SlidePub
Home
Categories
Login
Register
Home
Healthcare
mental health awareness campion with the community panel discussion
mental health awareness campion with the community panel discussion
et0289glemlem
0 views
38 slides
Oct 03, 2025
Slide
1
of 38
Previous
Next
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
About This Presentation
It is all about disscusion about awareness towards mental health conditions with the community
Size:
11.65 MB
Language:
none
Added:
Oct 03, 2025
Slides:
38 pages
Slide Content
Slide 1
ያለ አዕምሮ ጤና ምንም ጤና የለም !
Slide 2
በማህበረሰቡ ዘንድ የአዕምሮ ህመም እና የአደንዛዥ እፅ ሱስ በተመለከተ ግንዛቤ ማስጨበጫ እና የውይይት መድረክ የዲ /ዩ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶረት ከሳይካትሪ ት/ክፍል ጋሪ በመተባበር ያዘጋጀ
Slide 3
የገለፃ ይዘት የአዕምሮ ጤና ምንነት የአዕምሮ ህመም ምንነት የአዕምሮ ህመም አይነቶች የአዕምሮ ህመም ምልክቶች የአዕምሮ ህመም በተመለከተ የተዛቡ አመለካከቶች ከአዕምሮ ህመም ጋር የተያያዙ መገለሎች የአዕምሮ ህመም የህክምና አማራጮች የፓናል ውይይት ጥያቀዎች / ነጥቦች / 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 4
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 5
የአዕምሮ ጤና ምንድነው ? 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 6
የአዕምሮ ህመም ምንድነው ? 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 7
የአዕምሮ ህመም አይነቶች ? 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 8
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 9
ምን ያህል ሰው የአዕምሮ ህመም አለው ? 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 10
ምን ያህል ስው ራሱን ለማጥፋት ያስባል / ይሞክራል / ያጠፋል ? 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 11
ምን ያህል ሰው የሱስ ህመም አለው ? 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 12
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 13
ከባድ የድብርት ህመም 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 14
ከባድ የድብርት ህመም ምልክቶች ( Yadoti Dhukkubi Bessisuwwa ) የከባድ የድብርት ህመም ምልክቶች ለተከታተይ ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ የሀዘን ስሜት በአብዛኛዎቹ ወይም በሁሉም እንቅስቃሴዎች ውስጥ ፍላጎት ወይም ደስታ ማጣት ከፍተኛ ክብደት መቀነስ ወይም መጨመር ወይም የምግብ ፍላጎት ለውጦች እንቅልፍ ማጣት ወይም መብዛት ድካም ወይም ጉልበት ማጣት አካላዊ እንቅስቃሰ መቀነስ ወይም መጨመር ዋጋ ቢስነት ወይም ከልክ ያለፈ ወይም ተገቢ ያልሆነ የጥፋተኝነት ስሜት የማሰብ፣ የማተኮር ወይም ውሳኔዎችን የማድረግ ችግር። ስለ ሞት ወይም ራስን ማጥፋት፣ ራስን የማጥፋት ሐሳብ ወይም ራስን የማጥፋት ሙከራ ማድረግ 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 15
የስሜት መዋዠቅ ህመም ምልክቶች 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 16
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 17
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 18
የሀሳብ መዛባት ህመም ( Psychotic Disorders) 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 19
Psychotic disorder… 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ የሀሳብ መዛባት ህመም ( Psychotic Disorders)
Slide 20
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 21
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 22
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 23
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 24
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 25
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 26
A lcohol 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 27
Khat 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 28
የሱስ ህመም ምልክቶች 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 29
የአዕምሮ ህመም መንሰኤዎች 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 30
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 31
የአዕምሮ ህመምን በተመለከተ በማህበረሰቡ ዘንድ የተዛቡ አመለካከቶች የአእምሮ ህመም በእግዚአብሔር ቁጣ ፣ ወይም በመናፍስት ፣ በአስማት / ድግምት ፣ በክፉ ኃይሎች እና በጥንቆላ የሚመጣ ነው ። የአእምሮ ህመምተኞች ከሌሎች ሰዎች የተለዩ ናቸው የአእምሮ ሕመም እንደ አካላዊ ሕመም አይደለም የአእምሮ ታማሚዎች በጭራሽ አይሻላቸውም 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 32
የአዕምሮ ህመምን በተመለከተ በማህበረሰቡ ዘንድ የተዛቡ አመለካከቶች … 5. የአእምሮ ሕመምተኞች በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ መድኃኒት መውሰድ አለባቸው 6. የአእምሮ ሕመሞች ተላላፊ ናቸው 7. የአእምሮ ሕመሞች በዘር የሚተላለፉ ናቸው 8. የአእምሮ ህመምተ ኛ ሁል ጊዜ ጠበኛ እና አደገኛ ናቸው 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 33
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 34
ከአእምሮ ጤና ጋር የተያያዙ የመገለል ዓይነቶች 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 35
የአዕምሮ ህመም የህክምና አማራጮች 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 36
6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 37
የፓናል ውይይት ነጥቦች/ጥያቂዎች / የባለድርሻ አካላት ( የሀይማኖት ተቋማት፣ት/ቤቶች፣የመንግስት ተቋማት፣ መንግስታው ያልሆኑ ተቋማት) ሚና የአዕምሮ ህመም እና የአደንዛዥ ዕፅ ሱስ በተመለከተ ግንዛቤ ከመፍጠር አንፃር ሚናቸው ምን መሆን አለበት ? ከአዕምሮ ህመም ጋር የተያያዘ መገለል እና የተዛቡ አመለካከቶችን በተመለከተ ግንዛቤ ከመፍጠር አንፃር ሚናቸው ምን መሆን አለበት ? የአዕምሮ ህመም እና የአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ያለበት ግለሰብ ተገብዉን እርዳታ እንድያገኝ ከማድረግ አንፃር ሚናቸው ምን መሆን አለበት ? 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Slide 38
አመሰግናለሁ 6/2/2025 በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ እና የውይይት መድረክ
Tags
mental health
psychology
community
presentations
Categories
Healthcare
Download
Download Slideshow
Get the original presentation file
Quick Actions
Embed
Share
Save
Print
Full
Report
Statistics
Views
0
Slides
38
Age
73 days
Related Slideshows
36
Clinical approach Dyspnoea A simple and practical approach.pptx
ShajahanPS
33 views
238
Cancer Awareness therapy for public by Dr Kanhu Charan Patro
kanhucpatro
33 views
41
Prof Satyadas Memorial oration Kozhikode.pptx
ShajahanPS
29 views
26
Viral Conjunctivitis and it;s managment.pptx
ZaidAzhar
41 views
30
Essential Thrombocythemia 15 Years of Experience at the Hematology Department, Algies, Algeria.pdf
sbelakehal
37 views
10
Hypertension sign symptoms cmdt style with regime
androiddabest
38 views
View More in This Category
Embed Slideshow
Dimensions
Width (px)
Height (px)
Start Page
Which slide to start from (1-38)
Options
Auto-play slides
Show controls
Embed Code
Copy Code
Share Slideshow
Share on Social Media
Share on Facebook
Share on Twitter
Share on LinkedIn
Share via Email
Or copy link
Copy
Report Content
Reason for reporting
*
Select a reason...
Inappropriate content
Copyright violation
Spam or misleading
Offensive or hateful
Privacy violation
Other
Slide number
Leave blank if it applies to the entire slideshow
Additional details
*
Help us understand the problem better