋራጮችመካከልውድድርን

በማረጋገጥየነባር

ሥራተቋራጮችንብቃትእንዲሁም

የአዳዲስሥራተቋራጮችንተሳትፎማሳደግ፤

5. ዓላማ

የሥራ ተቋራጮች የፕሮጀክት አፈጻጸም ክትትልና ምዘና ስርዓት ትግበራ ዋና ዓላማ ውል የተገባበት

የግንባታ ፕሮጀክት የአፈጻጸም ደረጃ ለማወቅ የሚያስች የምዘና ስርዓት ለመዘርጋት ሲሆን የሚከተሉት

ዝርዝርዓላማ
­
ዎችአሉት፡
1)
የሥራተቋራጮችንየፕሮጀክትአተገባበርበመመዘንየመፈፀምብቃታቸውንመለየት፤
2)
በፕሮጀክትትግበራሂደት

ለሚከሰቱችግሮችአፋጣኝመፍትሄእየሰጡለመሄድ፤
3)
ዝቅተኛ አፈጻጸም የሚያሳዩ ሥራ ተቋራጮች በመለየት ብቃታቸውን የሚያሳድጉበት ስልት እንዲከተሉ

የሚያደርግአሰራርመፍጠር፣
4)
የአዳዲስሥራተቋራጮችንተሳትፎማሳደግየሚስችልአሰራርመተግበር፤
5)
የመንግስትሃብትለታቀደለትአላማመዋልመቻሉንማረጋገጥ፣
6)
የፕሮጀክቱ ክንውን የደረሰበትን ደረጃ በመመዘን አስፈላጊውን ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችል አሰራር

መተግበርነው፡፡

ክፍልሁለት

የግንባታሥራተቋራጮችየግንባታአፈጻጸምምዘና
6.
ስለ ግንባታ

ፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና
1.
ማንኛውም አሰሪ መስሪያ ቤት ለሚያስገነባው የግንባታ ፕሮጀክት የሥራ

ተቋራጮች የ

ፕሮጀክት አፈጻጸም
ምዘና
ውጤት እንደ

ማወዳደሪያ መስፈርት ሊጠቀም ይችላል፤
2.
በመንግስት የግንባታ ፕሮጀክቶች ለመሳተፍ የፈለገ ሥራ ተቋራጭ በቅድሚያ

በፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና

ሂደት

በማለፍ የመፈፀም አቅሙ በምዘና የተረጋገጠና ዝቅተኛ ደረጃ ያሟላ መሆን ይኖርበታል፤
3.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
2
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ

የመፈፀም አቅማቸው በምዘና ያልተረጋገጠ

አዲስ እና ነባር የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ያለምዘና ቅድመ ሁኔታ ከሁለት

ያልበለጡ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ መሳተፍ ይችላሉ፤

7.
የግንባታፕሮጀክት

አፈጻጸም

ምዘና
ሂደት
የሥ
ራ ተቋራጮች

የፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና በ
Quality Compiance /
የጥራት ማስጠበቅ፣
በContract Schedule/
ለፕሮጀክቱ በውል የተያዘው ጊዜ፣ በ
Cost /
የተከፈለ ወጪ፣
በEnvironment/Social

Safety Issues/ከባቢያዊ/
ማህበራዊ ደህንነት እንዲሁም
በManagement የማስተዳደር/
የአመራር ብቃት መስፈርቶች ላይ ክብደት በመስጠት የሚከናወን
ይሆናል፤

በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
1
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ

አሰሪው መስሪያ ቤት ከ

ፕሮጀክት

አፈጻጸም ምዘና

ውጤት በተጨማሪ ለተማሪዎች የሚሰጠው ተግባር
-
ተኮር ልምምድ
/
apprenticeship/internship/externship እንደ
መስፈርት መጠቀምይኖርበታል፤


የቀጠለ
.
3.
የፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና የሚከናወነው ግንባታውን ለማከናወን በውል የተያዘለትን ጊዜ

ለሶስትእኩል

በመክፈልበመደበኛነትበሶስትዙርየሚመዘንይሆናል፡
4.
በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ
3
የተደነገገው

ቢኖርም ወጥነት በሌለው ወይም በተቆራረጠ

አኳኋን ለሚከናወን የግንባታ ፕሮጀክት የሥራ ተቋራጩ አፈጻጸም የሚለካው የመጨረሻዎቹን

ሶስት የክንውን ወራት አተገባበር በመመዘን ሲሆን የተቋራጩ ዝቅተኛ ብቃት የሚወሰነው

የመጨረሻዎቹ ሁለት ወራት ክንውን በድርጊት መርሃ ግብሩ ይደርሳል ተብሎ ከተቀመጠው

የአፈጻጸምደረጃላይመድረሱሲረጋገጥነው፤

8.
የግንባታማጠናቀቂያጊዜ

ለተጠናቀቀ
ፕሮጀክ

1.
አስቀድሞ በውል የተያዘው የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ በመጠናቀቁ ተጨማሪ የውል

ማራዘሚያ ለተደረገበት

በሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ

ለሚገነባ ፕሮጀክት ከተዋዋይ ወገኖች

አቅም በላይ ወይም ተጨማሪ ሥራ በመምጣቱ ካልሆነ በስተቀር የ

ፕሮጀክቱ ማከናወኛ

ከተያዘው አጠቃላይ ጊዜ ውስጥ
1/4

(ሩብ)
ያልበለጠ ጊዜ ተጨምሮበት ሙሉ በሙሉ

ማጠናቀቅይኖርበታል፡፡


የቀጠለ
2)
አስቀድሞ በውል የተያዘው የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ በመጠናቀቁ ከተዋዋይ ወገኖች

አቅምበላይወይምተጨማሪሥራበመምጣቱካልሆነበስተቀርተጨማሪየውልማራዘሚያ

ለተደረገበት

የውጭ ሀገር ስራ ተቋራጭ የተያዘ የግንባታ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ

ከተያዘው ጊዜ ውስጥ
1/9
ኛ ያልበለጠ ጊዜ ተጨምሮበት ፕሮጀክቱን ሙሉ በሙሉ

ማጠናቀቅይኖርበታል፡፡

9.
የሀገርውስጥሥራተቋራጮችየፕሮጀክትአፈጻጸምምዘና
1.
የመጀመሪያ ዙር ምዘና የመጀመሪያው
1/3

(ሲሶ)
የግንባታ ማከናወኛ ጊዜ

እንደተጠናቀቀ የሚከናወን ሆኖ የግንባታ አፈጻጸም ቢያንስ
11
በመቶ ማድረስ
ይጠበቅበታል፤
2.የ2
ኛው ዙር ምዘና የፕሮጀክቱ ሁለተኛው
1/3

(ሲሶ)
የግንባታ ማከናወኛ ጊዜ

እንደተጠናቀቀ የሚከናወን ሆኑ የግንባታ አፈጻጸም ቢያንስ
38
በመቶ ማድረስ
ይጠበቅበታል፤


የቀጠለ
.
3.የ3
ኛው ዙር ምዘና የፕሮጀክቱ የውል ማብቂያ ጊዜ እንደተጠናቀቀ የሚከናወን የግንባታ

አፈጻጸምደረጃቢያንስ
70
በመቶ

ማድረስይጠበቅበታል፤
4.
በዚህ መመሪያ አንቀጽ
7
ንዑስ አንቀጽ
2
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ከመደበኛ

የምዘና ጊዜ ውጭ ባሉ ሌሎች ወራቶች ከሚከናወን የፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና

የሚጠበቅዝቅተኛየአፈጻጸምደረጃበሚከተለውየሂሳብቀመርመሰረትይሰላል፤


የቀጠለ
.
ሀ)
ለመጀመሪያው
1/3

(ሲሶ)
የፕሮጀክት ማከናወኛ ጊዜ ውስጥ የፕሮጀክት አፈጻጸም ደረጃ ስሌት
11t1

መድረስ የሚጠበቅበት ሲሆን፡
t
1
= (Elapsed time in months minus mobilization time in months)
(One third of the contract period in months minus mobilization time in months)
t =
የተያዘውን የግንባታ ፕሮጀክት ገንብቶ ለማጠናቀቅ በውል የተያዘለትን ጊዜ ይወክላል፣
 
t
1 = (
ውሉከተያዘበትቀንጀምሮያለፈውጊዜብዛት
-
በዝግጅትያለፈወራት
)

በውልየተያዘው
1/3
ኛጊዜበወራት
-
በዝግጅትያለፈወራት

ለ)
ለሁለተኛው
1/3

(ሲሶ)
የግንባታ ማከናወኛ ጊዜያት የግንባታ አፈጻጸም ደረጃ

መድረስየሚጠበቅበት
11+29t2
መሰረትተሰልቶከሚገኝውጤትላይሲሆን፡
t2 = (Elapsed time in months minus One third of the contract period in months)
(One third of the contract period in months)
t
2 = = (
ውሉ ከተያዘበት ቀን ጀምሮ ያለፈው ወራት ብዛት
-
በውል የተያዘው
1/3
ኛ ወራት
)

በውል የተያዘው
1/3
ኛ ወራት

ሐ)
ለመጨረሻው
1/3

(ሲሶ)
የግንባታማከናወኛጊዜያትየግንባታአፈጻጸምደረጃመድረስ

የሚጠበቅበት
38+32t3
መሰረትተሰልቶከሚገኝውጤትላይሲሆን፡
t3 = (Elapsed time in months minus 2 X One third of the contract period in
months)
(One third of the contract period in months)
t 3 = (
ውሉከተያዘበትቀንጀምሮያለፈውወራት
- 2 x
የውሉ
1/3
ኛውወራት
)

የውሉ
1/3
ኛውወራት

መ)
አስቀድሞ በውል የተያዘው የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ በማለቁ ተጨማሪ የውል ማራዘሚያ

ለተደረገበት የግንባታ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ ከተያዘው ጊዜ ውስጥ
1/4

(ሩብ)

ያልበለጠ ጊዜ ውስጥ የፕሮጀክት አፈጻጸም ደረጃ መድረስ የሚጠበቅበት
70+30t4
መሰረት

ተሰልቶከሚገኝውጤትላይሲሆን፡
t4 = (Elapsed time in months minus contract period in months)
(One fourth of the contract period in months)
t 4 = (
ውሉ ከተያዘበት ቀን ጀምሮ ያለፈው ወራት
-
አጠቃላይ በውሉ የተያዘው ጊዜ በወራት
)

የውሉ
1/4
ኛ ጊዜ በወራት

10.
የውጭሀገርየግንባታሥራተቋራጮችየፕሮጀክትአፈጻጸምምዘና
1)
የመጀመሪያ ዙር ምዘና የመጀመሪያው
1/3

(ሲሶ)
የግንባታ ማከናወኛ ጊዜ እንደተጠናቀቀ

የሚከናወንሆኖየፕሮጀክትአፈጻጸም
13
በመቶመድረስይጠበቅበታል፤
2) የ2
ኛው ዙር ምዘና የፕሮጀክቱ ሁለተኛው
1/3

(ሲሶ)
የግንባታ ማከናወኛ ጊዜ እንደተጠናቀቀ

የሚከናወንሆኑየፕሮጀክትአፈጻጸም
42
በመቶመድረስይጠበቅበታል፣
3)የ3
ኛው ዙር ምዘና ለፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ የተያዘው ጊዜ እንደተጠናቀቀ የሚከናወን ሆኖ

የግንባታአፈጻጸምደረጃቢያንስ
80
በመቶመድረስይጠበቅበታል፤

……
የቀጠለ
4)
በአንቀፅ
7
ንዑስአንቀፅ
2
የተደነገገውእንደተጠበቀሆኖከመደበኛምዘናጊዜውጭ

ባሉሌሎችወራቶችከሚከናወንየፕሮጀክትአፈጻጸምምዘናየሚጠበቅዝቅተኛየአፈጻጸም

ደረጃበሚከተለውየሂሳብቀመርመሰረትይሰላል፤
ሀ)
ለመጀመሪያው
1/3

(ሲሶ)
የፕሮጀክት ማከናወኛ ጊዜ ውስጥ የፕሮጀክት አፈጻጸም ደረጃ

ስሌት
13t1
መድረስየሚጠበቅበትሲሆን፡
 
t
1 = (
ውሉከተያዘበትቀንጀምሮያለፈውወራት
-
በዝግጅትያለፈወራት
)

በውልየተያዘው
1/3
ኛጊዜበወራት
-
በዝግጅትያለፈወራት

ለ)
ለሁለተኛው
1/3

(ሲሶ)
የግንባታ ማከናወኛ ጊዜያት የግንባታ አፈጻጸም ደረጃ መድረስ

የሚጠበቅበት
13+31t2
መሰረትተሰልቶከሚገኝውጤትላይሲሆን፡
t
2 = (
ውሉከተያዘበትቀንጀምሮያለፈውወራት
-
የውል
1/3
ኛወራት
)

የውል
1/3
ኛወራትብዛት
ሐ)
ለመጨረሻው
1/3

(ሲሶ)
የግንባታ ማከናወኛ ጊዜያት የግንባታ አፈጻጸም ደረጃ መድረስ

የሚጠበቅበት
42+38t3
መሰረትተሰልቶከሚገኝውጤትላይሲሆን፡
t
3 =
(
ውሉከተያዘበትቀንጀምሮያለፈውወራት
-
የውሉ
2/3
ኛውወራት
)

የውሉ
1/3
ኛውወራት

መ)
አስቀድሞ በውል የተያዘው የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ በማለቁ ተጨማሪ የውል ማራዘሚያ

ለተደረገበት የግንባታ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ ከተያዘው ጊዜ ውስጥ
1/9
ኛ ያልበለጠ

ጊዜውስጥየግንባታአፈጻጸምደረጃመድረስየሚጠበቅበት
80+20t4
መሰረትተሰልቶከሚገኝ

ውጤትላይሲሆን፡
t
4 =
(
ውሉከተያዘበትቀንጀምሮያለፈውወራት
-
አጠቃላይበውሉየተያዘውጊዜበወራት
)

የውሉ
1/9
ኛጊዜበወራት

11.
ከሁለት

በላይ

ለሆኑ የግንባታ
ፕሮጀክቶች
የሚጠበቅ ተጨማሪ አፈጻጸም

ማንኛውም የግንባታ ሥ

ራ ተቋራጭ

ከሁለት

በላይ

የሆኑ

ፕሮጀክቶችን

ለመያዝ ብቁ ነው የሚባለው በትግበራ

ላይ ባሉት ፕሮጀክቶች ላይ የአፈጻጸም ምዘና ተደርጎ በድርጊት መርሃ
-
ግብሩ መሰረት ይደርሳል ተብሎ

ከሚጠበቀው የፕሮጀክቶች ጥቅል
አፈጻጸ
ም በላቀ ደረጃ ተጨማሪ ውጤት ማስመዝገቡ ሲረጋገጥ ሲሆን

አተገባበሩም በሚከተለው

ስሌት

መሰረት ይወሰናል፤
(The existing performance assessment framework has consideration of enhanced performance requirement,
which requires additional percentage of progress to trigger contractors for a better performance if they are
willing to be awarded on three and more projects) ERA

በሶስት ፕሮጀክቶች ጥቅል አፈፃፀም የ
2
በመቶ የተሻገረ ዕድገት ካስመዘገበ

በአራት ፕሮጀክቶች ጥቅል አፈፃፀም የ
4
በመቶ የተሻገረ ውጤት ካስመዘገበ

በአምስት ፕሮጀክቶች ጥቅል አፈፃፀም የ
8
በመቶ የተሻገረ ውጤት ካስመዘገበ

በስድስት ፕሮጀክቶች ጥቅል አፈፃፀም የ
16
በመቶ የተሻገረ ውጤት ካስመዘገበ

በሰባት ፕሮጀክቶች ጥቅል አፈፃፀም የ
32
በመቶ የተሻገረ ውጤት ካስመዘገብ

……
የቀጠለ

ከላይ በሰንጠረዡ በተቀመጠው የስሌት ውጤት መሰረት የግንበታ ፕሮጀክቶች ቁጥር

እየጨመረ ሲሄድ ተጨማሪ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ መድረስ ያስገድዳል፡፡ ለምሳሌ፣ አንድ ሥራ

ተቋራጭ
5
የግንባታ ፕሮጀክቶች ቢይዝ እና በያዛቸው ፕሮጀክቶች በጥቅሉ
50%
ማድረስ

የሚጠበቅበት ከሆነ በሌላ የመንግስት የግንባታ ፕሮጀክቶች ለማከናወን ብቁ የሚሆነው የሥራ

አፈጻጸሙተመዝኖ
(50+8%)= 58%
ላይማድረስከቻለይሆናል፡፡

12. የፕሮጀክ
ቶአፈጻጸም

ምዘናግብአቶች

የሥራ ተቋራጮች የፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና የሚከናወነው የሚከተሉትን የማገናዘቢያ ሠነዶች ጥቅም ላይ

በማዋል ይሆናል፡
-
1.
የውልሰነድ
2.
የተሟላየዲዛይንሰነድ
3.
በተዋዋይ ወገኖች መካከል የተፈረመ የድርጊት መርሃ ግብር ዋናውንና በቅርብ ጊዜ የተከለሰ
(Master and Revised schedule)
4.
የጸደቀወርሃዊ፣የሩብእናየግምሽአመትየአፈጻጸምሪፖርት
5.
የተፈፀሙየክፍያሰነዶች
6.
የግንባታግብዓትየጥራትፍተሻሰነዶች
(Laboratory test result)
7. …
ሌሎችከምዘናሥራውጋርተያያዥነትያላቸውመረጃዎችወዘተ ናቸው፡፡

ክፍል
ሶስ


ስለ

ተግባርናኃላፊነት
13.
ምዘናየሚያካሂደውተ
s
ምተግባርናኃላፊነት

ለሌሎች የመንግሥት አካላት በሕግ የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት እንደተጠበቁ ሆነው የፕሮጀክቱ

ባለቤት ወይም ፕሮጀክቱን ለማስተዳደር ስልጣን የተሰጠው ተቋም

የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች
ይኖሩታል፡-

በሚያስገነባው የግንባታ ፕሮጀክት ለተሳተፉ ሥራ ተቋራጮች የፕሮጀክት አፈጻጸም ሂደት በመከታተል

እናበየወሩበመገምገምመረጃያደራጃል፤

የፕሮጀክትምዘናየቴክኒክኮሚቴበማዋቀርምዘናእንዲከናወንያደረጋል፡

የተቋሙየሚመለከተውየሥራክፍልየ

ምዘናሂደቱንበበላይነት

የሚያስተባብርይሆናል፤

4.የ
ግንባታ

አፈጻጸም

ምዘና

የሚያከናውን አካል

ይሰይማል፣

ተግባራቸውን በግልጽ እንዲያውቁ
ያደርጋል፣
5.
የግንባታ የፕሮጀክት አፈጻጸም ምዘና እንዲያከና

ኑ የሚመደቡ ሠራተኞችና ኃላፊዎች በዘርፉ በቂ
የትምህ
ርት ዝግጅት፣ የሥራ ልምድ እና

መልካም

ሥነ ምግባር ያላቸው መሆናቸውን
ያረጋግጣል፣
6.
የግንባታ አፈጻጸም ምዘና እንዲፈጽም የሚደራጀው የሥራ ክፍል ሥራውን በቡድን ለማከናወን

የሚያስችልበቂሥልጣንያለውናግልጽየአሠራርሥርዓትየተዘረጋለትመሆኑን
ያረጋግጣል፣
7.
የግንባታና ተያያዥ ሥራዎችን የሚከታተል ኮሚቴ
/
አካል ለምዘናው መቀላጠፍ ሲባል ተጨማሪ

መመዘኛመሥፈርቶችሊያዘጋጅይችላል፣


የቀጠለ
8.ለም
ዘና ኮሚቴ አባላት ሥራቸውን ለማከናወን የሚያስችላቸው በቂ ጊዜና የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች

እንዲሟላ ያደርጋል፣
9.ለ
ምዘና ኮሚቴ ለተመደቡ ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ይህንን የአፈጻጸም መመሪያ፣ መደበኛ ውል

ሰነዶችና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች እንዲደርሷቸው

እንዲሁም

የምዘና ሥርዓትን በሚገባ እንዲ

ገነዘቡ

የሚያስችል ሥልጠና እንዲያገኙ
ያደርጋል፣
10.ለ
ምዘና ሥራው ተገቢውን ትኩረት በመስጠጥ ኮሚቴው ሥራቸውን በተገቢው ሁኔታ ለማከናወናቸው

ክትትል ማድረግ፣ እንደአስፈላጊነቱም የማስተካከያ

ውሳኔዎችን ያስተላልፋል፣
11.
የምዘና ውጤት መርምሮ ያጸድቃል፡፡

14.
ከመዛኝ
ኮሚቴ/
ባለሙያየሚጠበቅሥነ
-ምግባር

የግንባታ አፈጻጸም ምዘና የተሰማራ ኃላፊ ወይም ባለሙያ ተግባሩን በተሟላ የሙያ ሥነ
-
ምግባር

ለመፈጸምየሚከተሉትንተግባራትማከናወንአለበት፡
-
1.
ከሚሰራው ሥራ ጋር በተገናኘ የሚሰጠው ውሳኔ በማንኛውም መልኩ ራሱን ወይም ቤተሰቡን

ሊጠቅም የሚችል መሆኑን ሲረዳ ከሥራው ጋር የተገናኘ የጥቅም ግጭት መኖሩን በጽሑፍ

በማሳወቅየግንባታአፈጻጸምምዘናሂደቱሥራራሱንማግለልይኖርበታል፤
2.
በሥራ አጋጣሚ ያወቃቸውን የመንግስት መ
/
ቤቱን እና የሥራ ተቋራጩን መረጃ በሚስጥር
መጠበቅ፣


የቀጠለ
3.
ስጦታ ወይም የሥራ ዕድል ወይም የገንዘብ ዋጋ ያለው ነገር ወይም አገልግሎት
አለመቀበል፣
4.
በስራ ሂደት ያወቃቸውን ሊፈጠሩ የታሰቡ ወይም የተፈጠሩ የሙስና ተግባራትን ጉዳዩ

ለሕግ አስፈፃሚ አካላት ማሳወቅ እና ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን ለመዋጋት

የሚደረገውንጥረትማገዝ፣
5.
ለሕዝብናለመንግስትሃብትተቆርቋሪመሆንአለበት፡
6.
ለአገሪቱሕግተገዥመሆንአለበት፡

15.
ከሥራተቋራጮችየሚጠበቅሥነ
-ምግባር

በአስገንቢ ተቋማት የግንባታ ፕሮጀክት በመሳተፍ ላይ ያለ የሥራ ተቋራጭ የሚከተሉትን ዋና ዋና የሥነ
-
ምግባር

መርሆችን መከተል አለባቸው፡
-
1.በ
ምዘና ሥራ ላይ ለተሰማራ ሠራተኛ ወይም በሦስተኛ ወገን በኩል ማንኛውንም ስጦታ

ወይም ማማለያ

ተስፋ

መስጠት የለበትም

2.በ
ምዘና

ወቅት ለሚሰጠው ውሳኔ ይረዳዋል ብሎ የሚገምተውን ተቀባይነት ያለው መረጃ ለመስሪያ ቤቱ

መግለጽ አለበት፣
3.
አስገንቢው መስሪያ ቤት በሚያደርገው የግንባታ አፈጻጸም ምዘና ሥራ መ
/
ቤቱን ሊጎዳ የሚችል መረጃ

ማቅረብ የለበትም፡፡
4.
በግንባታ ፕሮጀክቶች ምዘና ሂደት ያለፈ ሥራ ተቋራጭ ለምዘና የሰጠው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑ በበቂ ሁኔታ

ከተረጋገጠ የምዘና ውጤቱ ይሰረዛል፡፡

ክፍልአ
ራት

ልዩልዩድንጋጌዎች
16.
ስለቅሬታ
1.
በዚህ መመሪያ መሠረት በተከናወነ የፕሮጀክት አተጋባበር ምዘና ለተገኘ ውጤት ቅር የተሰኘ ማነኛውም

ስራ ተቋራጭ ምዘናው ተጠናቅቆ የአፈጻጸም ደረጃው ተለይቶ በተነገረበት በ
10
ቀን ውስጥ ምዘናውን

ላከናወነው ተቋም ቅሬታ ማቅረብ ይችላል፤
2.
ምዘናውን ላከናወነው ተቋም በዚህ መመሪያ መሠረት ለቀረበ የቅሬታ ማመልከቻ ማመልከቻው በደረሰው
በ10
ቀናት ውስጥ የምዘናውን ሂደት መርምሮ ውሳኔ ይሰጣል፡፡

17. ተጠያቂነት

በመዛኝነት የተሳተፈ ማንኛውም ባለሙያ ከዚህ መመሪያው በሚቃረን ሁናቴ የምዘና ስራውን ማከናወኑ ከተረጋገጠ

አስተዳደራዊ እርምጃ የሚጠየቀው እንደተጠበቀ ሆኖ አግባብ ባለው የፍትሐ
-
ብሔርና በወንጀል ህግ የሚጠየቅ

ይሆናል፡ የፍትሐ
-
ብሔር እና የወንጀል ህግ የሚጠየቅ ይሆናል፡
18.
የመተባበር ግዴታ

ይህንን መመሪያ በሥራ ላይ ለማዋል የሚመለከተው አካል ህግ በሚፈቅደው አግባብ የመተባበር ግዴታ አለበት፡
19.
የመሸጋገሪያ ድንጋጌ

ከዚህ መመሪያ ድንጋጌዎች ጋር እስካልተቃረኑ ድረስ አግባብነት ያላቸው የሚኒስቴር መ
/
ቤቱ የፕሮጀክት ግንባታ ግዥ

አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ በዚህ መመሪያ ባልተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ እንዲሁም ለዚህ መመሪያ አፈጻጸም በማሟያነት

ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡

20.
መመሪያውንስለማሻሻል

ይህመመሪያአስፈላጊሆኖሲገኝበማንኛውምጊዜሊሻሻልይችላል፡፡
21.
መመሪያውየሚጸናበትጊዜ
……
ይህመመሪያከ
..
ቀን
2014 ዓ.
ምጀምሮየፀናይሆናል፡፡
……………………… ..

የከተማልማትናኮንስትራክሽንሚኒስቴር

አመሰግናለሁ!!