How to assist PWDs. introduction part1pptx

king633743 10 views 18 slides Sep 20, 2025
Slide 1
Slide 1 of 18
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18

About This Presentation

how to assist people with disabilities


Slide Content

አካል ጉዳተኞችን ለመርዳት በሚፈልጉበት ጊዜ ሊወሰዱ የሚገ ቧ ቸው ጥንቃቄዎች 3/13/2025 Disability awarness training 1

አካል ጉዳተኞችን ለመርዳት በሚፈልጉበት ጊዜ ሊወሰዱ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች አካል ጉዳተኞች በእውቀት የበታች ናቸው ብለው አይገምቱ ዕርዳታ ሊያደርጉላቸው በሚፈልጉበት ጊዜ በቅድሚ ፈቃደኛ መሆናቸውን ያረ ጋ ገግጡ በፊታቸው አይመፃደቁ በውሸት አይካቧቸው ቀላማጅ አይሁኑባቸው የአካል ጉድለቶች ሁሉ በግልፅ የማታዩ መሆናቸውንም አይዘንጉ በጥያቄ አያ ዋክቧቸው ጭውውት በሚይዙበት ጊዜ ግልፅ እንጂ ስውር ንግግር አይጠቀሙ የአካል ጉዳተኞች ዘወትር በአይነ ቁራኛ መጠበቅ እንደሌለባቸውና ሙሉ ነጻነት እንዳላቸውም ይገንዘቡ የስጋ ደዌ ህመም በዘርና በቀላሉም የሚተላለፍ ስላይደለ ጉዳተኞቹን አ ያ ግሏቸው 3/13/2025 Disability awarness training 2

አይነ ስውር እራሳችንን ማስተዋወቅ አንርሳ እርስ በርስ ንግግር ወቅት ስም መጥቀስን አንርሳ አቅጣጫ በምንተቁምበት ወቅት ወደዚያ እዛ የሚሉ ቃላትን አስወግደን በትክክል ቦታውን በቀኝ በግራ እያልን ማስረዳት ጭላንጭል እይታ ላላቸው በቂ ብርሃን እዲገኙ ማድረግ የህትመት ውጤቶች በምናዘጋጅበት ወቅት ለጭላንጭል አካል ጉዳት ላለባቸው እንዲነበብላቸው አድርጎ ማዘጋጀት አልፎ አልፎ በሚተቀሙት ቃላት መገረም የለብንም ለመመገብ በጠረጴዛ ላይ በምንቀመትበት ወቅት የምግቦቹን ዝርዝር መግለጽ አንዘንጋ በነጭ ብትራቸው አንጫወትበት በተጨማሪም ካስቀመጡበት ቦታ አናንቀሳቅስባቸው 3/13/2025 Disability awarness training 3

አይነ ስውር -. ከባለቤቱ ፈቃድ ውጭ ከመሪ ውሶቻቸው ጋር አንጫወት ተሸከርካሪ በሮችን አንጠቀም በተንቀሳቃሽ ደረጃዎች በምንጠቀምበት ወቅት መደገፊያውን ማስያዝ አይ ዘ ንጉ በተጨማሪም የሚሄድበትን አቅጣጫ መናገር አለብን ወንበር ላይ ልናስቀም ጣ ቸው ስንፈልግ እጃቸውን የወንበሩ መደገፊያ ላይ እናስይዛቸው ሳንነግራቸው በአውላላ ቦታ ላይ ጥለናቸው አንሂድ በተቻለ አቅም አካባቢቸውን እንዲ ያ ውቁ እንርዳቸው የተቀ መ ጡትን ወንበር ወይንም ያስቀመጡትን እቃ ቦታ እንቀይርባቸው በሮችን በግማሽ ከፍተን አንተወው 3/13/2025 Disability awarness training 4

Meeting a person who is blind or with vision impairment cont.…... 5 3/13/2025 Disability awarness training

Meeting a person who is blind or with vision impairment contd …... 6 3/13/2025 Disability awarness training

የንግግር ችግር ላለባቸው እንዲናገሩ ጊዜ እንስጣቸው - ቀስ ብለው ስለሚ ያ ወሩ ንግግር ጀምረው ሀሳባቸውን ሳ ይ ጨርሱ አናቋርጣቸው የተናገሩት ካልገባን እንዲደግሙልን እናድርግ ንግግር በምናደርግበት ወቅት እኛ ብቻ መድረኩን አንቆ ጣ ጠረው ሳይገባን እንደገባን አንሁንባቸው የሚናገሩት ካልገባን በቅርብ የሚኖር ካለ እንዲተረጉሙልን እንጠቀም 3/13/2025 Disability awarness training 7

የአዕምሮ ህመምተኞች በምናገኝበት ወቅት ቶሎ መግባባት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ተግባቢ ሆነን እንቅረብ ሀሳባቸውን ካልሰበሰቡ ወይንም ቀስ ብለው የሚያወሩ ከሆነ ምናልባት በቂ እንቅልፍ ስላላገኙ ወይም የሚወስዱት መድሃኒት የጎንዮሽ ጉዳት ሊሆን ይችላል ብለው ያስቡ አንዳንዴ ተቀምጠን ስለ አንድ ነገር እያወራን እ ያ ለ እነሱ ግን ስለ ሌላ ነገር የሚያወሩ ከሆነ በሃሳብ አብረን እንዳልሆንን እንወቅ በጣም የሚፈሩ የሚጠራጠሩ ከሆኑ ይህ ሰው ሰውን ለማመን የሚቸገር እና ተጠራጣሪ እንደሆነ እንወቅ አንዳንዴ አላስፈላጊ ባህሪዎች በሚያሳዩበት ወቅት ታጋሽ እና ፀጥ እንበል የህመምተኛውን ጠቅላላ የሰውነት እንቅስቃሴ ለማወቅ ጥረት እናድርግ 3/13/2025 Disability awarness training 8

የአዕምሮ ህመምተኞች በምናገኝበት ወቅት በምንገናኝበት ወቅት ሰፋ ያለ ክፍል ብንጠቀም እና ቀጥተኛ የአይን ግንኙነት እናስወግድ ነገሮችን ግላዊ አናድርጋቸው ምን እንርዳችሁ ብለን እንጠይቃቸው አለመግባባትን ለመቀነስ አጭር ግልፅ እና ቀጥተኛ አረፍተ ነገሮችን እንጠቀም በተጨማሪም ድምፃችንን ወረድ አርገን እና ሳንፈጥን እናዋራቸው ሌላ ጊዜ በምናገኛቸው ወቅት እናናግራቸው በምናናግራቸው ጊዜ የባለፈው ግንኙነታችንን አናንሳባቸው 3/13/2025 Disability awarness training 9

ዊልቸር ተጠቃሚን -- በዊልቸራቸው ላይ አንቀመጥባቸው አንጫወትበትም ምክንያቱም --- ብዙ ጊዜ እንሂድ እንሩጥ የሚሉ ቃላቶችን እንጠቀም በዊልቸር በሚሄዱበት ጊዜ እቃ ያዙልን ብለን አንስጣቸው ዊልቸር ተጠቃሚን ትከሻቸው ወይንም ጭንቅላታቸውን መታመታ አናድርጋቸው በጉዞ ወቅት መንገዶች እና ሌሎችንም ነገሮች --- ምቹ መሆናቸውን እናረጋግጥ በዊልቸር ደረጃ በሚወጡበት ወቅት የተኛው እንደሚመቻቸው እንጠይቃቸው 3/13/2025 Disability awarness training 10

Meeting a wheelchair-user… Contd. If engaged in a long conversation try to position yourself at the same eye level by sitting or stooping down 11 3/13/2025 Disability awarness training

Meeting a wheelchair-user…Contd. Going downstairs Going upstairs 12 3/13/2025 Disability awarness training

የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት በአስተሳሰብ ከሌሎች እንደሚለዩ እንወቅ ምንም እንደማገባቸው እና እንደ ሌሎች ጋደኞቻቸው ፍላጎት እንደሌላቸው አንያቸው - ሁሉም ሰው ክብር ያስፈላገዋልና በንግግር ወቅት ቀላልና ቀጥተኛ ቋንቋን እንጠቀም በተጨማሪ ልጁ የንግግር ችግር ካለበት ትዕግስተኛ እንሁን የነገርናቸውን ነገሮች መያዛቸውንና ያለመያዛቸውን ለማወቅ ጠይቀን እንረዳ ያለበለዚያ በሌላ አገላለጽ እንንገራቸው ህፃኑ /  አዕምሮአዊ እና አካላዊ ብቃት እንዲያዳብር / እንድታዳብር መርዳት አካላዊ ፡- በእድሜአቸው ማድረግ ያለባቸውን ነገር እንዲያደርጉ ለምሳሌ ፡- መቀመጥ መቆም መሄድ ወ.ዘ.ተ . ማለማመድ 3/13/2025 Disability awarness training 13

የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው እንዴት እንርዳቸው ?   አዕምሮዊ ፡- ነገሮችን እንዲያውቁና እንዲለዩ ማስተማር በተለይ የዕለት ተዕለት ተግባራት - የአዕምሮ ግንዛቤዎችን የሚያሰፉ ነገሮችን ማሰራት ለምሳሌ ፡- pizzle እና የተለያዩ ፈታኝ መጫወቻዎችን እንዲ ማድረግ ማህበራዊ ተሳትፎ እነዲኖራቸው ማድረግ - አለማግለል - ፍቅር መስጠት ለሚሰሩትና ለሚያደርጉት ነገር ማበረታታትና ማመስገን ጥፋት እን ኳ ን ቢኖር በትህትና ማስተካከል የግል ንጽህናቸውን እንዲጠብቁና ከተላላፊ በሽታ እንዲርቁ ማድረግ ነገሮችን በራሳቸው እዲሰሩ ማለማመድ ሬዲዮና ቲ.ቪ . (T.V.) እንዲያዩ ማድረግ 3/13/2025 Disability awarness training 14

መስማት የተሳነው በንግግር ወቅት ፊት ለፊት መቀመጥ በከፊል መስማት የሚችሉትን አንጩህባቸው የምልክት ቋንቋ በምናስተረጉምበት ወቅት በአካባቢችን በቂ ብርሃን መኖሩን እናረጋግጥ በምናስተረጉምበት ጊዜ ቀስ እንበል ጥያቄ በምንጠይቅበት ጊዜ አጭርና ግልፅ እናድርግላቸው በንግግር ወቅት አንጩህ የተናገርነው ካልገባቸው በሌላ አገላለፅ እንንገናቸው እንጂ ራሱን አንድገምላቸው ስልክ ቁጥር ሲሰጡን አንደውልላቸው --- የምልክት ቋንቋ ካልቻልን እነሱ የተማሩ ከሆነ በመፃፃፍ መግባባት ይቻላል የማዳመጫ መሳሪያ ለሚጠቀሙ አላስፈላጉ ድምፆችን እናስወግድለቸው እሰማሁ ነው የሚሉ ቃላቶችን ነጻ ሆነን እንጠቀም 3/13/2025 Disability awarness training 15

ለሚያንቀጠቅ ጣ ቸው ሰዎች የምናደርገው ጥንቃቄ   ምን አይነት አካባቢ እንደወደቀ አይተን ለምሳሌ እሳት ውሃ ገደል ከሆነ ከዚህ ውስጥ ማውጣት የትንፋሹን ሁኔታ መቆጣጠር ለምሳሌ ፡- አየር እንዲያገኝ ማድረግ ሸሚዝና ከረ ቫ ት ያደረገ ከሆነ መፍታት ምራቁ ትን እንዳይለው በጎን ማስተኛት በሚጥለው ወቅት መድሃኒት ምግብ መጠጥ አለመስጠት ከቆመለት በኋላ ሲነቃ እንደተኛ ማድረግ ወፍራም ኮፊያ እንዲለብስ ማድረግ ሄልሜት ተብሎ የሚጠራውን በሚወድቅ ጊዜ እንዳይጎዳ 3/13/2025 Disability awarness training 16

ማንቀጥቀጡን ሊቀሰቅሱ የሚችሉትን ነገሮች ማስወገድ ለምሳሌ ፡- ብስጭት ንዴት እንቅልፍ ማጣት አልኮል መጠጣት ደስታ በሚጥለው ሰዓት ክብሪት ጨርቅ መይም ሰንደል የመሳሰሉትን ነገሮች ማሽተት የለብንም የመተንፈሻ አካል ችግር ልናስከትልበት እንችላለን ማንቀጥቀጡን የምንቆጣጠርበት ብቸኛው አማራጭ ሆስፒታል መሄድና መድሃኒቱን በመጠቀም መከላከል እንችላለን ፡፡ በሽታው ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው አይተላለፍም ፡፡ እንዲሁም በልክፍትና በእግዚአብሄር ቁጣ እንደማይመጣ መገንዘብ አለብን ፡፡ 3/13/2025 Disability awarness training 17 ለሚያንቀጠቅ ጣ ቸው ሰዎች የምናደርገው ጥንቃቄ -------  

Thank you 3/13/2025 Disability awarness training 18