Pagume's New Amharic Language Poem.pptx

Fassil 42 views 4 slides Sep 21, 2024
Slide 1
Slide 1 of 4
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4

About This Presentation

The basic problem is market institute or economic policy and budgetary institute neither allocate the scarce resources of four symmetrical moderate and extreme seasons of 365.25 days recurring per marginal six hours of Pagume 6 and September 11 nor monetize 360 degrees of marginal dates of Pagume 6 ...


Slide Content

ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የዘለለው፡ ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የማያውቀው!

ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የዘለለው፡ ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የማያውቀው! መስከረም ሰብቴምበር፡ ከርሞ የማይሰብር! ጥቅምት ኦክቶበር፡ የማይማታ አየር! ህዳር ኖቬምበር፡ የማያሳድር ምድር! ታህሳስ ደሴምበር፡ ያልተሰራ ድንበር!

ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን ----- ጥር ጀነዋሪ፡ የማይጣጣር ፈሪ! የካቲትት ፌብረዋሪ፡ ሳይካተት ቀሪ! መጋቢት ማርች፡ ሳይመገብ ሟች! ሚያዚያ ኤፕሪል፡ የማይዝ የሚጥል!

ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን ----- ግንቦት ሜይ፡ የሚክበው እንቧይ! ሰኔ ጁን፡ ሳይሰራ አዕምሮን! ሀምሌ ጁላይ፡ ለምለምን የማያይ! ነሃሴ ኦገስት፡ የማያቀልጥ ብረት! ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የዘለለው፡ ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የማያውቀው።