Presentation Abay Dam Berhanu Tadesse Taye (6).pdf

berhanutadesse90 26 views 110 slides Sep 14, 2025
Slide 1
Slide 1 of 110
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32
Slide 33
33
Slide 34
34
Slide 35
35
Slide 36
36
Slide 37
37
Slide 38
38
Slide 39
39
Slide 40
40
Slide 41
41
Slide 42
42
Slide 43
43
Slide 44
44
Slide 45
45
Slide 46
46
Slide 47
47
Slide 48
48
Slide 49
49
Slide 50
50
Slide 51
51
Slide 52
52
Slide 53
53
Slide 54
54
Slide 55
55
Slide 56
56
Slide 57
57
Slide 58
58
Slide 59
59
Slide 60
60
Slide 61
61
Slide 62
62
Slide 63
63
Slide 64
64
Slide 65
65
Slide 66
66
Slide 67
67
Slide 68
68
Slide 69
69
Slide 70
70
Slide 71
71
Slide 72
72
Slide 73
73
Slide 74
74
Slide 75
75
Slide 76
76
Slide 77
77
Slide 78
78
Slide 79
79
Slide 80
80
Slide 81
81
Slide 82
82
Slide 83
83
Slide 84
84
Slide 85
85
Slide 86
86
Slide 87
87
Slide 88
88
Slide 89
89
Slide 90
90
Slide 91
91
Slide 92
92
Slide 93
93
Slide 94
94
Slide 95
95
Slide 96
96
Slide 97
97
Slide 98
98
Slide 99
99
Slide 100
100
Slide 101
101
Slide 102
102
Slide 103
103
Slide 104
104
Slide 105
105
Slide 106
106
Slide 107
107
Slide 108
108
Slide 109
109
Slide 110
110

About This Presentation

The construction of the dam was completed with the cooperation of technocrats, engineers, financiers and millions of Ethiopians. This shows what can be achieved when different segments of society come together for a common goal. This culture of working together (Synergy) can be a model for all natio...


Slide Content

“አባይ ግድብ ፕሮግራምና መጠናቀቅ አስመልክቶ፡፡”
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት፣ እና ስልጠና ጥራት፣ ቁጥጥር ባለስልጣን
ቦሌ፣ ለሚ ኩራ እና የየካ ቅርንጫፍ ክላስተር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሳምንቱ
የመጀመሪያ ቀን ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚቀርበው የማነቃቂያና ትምህርታዊ የውይይት
መርሃ-ግብር አከናወነ፡፡
ብርሃኑ ታደሰ ታዬ
ጳጉሜን 3 ቀን 2017 ዓ.ም.

የሰኞጠዋትዻግሜ3 ቀን2017 ዓ.ምለአመራሩና
ለሰራተኞችማነቃቅያእናትምህርታዊየውይይትመርሃ
ግብርቀረበ።
“አባይ ግድብ ፕሮግራምና መጠናቀቅ አስመልክቶ፡፡”

በመክፈቻ ንግግር ወቅት የቀረበው የሳምንቱ መጀመሪያ ሰኞ ቀን
መልካም ምኞት እንኳን በሰላምና ጤና አደረሳችሁ! እንዲሁም
በሳምንቱ አጋማሽ ለሚውለው የአዲስ ዓመት መጀመሪያ
እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴን እያቀረብኩኝ ዘመኑ (የጤና፣
የደስታ፣ የበረክት፣የተባረከ፣ ከእንቅፋት የጸዳ፣ የመተሳሰብ፣ አብሮ
የመስራት፣ አብሮ የማደግ፣እንዲሁም የስኬት) የሥራ ሳምንትና
አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴን በመግልጽ ውይይቱ
ተጀምረ፡፡
“አባይ ግድብ ፕሮግራምና መጠናቀቅ አስመልክቶ፡፡”

ግድቡ መጠናቀቅን አስምልክቶ የሰኞ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን፣
የሃገራችን ኢትዮጲያ ብቻ የሚከበር የመጨረሻው / 13ኛ ወር፣
አሮጊው ዓመት ማብቂያና አዲስ ዘመን መለወጫ፣ የአመቱ
ማጠናቀቂያ፣ የአዲስ ዓመት መጀመሪያ፣ በሰላም በጤና አደረሳችሁ?
ለስልጠናው የተመረጠው ርዕስ፦ “አባይ ግድብ ፕሮግራምና
መጠናቀቅ አስመልክቶ፡፡”

መግቢያ?
የስልጠናው አላማ.......
የስልጠናው አስፈላጊንት......
አባይ ግድብ መገንባትን አስምልክቶ ተጅምሮ እስኪጠናቀቅ፣ የነበሩ አሉታዊና አዎንታዊ የሚጠቀሱ
አጋጣሚዎች ምን ምን ነበሩ.....
የአባይ ግድብ መገንባት የወደፊት ጠቀሚታው ምን ምን ናችው......
የአባይ ግድብ ለመገንባት የወጣ ወጪ፣ ምን ያህል ነው..........
የአባይ ግድብ መገንባት አየር ንብረት ጥበቃና የአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ ያለው ጠቀሜታ ምን ይመስላል.......
የአባይ ግድብ መገንባት ከአፈርና ውሃ ጥበቃ አንጻር ምን ምን አስትዋውጾ ያበረክታል.........
የአባይ ግድብ መገንባት የሀገራችንን በረሃማነት መስፋፋት eco-system እንዴትይቀንሳል........
የአባይ ግድብ መገንባትና መጠናቀቅ ስራአጥ ወገኖቻችንን ወደስራ ከማስገባት አኳያ ያለው ጠቀሜታ
ምንድን ነው..........
ማውጫ

በዓለም ታሪክ ማለዳ፤ ማለትም ክፈርዖኖች ዘመን እስክ ክርስትና፤ ከእስልምና ሀይማኖት መምጣት እስከ
አቶማን ዘመነ መንግሥት ፤ ቅኝ ግዛት ቀንበር እስከ ቀዝቃዛው ጦርነት፤ ከዚያም ዛሬ እስካለንበት ሃያ
እንደኛው ምዕተ ዓመት ድረስ! ዓባይን ለመቆጣጠርና በውሃው ለመጠቀም በነበረው ሽሚያ በመንግሥታት
መካከል! ከአህጉሩ ውጭ ከመጡትም ጭምር፤ የፍጥጫና የሽኩቻ፡ የጥርጣሬና ያለመተማመን መንፈስና
ሁኔታዎች ሲፈራረቁ ቆይተዋል፡፡
4.አ. ኵሊንስ የተባለ እንግሊዛዊ ደራሲ፣ ስለ ዓባይ ውሃ ባዘጋጀው የተሟላ የታሪክ መጽሐፉ መግቢያ ላይ፤
የወንዙን ጠቃሚነት በሚቀጥለው አረፍተ ነገርአጠቃሎታል ፤
የስው ልጅ ያለ ውሃ ሊኖር አይችልም፤ እርስ በርስ ለመራባትም ፣ ለም መሬት ያሻዋል፤ ዓባይ እነዚህን ሁለት
መሠረታዊ ፍላጐቶች የሚያሟላ በወንዙ ዳርቻ ለሚኖሩ ሕዝቦችም ዓባይ ማለት ሕይወት ማለት ነው።
ባለንበት ዘመን- አንድ መቶ ስልሳ ሚሊዮን የሚሆኑ የተፋሰሱ ነዋሪዎች የዕለት ኑሯቸውን የሚያሸንፉት በዓባይ
ውሃ ድጋፍ ነው፡፡ የዓባይ ወንዝዞ ለፍጥረት የተዘከረ ተስፋና ውለታ ያዘለ ስሜት ይቀሰቅሳል፡፡ የጥንት
ግብፆች ዓባይ የተቀደሰ ወንዝ ነው ብለው ያምነ ነበር። ሉድዊግ የተባለ ደራሲ ስለዚሁ ሲጽፍ
ገና ከምንጩ ክጥቁር ዓባይ አንስቶ እየዳኸ፤ እንደ ህፃኑ እየሱስ ገና በአራስነት መኝታው እንዳለ እርገው
ያመልኩበታል :: በተመሳሳይ ለምሥራቁ ንጉሥ የሩት ኮከብ እንደታየው ሁሉ' ኃያል የሆነ ፍጡር ከተራራዎች
አናት ፈልቆ መለኮታዊ ኃይልና ክብር በመጎናፀፍ በረሀውን አቋርጦ እስከ ባሕርድረስ ይነጉዳል:: ሕዝበ
ክርስቲያንም ሆነ አረመኔው በምንጩ ዙሪያ ተሰባስቧል፡፡
ሌላ ደራሲ ደግሞ ዓባይን ለማሞገስ ቃል ያጥረዋል፣ ዓባይ፣ በምድረ ገጽ የሚያበራ ጮራ ነው። ፈሰሱ ሜዳ ላይ
በመንጣለል፣ መትረፍረፍን እየነዛ፣ አካባቢውን መሬት ለም በለም አድርጎ የግብዕን ልጆች ፀጋ በፀጋ
ያከናንባል፡ ገና ደረሰ ሲባል ሸመታው ይደራል፤ ችጋርም ይሰወራል፡፡ ወንዙ ሞላ ሲባል ግብዕ ዕዳዋን መክፈል
ትጀምራለች ውሃው
መግቢያ

የአርኪኦሎጂ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ፤ በፈርዖን ዘመን፣ የዓባይ ወን እንደ መለኮት ታይቶ ሃር በተሰኘ
ስም ይታወቅ ነበር።
"የአምላኮች አምላክ፣ የእህል ዘር አባት፤ የሕይወት ምንጭ፣ ግብዕን በህብት ያጥለቀለቀ፣ ነፍስ የሚዘራ
ከመከራ የሚፈውስ፣ ጎተራዎችን አሟልቶ አትረፍርፎ የሚተው የሚሉ ቃላት በሐውልት ድንጋይ ላይ
ተቀርፀው ይታ'ዩ ነበር
በአረባዊያን ዘመን "ናይል የተባለው ቃል ዘርፉ ከአረብኛ ቋንቋ ናላ ከኔል ግሥ የመጣ ሲሆን ፍቺውም
ለሌላ የተለገሠ በረከት ማለት መሆኑን ጽሑፎች ያመለክታል ያመለክታሉ ፡፡ ይህም ናይል የአምላክ ገፀ
በረከት ነው ተብሎ ተተርጉሟል ፡፡
ዓባይ፣ የሚለው ቃል ደግሞ ከአባት፤ ማለትም የወንዞች ሁሉ አባት ከሚለው የመጣ ነው የሚሉ አሉ፡፡
ሌሎች ደግሞ፤ አታላይ፣ ቀጣፊ፤ ለኛ ያልጠቀመ ከሃዲ ወንዝ በመሆኑ ነው ዓባይ ውሽታም የተባለው
ይላሉ፡፡
በመልክዓ ምድር አንፃር፣ ይህ ወንዝ እጅግ ረዥም ከመሆኑም በላይበተጨማሪ ከተቀሩት ትሮፒካል ወንዞች
ለየት በማለት የሚፈሰው ሽቅብ ከደበብ ወደ
የቀጠለ...

ይህ ስልጠና የአባይ ግድብና የናይል ወንዝ ክርክር ላይ ያተኮረ ሲሆን የታሪክ
ትምህርት እና የኢትዮጵያ ሚናን ያቀርባል።
ዓባይ ወንዝ ለአፍሪካ ታሪክ፣ ሥልጣኔ፣ ኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ከጥንት ዘመን
ጀምሮ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል። ከፈርዖኖች ዘመን እስከ ዘመናዊ ግድቦች ድረስ፣
በውሃው ላይ ያለው ቁጥጥር እና አጠቃቀም የግጭት እና የትብብር ርእሰ ነገር
ነበር።
**የዓባይ ጂኦግራፊና ሃይድሮሎጂ **
* ዓባይ በዓለም ርዝመት ሁለተኛ ወንዝ ነው (6,825 ኪሜ)።
* የተፋሰሱ ስፋት 3.38 ሚሊዮን ኪ.ሜ² ይሸፍናል።
* ዓባይን የሚያፈሱት አገሮች፦ ኢትዮጵያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ሩዋንዳ፣ ኬንያ፣
የኮንጎ ዲኤምአር፣ ቡሩንዲ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ግብፅ ናቸው።
* ኢትዮጵያ 86% የሆነውን የወንዙ ውሃ በመጠቀም ከ 1% በታች ብቻ ነው
የምትጠቀመው። ግብፅ ግን አንድ ጠብታ ውሃ ባታበረክትም ዋነኛ ተጠቃሚ
ናት።
* የውሃው ፍሰት በዓመቱ ወቅት በጣም ተለዋዋጭ ነው (ከግርግዳ እስከ ጎርፍ )።
የቀጠለ…

**ታሪካዊ እና ፖለቲካዊ ዳራ** **1929 ስምምነት፡** በእንግሊዝ እና ግብፅ
መካከል። ግብፅ በዓባይ ላይ "ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ መብት" እንዳላት
ተረጋግጧል ። ማንኛውም ከፍተኛ የውሃ ፕሮጀክት የግብፅ ፍቃድ
ያስፈልገዋል።
* **1959 ስምምነት፡** በግብፅ እና ሱዳን መካከል። ዓመታዊውን ውሃ (84
ቢ.ሜ³) በሁለቱ አገሮች መካከል ከፍለው (55.5 ቢ.ሜ³ ለግብፅ፣ 18.5 ቢ.ሜ³
ለሱዳን)፣ ሌሎች የተፋሰሱ አገሮችን ችላ ብለዋል። * ኢትዮጵያ እና ሌሎች
ከፍተኛ የተፋሰሱ አገሮች እነዚህን ስምምነቶች አልተቀበሉም እና እንደ ቅኝ
ግዛት ልጆች እንደማይገቡ ይከራከራሉ። **ዘመናዊ ተጋድሎ እና የትብብር
ተሞክሮ**
የቀጠለ...

*የሕዝብ ብዛት እየጨመረ እና የውሃ ፍላጎት እየጨመረ መጥቷል፣ ይህም ግጭት
እንዲቀሰቅስ ምክንያት ሆኗል።
**የናይል ተፋሰስ ተቋማት (NBI)፡** በ1999 ለትብብር የተቋቋመ።
**የናይል ተፋሰስ የትብብር ስምምነት (CFA - 2010)፡** የናይልተፋሰስየትብብር
ስምምነት (CFA) እስከአሁን የፈረሙት ሀገራትየሚከተሉት ናቸው፡-ኢትዮጵያ (2010)፣
ሩዋንዳ(2011)፣ታንዛኒያ(2011)፣ዩጋንዳ(2011)
ኬንያ(2011)ቡሩንዲ(2011)ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ኬንያ እና ቡሩንዲ
ፈርመዋል። ነገርግን፣ግብፅ እና ሱዳን አልፈረሙትም ፣ በዋናነት ያላቸውን "ታሪካዊ
መብት" ስለሚያጣሉ በሚል ፍራቻ።
* የስምምነቱ ዋና መርህ "ተመጣጣኝ እና ትክክለኛ አጠቃቀም" ነው፣ አንድ አገር ሌላ
አገር እንዳትጎዳ በመጠበቅ።
**የኢትዮጵያ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ (GERD)**
የቀጠለ...

የጥቅምላይየማይገባእርምጃመብት (Veto Power) ማጣት፡ በአዲሱCFA ውስጥውሳኔዎች
በአብዛኛዎቹ አባላትበሆነመልኩይወሰዳሉ (ማጅሮቲ)።ይህማለትግብጽእናሱዳንበላይኛው
ናይልተፋሰስላይለሚወሰዱ ፕሮጀክቶች ያላቸውን የመከላከል መብት እንደሚያጡ ማለት
ነው።ቭደቡብ ሱዳን(South Sudan) እናየኮንጎዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ (DRC)እነዚህሁለት
ሀገራትገናአልፈረሙትም፣ ነገርግንከግብጽእናሱዳንየተለየምክንያት አላቸው። ዋነኛው
ምክንያት ውስጣዊ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት፣ የመንግስት አለመግባባት እናየስልጣን ሽግግር
ችግሮችናቸው።ስለዚህወሳኝየውጭግንኙነትስምምነቶችን ለመፈረም ያህልዘላቂአስተዳደር
አላገኙም። ነገርግንከሌሎች የላይኛውናይልተፋሰስሀገራትጋርያላቸውግንኙነትእየተሻሻለ
ስለሆነስምምነቱን የመፈረም እድሉከግብጽእናሱዳንይበልጣል። ያልፈረሙት ሀገራት ግብጽ፣
ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ናቸው። የግብጽ እና ሱዳን አለመፈረም
የሚነሳው ከቀደምት ስምምነቶች የሚገኙትን ታሪካዊ መብቶቻቸውን ለመጠበቅ ከሚያደርጉት ጥረት
ነው። ደቡብ ሱዳን እና ኮንጎ ደግሞ በውስጣዊ ችግሮች ምክንያት ገና ውሳኔ ላይ አልደረሱም።
ያልፈረሙ የተፋሰስ ሃገራት እነማን ናቸው? ምክያታቸው ምንድን ነው???

* ኢትዮጵያ የራሷን የውሃ ሀብት ለማሰባሰብ እና ለኤሌክትሪክ ኃይል
ማመንጨት በመገንባት ላይ ያለች ታላቅ ፕሮጀክት። * ግብፅ እና ሱዳን
በመጀመሪያ ላይ በጣም ተቃውመውት ነበር፣ የወንዙን ፍሰት እንደሚቀንስ
በማለት። * ኢትዮጵያ ግድቡ ለታች ወረዳ አገሮች የረጅም ጊዜ ጥቅም
እንዳለው (ለምሳሌ በሱዳን ጎርፍ መከላከል) በማስረዳት ላይ ናት። *
ግንባታው የኢትዮጵያ ሕዝብ በቦንድ እና በቀጥታ ድጋፍ ተሳትፎ
ያደርጋል። **ማጠቃለያ እና የወደፊት እይታ** * የዓባይ ውሃ ግጭት
በትብብር እና በሰላም ሊፈታ የሚገባ የጋራ ሀብት አስተዳደር ጉዳይ ነው። *
የቅኝ ግዛት ስምምነቶች (1929 እና 1959) በዘመናዊ ኢንተርናሽናል የውሃ
ሕግ እና በአገሮች ፍላጎቶች ላይ የተመሰረቱ አይደሉም።
የቀጠለ...

* ለተመጣጣኝ ፣ አጋሪ እና አጠቃላይ የተፋሰሱ አገሮችን የሚያካትት
ስምምነት አስፈላጊነት ከፍተኛ ነው።
* የግብፅ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ውይይቶች በ GERD
አጠቃቀም እና የውሃ አጠቃቀም ላይ ይቀጥላሉ።
* የውሃ እጥረት፣ የሕዝብ ብዛት ጭማሪ እና የአየር ንብረት ለውጥ
የአካባቢውን የውሃ ደህንነት ያሳስባሉ።
**መልዕክት:**የዓባይውሃለሁሉም የተፋሰሱአገሮችየጋራንብረትነው።
ዘላቂሰላምእናእድገትለማምጣት ያለውመንገድበትብብር፣በአንድነትእና
በተመጣጣኝ አጠቃቀም ላይየተመሠረተ ነው።
የቀጠለ...

ይህ ስምምነት ስለ ዓባይ ውሃ ያሉ የቀድሞ ስምምነቶችን ውድቅ አድርጎ! ውሃው የመላው
የተፋሰሱ አገሮች የጋራ ሀብት መሆኑን ያመለክታል ፡፡ ስለሆነም በወንዙ ከበላይና ከበታች
የሚገኙትን አገሮች ከፍ እያለ የመጣውን የውሃ ፍላጎት በሚዛናዊ አደላደል ለማርካት
የሚያስችል ሆኖ ተገምቷል::
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የስምምነቱ ዋና ዋና ክፍሎች በዝርዝር ይቀርባሉ፡፡ (ሰነዱን በመጽሐፉ
ተቀጽላ 7 ይመልከቱ)
የትብብር ስምምነቱ የፊርማ ማኖር ሥርዓት መጋቢት 10 ቀን 2010 ዓ.ም. በኢንቴቤ (ዩጋንዳ)
ከተማ በተከናወነበት ወቅት ኢትዮጵያ፤ ሩዋንዳ፤ ታንዛኒያ፣ ዩጋንዳና ኬንያ ቀዳሚ ፈራሚዎች
ሲሆኑ፤ ቡሩንዲ ደግሞ የካቲት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ከፈራሚዎቹ ቡድን ተቀላቅላለች::
ቀሪዎቹ ሦስት አገሮች ማለትም ግብፅ፣ ሱዳንና የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክለመፈረም
የተሰጣቸው ጊዜ እንዲራዘም ተደርጓል፡፡ ግብዕና ሱዳን «ነባር መብታችን ነው» የሚሉትን
የውሃ ድርሻቸው እንዳለ እንዲቀጥል ስለፈለጉ፤ ስምምነቱን ለመፈረም ፈቃደኛ
አለመሆናቸውን በግልጽ ሲያስታውቁ ፣ የኮንጎ መንግሥት ግን የስምምነቱን መጨረሻ ረቂቅ
በድምዕ ብልጫ እንዲጸድቅ በሊቀመንበርነት ያመቻቸ በመሆኑ፣ ውሎ ይደር እንጂ፣ የግብፅን
ተፅዕኖ ተቋቁሞ የድጋፍ ፊርማውን እንደሚያክል ይጠበቃል።
ስምምነቱን አስመልክቶ

በትብብር ማዕቀፉ ስምምነት ውስጥ እንደተጻፈው በድምፅ ብልጫ የፀደቀው ሰነድ
በአስገዳጅነት ተግባር ላይ የሚውለው፣ የፈረሙት ስድስት አባሎች በየፓርላማ
ማረጋገጫቸው ሊቀበሉት ነው፡፡ ግብዕና ሱዳን ያልደገፉት ስምምነት ዘለቄታው ምን
እንደሚሆን፣ የሚያነጋግር ጉዳይ ቢሆንም፣ የሁለቱ ተነጥሎ መገኘት በዓለም ሽንጎ
የፖለቲካ ተፅዕኖ እንደሚያስከትልባቸው አይካድም::
የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም፣ የካናዳው ኢንተርናሽናል የእርዳታ ተቅዋም
እና የዓለም ባንክ፣ የትብብር ስምምነቱ መፈረሙን በቅርብ ከመከታተል አልቦዘነም፡፡
ሁሉም የተፋሰሱ አገሮች በየፊናቸው የሚጠይቁትን የተለያዩና የማይጣጣሙ የውሃ
ፍላጐቶችን ለማርካትና ለመስማማት እንደሚያዳግት ግልጽ ነው::* በወንዙ ከታችና
ከላይ ክፍሎች የሚገኙ መንግሥታት መካከል ያለው የግንኙነት ውጥረት ስምምነቱ
እንደሚቀንስ ይጠበቃል፡፡
F. Lasserre እና L. Descroix, Waters and Territories, የኩቤክ ዩኒቨርሲቲ
ማተሚያዎች (PUQ), 2002, p. 22.
የቀጠለ...

1 «ለምንወደው ለዛሬው ሕዝባችንም ሆነ፤ ከዘመን ወደ ዘመን ለሚከተለው ትውልድም
ጭምር፤ የዓባይን የውሃ ሃብት ለሕይወቱ ደህንነትና ለፍላጎቱ ማርኪያ እንዲውል ማድረግ፤
ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ግምት የምትስጠውና በቅድሚያ የሚያሳስባት ጉዳይ ነው::
የተለያዩ ሰዎች ስለዓባይ ወንዝ ከጻፉት የተወስዱጥቅሶች
አምላካችን ያበረከተላትን ይህን ሀብቷን ለሕዝቦቻቸው ሕይወትና ደህንነት
በማዋል እንዲጠቀሙበት አጎረቤት ወዳጅ አገሮች ጋር በለጋሥነት በጋራ
ለመካፈል ዝግጁ ብትሆንም፣ ይህን የውሃ ንብረቷን በቁጥር እየጨመረ
ለሚሄደው ሕዝቧና፤ በማደግ ላይ ላለው ኤኮኖሚዋ ጥቅም እንዲውል
ማድረግ የኢትዮጵያ ተቀዳሚና የተቀደስ ግዴታዋ ነው:☺›
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
በፈረነጆች አቆጣጠር ህዳር 1957 ዓ.ም ንጉሡ ካደረጉት ንግግረ የተቀዳ

2 የዓባይን ውሃ ለማገድ ኢትዮጵያ ማናቸውንም እርምጃ ከወሰደች
በኃይል ከመጠቀም ሌላ ምንም ምርጫ አይኖረንም፣ የአንድን አገር
የውሃ ሀብት መበት መንካት ሕይወቱን መንካት ነውና በዚህ ሳቢያ
በመነሳሳት ወደ ጦርነት ለማምራት የሚወሰደው ውሳኔ
በኢንተርናሽናል ሕብረተሰብ ውስጥ የማያከራክር ጉዳይ ነው፡፡”
የግብፁፕሬዚዳንት ላዳት
(ኪርሺና የተባለ የሕግ ባለሙያ በ1988 ዓ.ም ባወጣው ጽሑፉ እንደጠቀሰው )

የስልጠናው አላማ
የግድቡን
ታሪክ፣
የግንባታ
ሂደት እና
ተግዳሮቶች
ማወቅ።
ግድቡ ለኢትዮጵያ
እና ለአካባቢው
ያለውን
ኢኮኖሚያዊ ፣
ማህበራዊ እና
አካባቢያዊ
ጠቀሜታ
መገንዘብ።
የኢትዮጵያ ሕዝብ
በጋራ አላማ ላይ
በመተባበር ሊሳካ
የሚችል የብሔራዊ
ፕሮጀክት ማየት።
የግድቡን ሚና
በስራ ፈጠራ፣
በአየር ንብረት፣
በአፈር እና በውሃ
ጥበቃ ውስጥ
መተንተን።

ከፕሮጀክቱ ትምህርት ውስጥ በመጠቀም በእያንዳንዳችን ሥራ ዘርፍ ተመሳሳይ
አሰራር በመፍጠር አብሮ ለመስራት ባህልን ለማዳበር።
የብሔራዊ ኩራት እና አገልግሎት ፍላጎት ለማሳደግ።
የግድቡ ግንባታ ከተለያዩ አኳያ (ኢኮኖሚ፣ አካባቢ፣ ዲፕሎማሲ ) እንዲገነዘብ።
የግድቡ ትክክለኛ መረጃ እና እውነታዎች በሙሉ እንዲታወቁ።
የስልጠናው አስፈላጊነት

አባይ ግድብን አስመልክቶ ተጅምሮ እስኪጠናቀቅ የነበሩ
እውነታዎች
የገንዘብ አቅርቦት፡ግድቡ በዋነኛነት በኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በውጭ ወዳድ
ኢትዮጵያውያን እና በመንግስት ባወጡት ገንዘብ (የስርዓተ ጉዳይ ኦብሊጌሽን
በማለት) ተገነባ። የውጭ አገር ብድር አልተጠቀምንም ።
የቴክኖሎጂ እና የሰው ኃይል አቅርቦት፡የግንባታ ሥራውን የኢትዮጵያ
የመብራት ሃይል ኮርፖሬሽን (EEP) አካሂዷል። ዋና አሰሪው የጣሊያን
ኩባንያ Salini Impregilo (አሁን Webuild) ነበር።
የውጭ ግንኙነት ተግዳሮት፡ግድቡ ከመጀመሩ ጀምሮ ከግብጽ እና ከሱዳን
ጋር የውሃ መብት በተመለከተ ከፍተኛ ውዝግብ ፈጥሯል። የሶስቱ አገሮች
መንግስታት በርካታ የድርድር ዙሮችን አካሂደዋል።
የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ምክንያትከ 7,500 እስከ 10,000 አባወራ ቤተሰቦች (32,000–40,000
ሰዎች)ከቦታቸው ተነስተዋል።
ይህ ሂደት የተደረገው በመንግስት የማንሳት ፕሮግራም ቢሆንም፣ በቂ ድጋፍ እና ኮምፒነሽን በመስጠት ነው።

ግድቡ ከመጀመሩ ጀምሮ ከግብጽበተለያየ ጊዜ ስትከስ ነበር
አሁንም...
በኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የደስታና የፌሽታ ቀን ግብፅ ለተመድ ፀጥታው ምክር ቤት የክስ ደብዳቤ ይዛ
ሄዳለች።
ደብዳቤው ምንም የተለየ ነገር የሌለው ሲሆን " ግድቡ ለብቻ በተወሰደ እርምጃ የተሰራና ዓለም አቀፍ ህጉን የጣሰ ነው
" የሚል የተለመደ ክሷን የያዘ ነው።
" የግድቡ ምርቃት ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት የፈፀመቻቸው ጥሰቶች ላይ የተጨመረ አዲስ ጥሰት ነው "የሚል አስቅኝ
ክስም አቅርባለች።
" እኛ እና ሱዳንን የመኖር ጥያቄ ውስጥ የሚከት ተግባርን አልቀበልም። እራሴን አቅቤ ተመድን ጨምሮ ከዓለም አቀፍ
ተቋማት ጋር በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመስራት ስሞክር ቆይቻለሁ በዲፕሎማሲ ላይ መተማመን የመኖር ስጋቴን
ለመከላከል አለመቻል አይደለም " የሚል የተለመደ ፉከራዋን አሰምታለች።

የቀጠለ...
" ኢትዮጵያ በብቸኝነት የጋራ የውሃ አካላትን እንድታስተዳድር አልፈቅድም ጥቅሜን ለማስጠበቅ በዓለም አቀፍ
ህግ ስር ያሉ ሁሉንም እርምጃዎች እወስዳለሁ " ስትልም ሌላ ፉከራ አሰምታለች።
ግብፅ ከግድቡ መጀመር አንስቶ ባለፉት 14 ዓመታት ተመሳሳይ ክስ ስታሰማና ስትፎክር ነው የኖረችው ነገር ግን
ግድቡ ተጠናቆ እንዳይመረቅ ማድረግ አልቻለችም። ሀገሪቱ በይፋ በአደባባይ ግድቡ ዳር እንዳይደርስ ስትሰራ
ኖራለች ግን ምንም አላመጣችም።
ኢትዮጵያ ግድቡ ማንንም እንደማይጎዳ ስትገልፅ ቆይታለች።
ዛሬ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግድቡ ለጎረቤቶችም ሆነ ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት በረከት
እንደሆነ አንድም ቀን ኢትዮጵያ ሌሎችን ለመጉዳት አስባ እንደማታውቅ አስረግጠው ተናግረዋል።

የቀጠለ...
በግድቡ ስራ የተሳተፈው የዊ ቢዩልድ ዋና ስራ አስፈፃሚ
ፒትሮ ሳሊኒ የህዳሴ ግድብ ውሃ ሞልቶ በሚፈስበት ጊዜ
የአስዋን ግድብ ውሃ አለመቀነሱ ሲወሩ የነበሩ ወሬዎች
ሁሉ ውሸት መሆናቸውን ያሳየ እንደሆነ ዛሬ በምርቃቱ ላይ
ተናግረዋል።
#TikvahEthiopiaFamliyAA

•1.ኢትዮጵያኤሌክትሪክኃይል(EEP - Ethiopian Electric Power)፡ግድቡንየሚተዳደርእና
የባለቤትነትያለውየመንግስትተቋምነው።
2.ዋናግንባታኮንትራክተር(Main Contractor)
•Salini Impregilo (አሁንWebuild S.p.A)፡የጣሊያንባለብዙ-ዓለምግንባታኩባንያዋናውን
የግድብአካልየገነባኮንትራክተርነው።ይህኩባንያየግድቡንንድፍ፣አገልግሎትማቅረቢያእናግንባታ
ተጠያቂነትይዟል።
3.የኤሌክትሮ-ሜካኒካልእቃዎችአቅራቢእናገንቢ(Electro-Mechanical Contractor)
•Voith Hydro(የጀርመንኩባንያ) እና
•Weir Group(የብሪታኒያኩባንያ) የተባሉኩባንያዎችየቱርባይኖች፣ጀነሬተሮችእናሌሎች
የኤሌክትሪክእቃዎችንአቅርበዋልእናጭነትላይአውርደዋል።
ዋና መንግስታዊ አካል (Client/Owner)እና ተባባሪዎች

Dam Name Country Power Capacity
Key Environmental
Impacts
Notes
GERD Ethiopia ~6,450 MW
Potential increase in
humidity, vegetation,
biodiversity
Largest in Africa;
designed for hydropower
only
Three Gorges Dam China ~22,500 MW
Major displacement,
sedimentation,
biodiversity loss
World's largest;
significant ecological
trade-offs
Itaipu Dam Brazil/Paraguay ~14,000 MW
Biodiversity corridors,
CO₂ emissions from
reservoir
Model for transboundary
cooperation
Hoover Dam USA ~2,080 MW
Altered river ecology,
reduced sediment
downstream
Iconic but with long-term
ecological consequences
Aswan High Dam Egypt ~2,100 MW
Reduced Nile sediment,
salinization, fisheries
decline
Historical precedent for
Nile basin management
How GERD Compares to Other Major Global Dams
GERD stands out for its strategic location in the tropics, which may enhance local humidity and vegetation growth. Unlike
others, it’s not designed for irrigation, which reduces some ecological risks but limits multipurpose benefits2.

ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ፡ወደ ፮,፪፻ ሜጋዋት (MW)/ 6,200 megawatts (MW)
of power, eliminating የሚጠጋ ኃይል በመመንጨት የኢትዮጵያን የኃይል
እጥረት ያስወግዳል፤ ለሌሎች አገሮች ኃይል በመሸጥ የውጭ ምንዛሪ ገንዘብ
ያስገኛል፤ ለኢንዱስትሪ እድገት መሠረት ይጫናል።ኢኮኖሚያዊጠቀሜታ፡ወደ
5,150 ሜጋዋት(MW) / 5,150 megawatts (MW) of power, የሚጠጋኃይል
በመመንጨትየኢትዮጵያንየኃይልእጥረትያስወግዳል፡፡
ማህበራዊ ጠቀሜታ (ለስራ አጥ ወገኖችና ወጣቶች)፡በግንባታ ወቅት ብዙ የቴክኒክና የሙያ
ስራዎችን ፈጥሯል። አሁንም በኃይል ማመንጨት፣ በግድቡ አስተዳደር እና በተያያዙ
ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ቋሚ የስራ እድሎችን ይፈጥራል። ለወጣት ቴክኒሻኖች እና ሙያ
ባለሙያዎችን የስራ እድል ይፈጥራል።
የብሔራዊ ኩራት፡የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አላማ ላይ በመተባበር ሊሳካ
የሚችል እንደሆነ አሳይቷል።
የአባይ ግድብ መገንባት ጠቀሜታ

ይህ አቅም ግድቡን
በአፍሪካ ትልቁን
የሃይል አመንጫ
ግድብ እና በአለም
ላይ ካሉት ከሁሉ
ትልቅ የውሃኃይል
ግድቦች
(Hydropower
plants) አንዱ
ያደርገዋል። ይህ
የተሟላ ኃይል
ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ
የሚከተሉትን
ተጨማሪ ጥቅሞች
ያስገኛል፡
ለኢንዱስትሪ
ልማት
ደጋፊ፡ቀጣይነት
ያለው እና
ሊታወቅ የሚችል
ኃይል አቅርቦት
አዳዲስ
ኢንዱስትሪዎችን
ወደ ሀገሪቱ
ለመሳብ ይረዳል።
የፎሬን ኤክስቼንጅ/
ከረንሲ
ማስገኘት፡ተጨማ
ሪ ኃይል
ለማመንጨት
ከሚቻለው በላይ
ሆኖ በማየት
ለሌሎች አገሮች
(ለምሳሌ ታንዛኒያ፣
ሱማሌ፣ ጂቡቲ፣
ሱዳን፣ ኬንያ
ወዘተ) ማልማት
ይቻላል፣ ይህም
ገንዘብ የሚያስገኝ
ነው።
የግድቡወጪ
ቆጣቢ፡ከውጭ
የሚገባውን
የፎሲል (ዲዛል)
ኃይል ላይ ያለውን
ጥገኝነት
ይቀንሳል፣ ይህም
የውጭ ገንዘብ
ይቆጥባል።
የማህበረሰብ
እድገት፡በግድ
ቡ አካባቢ
የመንገድ፣
የጤና እና
የትምህርትና
ስልጠና
መሠረተ
ልማቶችን
አስገኝቷል
ተጨማሪም
ያስገኛል።
የሕዳሴ ግድብ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ አለው። የቀጠለ.........

ግድቡ ንጹህ እና እንደገና የሚጠቀሙበት የሃይድሮ ኃይል ስለሚመነጭ የአረንጓዴ ቤት
ጋዞችን (greenhouse gases) አይፈጥርም። ይህም ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በመታገል
የኢትዮጵያን ቁጥጥር (በ፲፻፺፱ ዓ.ም/(signed in 1999). የተፈረመው ) ይረዳል።
ከአየር ንብረት ጥበቃ ዙሪያ ያለው ጠቀሜታ

3«ግብፅ የናይል ገፀ በረከት ነች ይባል እንጂ፣ ናይል በበኩሉ
የኢትዮጵያ ገፀ በረከት እንደሆነ ምን ጊዜም መዘንጋት የለበትም፡፡
አለን ጋስኮን
በአፍሪካ የውሃ ችግር ተመራማሪ
GEO Oct (ጂ.ኢ.ኦ. ኦክቶበር) 2004 መጽሔት የተቀዳ
የተለያዩ ሰዎች ስለዓባይ ወንዝ ከጻፉት

የውሃ አስተዳደር፡የወንዙን ፍሰት
በማስተካከል እኩል ተጠቃሚነትን
የሚከሰተውን የውሃ ብክነት
ይቀንሳል።
የአፈር ጥበቃ፡የግድቡ ሐይቅ
በወንዙ የሚጋጠሙትን አብዛኛዎቹን
የአባይ ገባሮችን ይይዛል። ይህም
በታችኛው ሸለቆ ያሉትን
አካባቢዎች ክአፈር መከላትን
ያዳናቸዋል እና የአፈር ብክነት
ይቀንሳል።
ከአፈርና ውሃ ጥበቃ አንጻር ያለው አስተዋጽኦ

4«በገዛ ወንዛችን የውሃ ሀብት የመጠቀም መብታችንን የሚያግድ ምንም
ነገርአይኖርም:: ውሃችን ላይ ያለንን መብት ሥራ ላይ ስናውል፣ ዋና ግባችን
በሃገራችን ውስጥ የሰፈነውን ድህነትን ለመቋቋም ነው:: ይህም ምንም ዓይነት
ተንኮል ጎረቤቶቻችን አገሮች ላይ እንደማንሰነዝር የመለክታል ምንም ዓይነት
አሉታዊ ለዓባይ ውሃ ሙግት
የተለያዩ ሰዎች ስለዓባይ ወንዝ ከጻፉት

ውጤት ጎረቤት አገሮች ላይ ካለማስከተሉም በላይ ገንቢ ውጤት ለሁሉም
የሚያቀርብ እቅድ ነው»፡፡
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ
የመሠረት ድንጋይ ማኖሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ካደረጉት ንግግር የተቀነጠበ
(ሚያዚያ
2011)

Contribution to soil and water conservation •

ግድቡ በሀገሪቱ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ላይ ያለውን እጥረት በመቀነስ
የኢነርጂ ዋስትና (energy security) ያሳድጋል።
በኤሌክትሪክ ልምድ ላይ ያለው እጥረት በሚቀንስበት ጊዜ፤
የእንጨት ፍጆታ አጠቃቀም ይቀንሳል፣ ይህም ደግሞ የአፈር
መሸርሸር እና ደረቅነትን (desertification) ለመከላከል ይረዳል።
የሀገራችንን በረሃነት ከመከላከል አንጻር

ሰፊ የአባይ፣ ተከዜ፣ ባሮ፣ እና አኮቦ የሰሜኑንና የደቡቡን ክፍለ ሃገራችንን መሬት በክረምት ክፍተኛዝናብና ጎርፍ
ልም አፈራችንን በመሸርሸር እልም ያለ በረሃ ሲመሰርት፣ ምንያክል ሚሊዮን አመት ፈጅቶበታል ተብሎ
ይገመታል?

ይህንን ረጅም የጂኦሎጂ ጊዜ እና ውስብስብ ሂደት ለመረዳት የሚከተለውን ሰንጠረዥ አቀርባለሁ የኢትዮጵያ
ወንዞች የመሬት ገጽታ የመቅረጽ ዘመናዊ ታሪክ
አካል / ሂደት ግምታዊ ጊዜ (Timeline) የሚፈጠረው ተጽዕኖ (Impact)ማብራሪያ (Explanation)
ጂኦሎጂካል መሰረት
(Geological
Formation)
ከ30-40 ሚሊዮን ዓመት በፊት
ጀምሮ
የተፈጥሮ ማሻገሪያ (Natural
Erosion) ይጀምራል
የቀይ ባህር-ጎግላ ወንበር (Rift) በመከፈቱ የኢትዮጵያ ላይኛ
ምድር ተፈጥሮአዊ ማሻገሪያ (uplifting) ተከስቷል። ይህ
ከፍተኛ ድሎች (steep slopes) ያለባቸውን አካባቢዎች
ፈጥሮ የአፈር ማፈሰስን ያመቻቻል።
የአፈር እና የልም
እድገት (Soil &
Topsoil Formation)
ቀጣይነት ያለው ሂደት ልም ይፈጠራል እና ይጠፋል
የተፈጥሮ ማሻገሪያ (በአትክልት፣ በእንስሳት፣ በአየር ሁኔታ )
አዲስ ልም ይፈጥራል። ነገር ግን የተፈጥሮ ማፈሰስ (በዝናብ፣
በአውሎ ነፋስ፣ በወንዞች ) እንዲሁም ይጠፋዋል። ይህ
ሚሊዮኖች ዓመታት የሚቆይ ሚዛናዊ ሂደት ነው።
የሰው ተጽዕኖ
(Human Impact)
ከጥቂት ሺህ ዓመታት ወዲህ
(በተለይም በመቶ ዓመታት )
የልም መጥፋት በጣም
ያቃልላል
የዱር እንስሳት መርዝመት፣ የደን ቁርስ፣ እርሻ በማይጠበቅ
መልኩ ማልማት፣ ከብቶችን በመበላሸት የማረሻ መሬት
መጨናነቅ ወዘተ ... ይህም ሁሉ የተፈጥሮ ሚዛን ያፈርሳል
እና የአፈር ማፈሰስን ያቃልላል።
የአሁኑ ሁኔታ
(Current State)
አሁን
ከፍተኛ የአፈር ማፈሰስ እና
ልም መጣል
በአሁኑ ጊዜ የሚከሰተው የአፈር ማፈሰስ የተፈጥሮ ሂደት እና
የሰው ልጅ ተጽዕኖ ተደምስሶ ነው። በአንዳንድ አካባቢዎች
የልም ንብረት በሙሉ ጠፍቷል እና የተራራው አፈር
ተጋልጧል።
ወንዝ ስርዓት /
ክስተት
ግምታዊ የጊዜ
መነሻ
(Approximate
Start Time)
ዋና ዋና የጂኦሎጂ ዘመናት
(Geological Epochs)
ዋና ዋና ተጽዕኖዎች (Key Influences)
አጠቃላይ የናይል
ፍሰት እና የመሬት
መጓጓዣ
~30 ሚሊዮን
ዓመታት በፊት
ኦሊጎሴን → ሚዮሴን
የአፍሪካ ምድረ በዳ ከአረብኛ ምድረ በዳ ሲለያይ፣
የኢትዮጵያ ከፍታ መጨመር ጀምሮ (uplifting)፣
የመጀመሪያ የአባይ ወንዝ አተዓሳሽፈት።
የብሎ ናይል
(ጣሊያን አባይ)
እንቅስቃሴ
~29 ሚሊዮን
ዓመታት በፊት
ኋለኛ ኦሊጎሴን → አዲስ
ሚዮሴን
የተወሳሰበ የመሬት ንብርብር ቁርጠት እና መንሸራተት።
የአፈር መጓጓዣ በሦስት ዋና ዋና ጊዜያት (ካ. 29-10 Ma,
10-6 Ma, እና 6 Ma → አሁን) ተጨምሯል።
የተከዜ ወንዝ
እንቅስቃሴ
>25 ሚሊዮን
ዓመታት
ሚዮሴን → ፕሊዮሴን
ከኢትዮጵያ ከፍታ (Ethiopian Dome) ጋር በተያያዘ
ጥልቅ የሆነ መቆራረጥ (incision)። የእሳተ ገሞራ
እንቅስቃሴ (volcanism) እና የጂኦሎጂ መዋቀር ለውጥ
(tectonics) ቁርጠቱን አፋጥኗል።
የባሮ-አኮቦ ስርዓት
እንቅስቃሴ
በፕሊዮሴን-
ፕሌይስቶሴን (~5-
2 Ma)
ፕሊዮሴን → ፕሌይስቶሴን
ከነጭ አባይ ስርዓት ጋር ያለው ግንኙነት በእርጥባት እና
በደረቅ የአየር ንብረት ዑደቶች (የፕሌይስቶሴን የበረዶ
ጊዜ ዑደቶች) ምክንያት በዥዋዥዌ ተቋርጧል እና
እንደገና ተፈጥሯል።

ሊሎች ሀገራት የኤሌክትሪክ ፍላጎታችውን ከHydropower ወጪ በከፍትኛ
ሁኒታ ከምን ይጠቀማሉ?
1.የማዕድን ነዳጅ ()
•የተፈጥሮጋዝ(Natural Gas):ንጹህከሆነውየማዕድንነዳጅ
ዝርያየሚቆጠር ሲሆንበብዙሀገራትዋናየኃይልምንጭ
ነው። (ለምሳሌ፦ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ህንድከፊል)።
•ክሰል ድንጋይ (Coal):በዋነኛነትበቻይና፣ አሜሪካ፣
አውስትራሊያ እና ኢንዶኔዢያ ያለቀላልነትእና ርካሽነቱ
ምክንያትበስፋትጥቅምላይይውላል። ነገርግንከፍተኛ
የሆነተጽዕኖ(Carbon Emission) አለው።
•Petroleum (Oil):በአብዛኛዎቹ ሀገራትበዲዛልጀነሬተሮች
(Diesel Generators፣) መኪኖች ለመንዳት እንደመጠባበቂያ
(Backup) ያገለግላል።
2.ኑክሌር (Nuclear Power)
•በፈረንሳይ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ቻይናእና ጃፓን
የመሳሰሉሀገራትከፍተኛመጠንያለውንኃይል
ለማመንጨት ይጠቀማሉ። ነገርግንየማውጣት
ወጪው ከፍተኛእና የኢንዱስትሪ ልማት
ያስፈልጋል።

Aspect Developed Countries Developing / Underdeveloped Countries
CO₂ Emissions (per person) ~30× higher than low-income countriesVery low per capita emissions
Total Emissions (absolute)
Still high, but declining in many due to
nuclear, natural gas, renewables
Growing share globally (China, India,
others) though still lower per person
Air Pollution Exposure (PM2.5, health
impact)
Generally lower due to stricter controls &
cleaner fuels
Higher exposure & mortality rates due to
biomass/coal use and weaker controls
Climate Finance Promises
Pledged $100B per year (by 2020, from
2009 promise) + Loss & Damage Fund
($768M so far)
Recipients of promised funds for
mitigation, adaptation, and loss & damage
Delivery Status
$100B target met only in 2022 ($116B)
— 2 years late; funds often loans not
grants; Loss & Damage Fund only just
operational
Still waiting for larger, faster, more
accessible funding
Why Delayed/Under-implemented?
Political disputes on burden-sharing,
reliance on loans, slow setup of funds,
limited scaling
Access barriers, weak capacity to
apply/manage funds, insufficient finance
for actual needs (hundreds of billions
needed)
A concise comparison table that pulls the key points together:
Air Pollution, Emissions & Climate Finance: Developed vs. Developing Countries

ምደባ (Category) ያደጉ ሀገራት (Developed Countries)
ታዳጊ ሀገራት (Developing
Countries)
አስተያየት (Comment)
አማካይ ዓመታዊ
የCO2 ልቀት
(በካፒታ)
9 - 11 ሜትሪክ ቶን
(ለምሳሌ: USA ~14.7t, EU ~6.4t)
0.1 - 1 ሜትሪክ ቶን
(ለምሳሌ: ኢትዮጵያ ~0.15t, ቻድ
~0.06t)
አንድ ሰው ባደጉት ሀገር ከ 60 እስከ 150
እጥፍ የሚበልጥ አየር ብክለት ይፈጥራል።
ዋነኛ የኢነርጂ
ምንጮች
ኑክሌር፣ የተፈጥሮ ጋዝ፣ ነዳጅ ዘይት፣
እና ከፊል አዳዲስ ኢነርጂ
እንጨት/ባዮማስ፣ ዘይት፣ ኮሸ፣
ሃይድሮኤሌክትሪክ
ያደጉት ሀገራት አነስተኛ-ካርቦን ምንጮችን
(ኑክሌር፣ ጋዝ) ይጠቀማሉ፣ ነገር ግን ከፍተኛ
የጠቅላላ ፍጆታ ያላቸው ስለሆነ አጠቃላይ
ብክለታቸው ከፍተኛ ነው።
የኢነርጂ ፍጆታ
ዓይነት
ከፍተኛ የኢንዱስትሪ ምርት፣ በማሽን
ትራንስፖርት፣ የተዳበሉ የቤት
አቅርቦቶች
መሠረታዊ የቤት አቅርቦት (ማብሪያ፣
መመገቢያ)፣ ዝቅተኛ ኢንዱስትሪ
የያደጉት ሀገራት ፍጆታቸው በኢኮኖሚካዊ
እንቅስቃሴ (ማምረት፣ መንቀሳቀስ ) ላይ
ያተኮረ ነው።
የ$100 ቢ. ቃል
ከፍተኛ አገልግሎት
ተጠቃሚ (የገንዘብ ተጠቃሚ ) ተቀባይ (የገንዘብ ተጠቃሚ )
ያደጉት ሀገራት ገንዘቡን ለመስጠት ቃል
ገብተዋል።
የቃሉ ሁኔታ እና
አፈጻጸም
ከፊል ብቻ ተፈጻምቷል፤ በብድር መልክ
ጥቂት ፕሮጀክቶች ተነስተዋል፤
አብዛኛው ገንዘብ አልገነባም
ቃሉ በሙሉ አልተፈጸመም፤ በብድር መልክ
የሚገኝ ስለሆነ ለተቀባይ ሀገራት አዳዲስ ዕዳ
ይጨምራል።
ዋነኛ የተጎጂነት
አይነት
የአየር ብክለት ምክንያት የሆነ የአየር
ንብረት ለውጥ (በራሳቸው እና በዓለም )
የአየር ንብረት ለውጥ ውጤት
(ድርቅ፣ ጥምጥም፣ የባህር ደረጃ
ታዳጊ ሀገራት ከፍተኛ ተጽዕኖ
የሚደርስባቸው ሲሆን፣ የፈጠሩት ብክለት ግን
ከፍተኛ አይደለም።
የአየር ብክለት እና የኢነርጂ አጠቃቀም ንጽጽር : ያደጉ እና ታዳጊ ሀገራት

Here’s the timeline graphic showing the key milestones from 2009 → 2020 →
2022 → 2023 (COP28) and how the $100B pledge has unfolded.

የ$100 ቢሊዮን ቃል
ለማግኘት ያሉ
መሰናክሎች
(በአህጽሮት)
•ፋይናንሳዊ መሰናክሎች:ያደጉ ሀገራት በቂ
ገንዘብ አላቀረቡም፣ እና አብዛኛው
የቀረበው በዕዳ (ብድር) መልኩ ነው።
•ፖለቲካዊመሰናክሎች:ውስጣዊፖለቲካ
እናአለምአቀፍቀውሶች(የእርስበእርስ
ጦርነት፣የኢኮኖሚቀውሶች) ትኩረት
አዛውረዋል።
•አንባገነንመንግስትነት
መሰናክሎች:የገንዘብማግኘትሂደት
በጣምየተደባለቀእናበብዙሁኔታዎች
ተካቷል፣ብዙታዳጊሀገራትምለማሟላት
አስቸጋሪነው።
•ልምድእጥረት:ታዳጊሀገራትትላልቅ
አረንጓዴፕሮጀክቶችንለማቀናበርእና
ለማስተዳደርአስፈላጊውቴክኒካል
ክህሎትየላቸውም።

Renewables Energy Power like solar power, wind power, geothermal

የፀሐይ ኃይል (Solar Power):በጣም በፍጥነት እያደገ ያለ ኃይል ምንጭ ነው። በሀገሮች እንደ ጀርመን፣
ቻይና፣ አሜሪካ እና ኢንዲያ በግዙፍ ጥቅም ላይ ይውላል።
የነፋስ ኃይል (Wind Power):በባህር ዳርቻዎች እና ከፍተኛ ነፋስ ያላቸው አካባቢዎች ያገለግላል።
(ለምሳሌ፦ ዴንማርክ፣ ስፔን፣ አሜሪካ)።
ጂዮሜል (Geothermal):በአካባቢዎች የሚገኝ የሙቀት ኃይል ነው። (ለምሳሌ፦ አይስላንድ፣ ኬንያ፣ ኒው
ዚላንድ)።
4.ሌሎች ምንጮች
•Biomass (የተፈጥሮ ተረፈምርቶች ):ከተፈጥሮ ፍርስራሽ (እንጨት፣ የሰው እና የእንስሳት ቆሻሻ) የሚገኝ ኃይል።
ለኢትዮጵያ ትኩረት
ኢትዮጵያ በዋነኛነትየውሃ ኃይል (Hydropower)ላይ ቢመርትም ፣ ሌሎች እንደገና የሚያድጉ ኃይሎችን
(Renewables) ለማሰፋፋት በመጥረቢያ ላይ ትገኛለች፡-
•የፀሐይ ኃይል (Solar):በአፍር ክፍልል በግዙፍ ፕሮጀክቶች (ለምሳሌ፦ በወሎ እና በአፋር) እየተሰራ ነው።
•የነፋስኃይል(Wind):በአዳምእና በሌሎችአካባቢዎች ስራዎች እየተሰሩ ነው ።
•ጂዮተርማል(Geothermal):በአፋርክልል(በአልታሮ እና በቆቦ) ምርምርእየተደረገነው።
3.ንፁህ እና እንደገና የሚያድጉ ኃይሎች (Other Renewables) የቀጠለ...

"It is my Dam!"
ጉዳዩ የሆነው የዛሬ አምስት አመት ገደማ ነው። ኢትዮጵያ፣ ግብፅ
እና ሱዳን በስካይላይት ሆቴል በግድቡ ዙርያ ውይይታቸውን
አድርገው እኩለ ለሊት ገደማ ላይ ካለ ስምምነት ጨረሱ።
በወቅቱ የውሀ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር የነበሩት ኢ/ር ስለሺ
በቀለ ከስብሰባው መጠናቀቅ በሁዋላ በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ
አንዲት ለውጭ ሀገር ሚድያ የምትሰራ ጋዜጠኛ "ግድቡን ማነው
የሚያስተዳድረው ?" የሚል ጥያቄ ሰነዘረች። ኢ/ር ስለሺ በመገረም
"ሌላ ማን ያስተዳድረዋል ? ግድቡ የኔ ነው... It's my dam" የሚል
መልስ ሰጡ።

ከመሸ የተጠናቀቀው ይህ ጋዜጣዊ መግለጫ አልቆ ወደ ቤት እየተመለስኩ
የኢ/ር ስለሺ "ግድቡ የኔ ነው... It's my dam" የሚለው አባባል በአእምሮዬ
ተመላለሰብኝ ። ሀሳቤ የነበረው ይህ ድንቅ አባባል በሌሎች ሚድያዎች
ባይቀርብ ተረስቶ እንዳይቀር ነበር።
ከዛም ንግግሩ ያለበትን ቪድዮ በፌስቡክ፣ ትዊተር እና ቴሌግራም
አካውንቶቼ ላይ ከቀናት በኋላ ለቀቅኩት፣ በርካታ ሰዎችም
ንግግሩን ሼር እና ሪትዊት አደረጉት። ከዛ በሁዋላ ያለው ታሪክ
ነው!
በቅርብ አንድ የመንግስት ሀላፊ እንዳሉት ንግግሩ "ታግሎ ማታገያ" ከመሆኑም በላይ
#ItsMyDam የኢትዮጵያውያን ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚዎች በግድቡ ዙርያ መነቃቂያ፣
ለግድቡ የሎተሪ ሽያጭ ማካሄጃ፣ የቴሌቭዥን ማስታወቂያዎች ማጀብያ፣ የቲሸርቶች እና
ማስኮች ማጌጫ፣ ለግብፅ ሚድያዎች አጭር መልስ መስጫ...ወዘተ ሆኗል።
ቀጠለ….

5"ሌሎቹ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች በተለይ በኢኮኖሚና በልማት ወደ አላ በመቅረት ችግር
ተጠምደው ስለሚገኙ በዓባይ ውሃ ሀብት የመጠቀም መብታቸው መከበር ብዙ ልዩነት
እንደሚያመጣላቸው መገንዘብ ይኖርብናል፡፡ ከዚህ ቀደም በውሃው ለመጠቀም
የሚያቀርቡትን ተገቢ ጥያቄዎች በማጣጣል እንወስን ነበርበእንደዚህ ያለ አቋም መቀጠል
አያዋጣምና ትብብር ማዳበሩ ይጠቅማል። ይህም ሲባል ባጠቃላይ ትብብር ብቻ ብሎ
ከመግለጽ አልፎ በበለጠ ዘርዘር ያለ ጥናት ላይየተመሠረተ የትብብር ግንኙነት
ብናበረክትላቸው ይመረጣል”፡፡
ሙስተፋ ካሜል አልሳየድ - በካይሮ የኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር
(የግብፅ (የግብፅ ኢንዲፔደንት ኦንላይን መስመር፣ ጥር 17 ቀን 2012) ጥር 17 ቀን
2012)

ግድቡ ከፖለቲካ አለመግባባት በበለጠ ጠንካራ የሆነውን
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ፍላጎት እና ፈቃድ (political
will) ያሳያል። ችግሮችን በማለፍና በጋራ በመተባበር ላይ
ትኩረት በመስጠት የተገኘ ስኬት ነው።
የግድቡ ግንባታ በቴክኖክራቶች ፣ በምህንድስና፣ በገንዘብ
ባለሙያዎች እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ትብብር
ተጠናቋል። ይህ የተለያዩ ህብረተሰብ በአንድ አላማ ላይ ሲተባበሩ
ምን ማለት እንደሚቻል ያሳያል። ይህ አብሮ ለመስራት ባህል
(Synergy) ለሁሉም የሀገር ፕሮጀክቶች ማሳያ መሆን ይችላል።
Synergistic Effect በመፍጠር ማጠናቀቅ

1. ግድቡ የተጀመረበት ቀን……………… መጋቢት 24/2003 ዓ/ም
2. የኤሌክትሮ መካኒካል ስራ …………… .የኢፌዴሪ ብ\ብ\ኢ\ኮርፖሬሽን
3. የግድቡ ሃይል የማመንጨት አቅም …...6 ሺህ 450 ሜጋ ዋት
4. የሃይል ማመንጫ ዩኒቶች ብዛት …………… 16
5. የአንዱ ዩኒት ሃይል የማመንጨት አቅም…….375 ሜጋዋት
6. ከፍታ ……………………………………… .145 ሜትር
7. ርዝመት………………………………………… 1.8ኪሜ
8. ውፍረት …………………… .ከታች 120 ሜትር፣ ከላይ 8 ሜትር
9. የኮርቻ\ሳድል\ግድቡ ከፍታ …… ……………… . 50 ሜትር
10. የኮርቻ\ሳድል\ግድቡ ርዝመት …………………… . 5.2 ኪ\ሜ
11. የሃይል ማከፋፈያው ጣቢያ አቅም ……………… 500 ኪ\ቮልት
12. የሃይል ማስተላለፈያው አቅም …………………… 500 ኪ\ቮልት
13. ግድቡ ውሃ የመያዝ አቅም ……………… 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ
ሜትር
ስለ ህዳሴ ግድብ አጭር መረጃ!!

14. ግድቡ የሚይዘው ቦታ ስፋት …………… .1ሺ680 ስኩየር ሜትር
15. የግድቡ ውሃ የሚተኛበት ርዝመት ……………… . 246 ኪ\ሚትር
16. በግድቡ ያሉ ሰራተኞች ብዛት ….. ……………… .10 ሺህ 672
17. የውጭ ሃገር ሰራተኞች ብዛት…………………… .. 317
18. በስራ ላይ ያሉ ማሺነሪዎች ብዛት ………………… 2300
19. ለግድቡ ከህዝብ ቃል የተገባ ገንዘብ …………… .. 12 ቢሊዮን
20. ቃል ከተገባው የተሰበሰበ ብዛት ………………… . 8.1 ቢሊዮን
21. ግድቡ በዓመት የሚያስገኘው ……………… . ከ 2ቢሊዮን ዶላር በላይ
22. ግድቡን የጎበኙ ሰዎች…………………………… ..170 ሺ
23. ግድቡ የደረሰበት ደረጃ ከ ………………………… 100% ተጠናቋል
ስለህዳሴግድብአጭርመረጃ!የቀጠለ.....

Item Verified Details Source
Power Generation Capacity 6,450 MW total (16 units × 375 MW)
Dam Height 145 meters
Dam Length ~1.78 km (main dam)
Saddle Dam Dimensions 5.2 km long, 50 meters high
Water Storage Capacity 74 billion cubic meters 1
Power Transmission Capacity 500 kV
Number of Power Units 16 units 11
Annual Revenue Potential
Over $2 billion (based on energy
exports and domestic use)
latest reports from 2025. Here's a fact-checked breakdown:
Verified and Accurate Information

Item Notes
Date of Commencement
Construction officially began in April 2011, not March 2003. The 2003
date may refer to early planning or feasibility studies.
Electromechanical Work
The primary contractors were Voith Hydro (Germany) and Weir Group
(UK), not "Federal Power Corporation".
Dam Area
The reservoir covers ~1,875 square kilometers, not 1,680 square
meters.
Dam Water Storage Length The reservoir stretches ~246 km, which is accurate.
Construction Progress
As of September 2025, GERD has reached 100% completion, not
78.3%.
Public Pledges and Funding
Ethiopia raised over 8 billion birr through public contributions, but the
total pledge amount and final collection figures vary across reports.
Items That Need Correction or Clarification

GERD Power Generation Turbines. Total turbines planned: 16 (all Francis-type) Current status as of April
2024:
Status Number of Turbines Notes
Operational 10 Fully generating electricity
Testing/Commissioning 1 Turbine #11 is under testing
Under
Construction/Installation
5
Remaining turbines being
installed and tested
Key Points:
•The “16” turbines refers to the total planned capacity of the dam.
•Currently, 10 turbines are actively generating electricity, with one additional turbine in the testing phase.
•This means that 11 of 16 turbines are partially or fully commissioned, while 5 are still in progress.
•Updates can be obtained from Ethiopian Electric Power (EEP) or other official GERD authorities for post-April 2024 developments.

Left Side: Pie chart showing: a, 10 Operational (Green) b, 1 Testing (Yellow) c, 5 Under Construction (Red)
Right Side: Status table
Status No. of Turbines Description
Operational (Green) 10 Fully generating electricity
Testing (Yellow) 1
Under commissioning and
testing
Under Construction (Red)5
Installation and final testing
in progress

1.Total planned turbines: 16
2.Currently ready (operational + testing): 11
3.Remaining under construction: 5
4.Total power capacity: 5,150 MW
5.Importance:
1.Fully self-funded by Ethiopians ($5 billion project)
2.Largest hydroelectric dam in Africa
3.Supports regional energy integration and exports
Key Facts

Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) as of April 2024.

•የግድቡ ግንባታ በቴክኖክራቶች ፣ በምህንድስና፣ በገንዘብ ባለሙያዎች እና
በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ትብብር ተጠናቋል። ይህ የተለያዩ
ህብረተሰብ ክፍሎች በአንድ አላማ ላይ ሲተባበሩ ምን ማለት እንደሚቻል
ያሳያል። ይህ አብሮ ለመስራት ባህል (Synergy) ለሁሉም የሀገር
ፕሮጀክቶች ማሳያ መሆን ይችላል።በሃገራችን ጉዳይ የፖለቲካ
አለመግባባት ቢኖርም፤በዋናነትግድቡእንዲጠናቅ ከተያዘለትጊዜአንጻር
መዘግየቱ ቅሬታመፍጠሩ የሚያጠያይቅ አይደለም፡፡ በመሆኑም ይህንንና
የተለያዩጉዳዮች የማያግባቡን ነገሮችእንዳሉይታወቃል፡፡ በመሆኑም
ችግሮቻችንን ለሀገርእድግትና ልማትበመስጠትና የማያግባቡንን ነገሮች
ወደጎንበመተው እንዴት ዜጎችsynergistic effect በመፍጠር ግድቡን
ማጠናቀቅ አንደቻልን ለሊሎች ማሳያተምሳሌት መሆናችንን ማሳያዎች
ነው፡፡
ትብብር እና አብሮ መስራት

#Ethiopia:በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ተስፋ የሚያስቆርጡ ውስብስብ ነገሮች
ቢኖሩም፣ ፈተናውን በመሻገር መልካም አጋጣሚ መፍጠር እንደሚቻል ታላቁ
የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህያው ምስክር ነው፡፡ ከ14 ዓመታት በላይ
ያልተቋረጠ ግንባታና የፋይናንስ ርብርብ የተደረገበትና የበርካታ
ኢትዮጵያውያን የገንዘብ፣ የጉልበትና የአንበገርም ባይነት ተጋድሎ ውጤት
ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት የነበራቸውን
በዓባይ ወንዝ የመጠቀም ሕልም እውን ያደረገ ታላቅ ፕሮጀክት ነው። ይህ
ደግሞ በራስ አቅም ላይ መተማመንን የሚያሳይ ነው። ግድቡ የተገነባው
የፖለቲካ፣ የብሔርና የሃይማኖት ልዩነት ሳይፈጠር በኢትዮጵያውያን
አንድነት ነው። የግድቡ ምርቃትም አገራዊ አንድነትን ከፍ የሚያደርግ
ታሪካዊ ክስተት እንደሚሆን ይጠበቃል። ግድቡ ለምረቃ መቃረቡ
ለኢትዮጵያ ታላቅ ድል ነው። ይህም ኢኮኖሚያዊ ...
የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ከደስታና ከኩራት በላይ መነሳሻ ይሁን!

የአባይ ግድብ እውን እንዲሆን፣ የሃገር ልጆች በመተባበር በገንዘባችን
መዋጮ እንደተገነባ ይታወቃል፡፡ በዋናንት ሲቪል ሰርቫንቱ ከሚክፍለው
የእውንተኛ ግብር (ለሃገሩ አድገት ሲል ኑሮዎን እየጎዳ) በተጨማሪ
ለግድቡ ከፍተኛ የገንዘብ ቦንድ በመግዛት ብራችንን ወጪ እያደረግን፣
የስራባልደረቦች መዋጮ እንዲያዋጡ ስንቀሰቅስና ፍቃደኛ የሆኑትን
ቦንድ ለመግዛት ፍቃደኛ በመሆናችንና የአባይ ግድብ መገንባትና
መጠናቀቅ እውንመሆንከፍተኛአስተዋጾበማበርከት ታችን ለስቢል
ሰርባንት ሰራተኞች ሁሉ ምስጋና እናክብርሊሰጥ ይገባል እላለሁ!!!
ምስጋና ለሲቪል ሰርቫንቱ

•የአባይ ግድብ እውን እንዲሆን የሀገር ልጆች በቀጥታ ገንዘብ
በመስጠት፣ በሲቪል አገልግሎት ክፍያዎች እና በቀጥታ
በግንባታው ላይ በመስራት ያለማቋረጥ ድጋፍ አድርገዋል። ይህ
የጋራ አላማ እና የግለሰብ ኃላፊነት ምሳሌ ነው። ለዚህ ሁሉ
አስተዋጽኦ ምስጋና፣ እና ክብር ይገባል።
የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉለሃገር ልጆች በአጠቃላይ በዋናነት
ሲቪል ሰርቫንቱና ፍቃደኛ የሆኑ ዲያስፖራዎች ሁሉም
ምስጋናይገባቸዋል

የዓባይ ውሃ፣ በወንዙ ተጋሪ አገሮች መካከል ባለው ግንኙነት ውስጥ ከፍ ያለ አከራካሪ ጉዳይ ሆኖ፣ ሀብቱን በአዲስ ሕጋዊ
ሁኔታ በጋራ ማስተዳደር አስፈላጊነቱ ቢታመንበትም ! ተፋሰሉን በሙሉ ያቀፈ ስምምነት ላይየተመሠረተ አስተዳደር
ተነፍጎት እስከዛሬ ቆይቷል፡፡ «ለዓባይ ውሃ ሙግት» የዓባይን ውሃ አጠቃቀም የሚመለከቱ ነባር ስምምነቶችን ፤ በወንዞች
ኢንተ ርናሽናል ሕግ ሂደትና፤ እንዲሁም በሕግ ሊቃውንት ጽሑፎች በመመሥረት በጥልቀት ይመረምራል ::
ለስምምነቶቹም ይዘት ታሪካዊና ጂኦፖለቲካዊ ትንታኔ ይሠጣል፡፡ ጥናቱ፣ በተፋሰሱ አገሮች መካከል ያለው ግንኙነት
ባሁኑ ጊዜ ውጥረት ውስጥ የገባበትን የተለያዩ ምክንያቶችንም በስፋት ይዘረዝራል፡፡ በወንዙ ከላይበኩል የሚገኙ ሰባት
አገሮች በአንድ በኩል ሆነው፣ ከወንዙ በታች ያሉ አገሮች ሱዳንና ግብፅ የውሃውን ሀብት በሚዛናዊ መንገድ አደላድሎ
ለማልማትና ለመጠቀም መልእክተኞቻቸው እጅግ ያዘገመ ድርድር ላይ ይገኛሉ፡፡ መጽሐፉ፤ የመፍትሄ አቅጣጫ
በማቅረብ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡
የመጽሐፉ ደራሲ፣ ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ፣ በፓሪስ ከሚገኙት የፖለቲካ ሳይንስ ኢንስቲቱት (ሲያንስ ፖ) ከፍተኛ
ዲፕሎም፣ እንዲሁም በሕግ ፋኩልቲ ሊሳንስ በፈረንሣይ(ኤል. ኤል.ቢ) እና ዲፕሎም ደ ዶክቶራ (በፐብሊክ ሎው) ምሩቅ፣
የኢትዮጵያ የቀድሞ አምባሳደር ነው፡፡ ስለአፍሪካና እንዲሁም ስለ ኢንተርናሽናል ሰብዓዊ መብት ጥበቃ ጉዳዮች ላይ
የታተሙ አያሌ መጣጥፎችን በማበርከትና፤ በዓለም አቀፍ መድረኮች ጥናት በማቅረብ ከመሳተፉም በላይ፣ በሕግና
በዲፕሎማሲ መስኮች፤ በተለይ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ፣ በዋና የሕግ አማካሪነት፤ ቀጥሎም
በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በረዳት ሚኒስትር ደ ረጃ የአፍሪካ አንድነት መምሪያ ኃላፊነትና በሕግ አማካሪነት
በመጨረሻም ሃያ ዓመት ያህል በሞንሬአል (ካናዳ) የኬቤክ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምርምር ክፍል ዋና ዳይሬክተር ሆኖ
አገልግሏል::

የአባይ ግድብ የኢትዮጵያ የልማት ጉዞ ማሳያ ነው። ይህ ፕሮጀክት የኢኮኖሚ፣
ማህበራዊ እና አካባቢያዊ ጠቀሜታዎችን በማምጣት ለወደፊት ትውልድ
የተሻለች ኢትዮጵያ ለመገንባት መሠረት አድርጓል። የግድቡ ስኬት
የሀገራችን ሕዝብ በአንድነት፣ በትዕግስት እና በፅናት ያለምነውሊሳካ የሚችል
እንደሆነ ያረጋግጣል።
እንኳንለሥራመጀመሪያሰኞቀንበሰላምናጤናአደረሳችሁ!በሳምንቱአጋማሽለሚውለውየአዲስ
ዓመትመጀመሪያመልካምአዲስዓመትእንዲሆንላችሁመልካምምኞቴእያቀረብኩኝዘመኑ(የጤና፣
የደስታ፣የበረከት፣የተባረከ፣የተቀደስ፣ከእንቅፋትናከትንኮልየጸዳ፣የመተሳሰብ፣አብሮየመስራት፣
የመተባበር፣አብሮየማደግእንዲሁምየስኬት)የሥራሳምንትናአዲስዓመትእንዲሆንላችሁልባዊ
ምኞቴንበመግልጽውይይቱተጠናቋል!
ማጠቃለያ እና የሳምንቱ መልእክት

•ኃይሉወልደጊዮርጊስ(2001፣2፣5፣7) ለዓባይውሃሙግትአዲስአበባዩኒቨርሲቲፕሬስፕሮ
Natsupla TC 1176 አዲስአበባ፣ኢትዮጵያ
•የኢትዮጵያመንግስትሪፖርቶች(Government Reports)
•የኢትዮጵያኤሌክትሪክኃይል(EEP)
•ፕሬስአስተዳደር(Press Agency)
•የግድቡአስተዳደር(Ethiopian Dam Agency)
•የፋይናንስእናኢኮኖሚልማትሚኒስቴር
• አዲስአድማስጋዜጣ
•የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጸ
•#TikvahEthiopiaAddisAbaba
•https://ethiopianreporter.com/145488/
ምንጮች፡-

የባርባዶስ ምሪ ጨምሮ ምርጥ የአለም መሪዎች ስለ ኢትዮጱያ ህዳሴግድብ መረቃ በአል ላይ
ባሰሙት ንግግር ምን አሉ?
"ኢትዮጵያውያን ዓይናችንን ከፍታችሁልናል “የባርቤዶስጠ/ሚኒስትር ሚያሞተሊ"--በታሪካቸው የሚኮሩት
ኢትዮጵያዊያን፣ የምድረቀደምቷሀገርዜጎች፥ሁሉንምየሉዓላዊነትመደፈርሙከራዎች አክሽፈው በክብር
ቆመዋል፡፡ በግድቡጉብኝትወቅትየታዘብኩት የዓድዋድልተምሳሌት በምህንድስና ጥበብዳግምተገልጦ
ነው።--የእኔንአካባቢየካሪቢያንዜጎችጨምሮ ብዙዎች ላያውቁት ይችላሉ፤ነገርኢትዮጵያ ይህንግድብ
ልትገነባስትነሳዓለምፊቱንአዙሮባት የገንዘብድጋፍም ተነፍገውነበር፤ኢትዮጵያዊያን ግንእጃቸውን
ሳይሰጡያላቸውን ሁሉሰጥተውእውንአድርገውታል። ኢትዮጵያዊያን ምንምእንኳንየሚፈጅባቸው ጊዜ
ቢራዘም ከድልወደኋላእንደማይሉ ያውቁታልም፤ ከዓመታት ልፋትናየድካምጉዞበኋላበርካታገንዘብ
ፈሰስአድርገው ዛሬሕዳሴንአስመርቀዋል። ዛሬበሀገሬባርቤዶስ፣በመላው ካረቢያንሀገራት፣በአፍሪካ
ስድስቱ ቀጠናዎችና በዳያስፖራው ስምእዚህቆሜ "ኢትዮጵያውያን ዓይናችንን ከፍታችሁልናል፤
እንደምንችልም አሳይታችሁናል "ለማለትእፈልጋለሁ--ዓድዋአንድብንሆንባለድልእንደምንሆን፤ ሁሉም
ነገርእንደሚቻል አሳይቶናል፥ ዛሬደግሞበዚህግድብአብረንስንሰራውጤታማ እንደምንሆን ዳግም
ተመልክተናል፡፡ --"

"ይህ ዕለተ ለኢትዮጵያውያንና መላ አፍሪካውያን
የኩራት ቀን ነው"
"--ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ብቻ
ሳይሆን፤ በመስዋዕትነት የተገኘ የአንድነት ተምሳሌት፣
የአፍሪካ መዳረሻ ነው፡፡ --ግድቡ የአንድ ሃገር
ህዝቦች ለአንድ ዓላማ በጋራ ሲቆሙ ምን ማሳካት
እንደሚችሉ በግልፅ ያሳየ ነው፡፡ --ይህ ዕለተ
ለኢትዮጵያውያንና መላ አፍሪካውያን የኩራት ቀን
ነው፡፡ -------ግድቡ ስለ ኃይል ማመንጨት ብቻ
ሳይሆን ስለ እድገት፣ ስለ ተስፋና ነገን ድል
ስላደረግንላቸው ልጆቻችን ነው፡፡-- ግድቡ ለሕዝቡ
ኃይልን፣ ጥንካሬንና ብልጽግናን እንዲያመነጭ
እመኛለሁ፡፡ (የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር
ማያርዲት፤ በህዳሴው ምረቃ ላይ ከተናገሩት)
South Sudanese President Salva Kiir
Mayardit:President Kiir described the GERD
as "a symbol of unity, sacrifice, and
determination," applauding Ethiopia's
achievement and expressing support for the
project Facebook.

ሳሊኒ ስለ ሕዳሴ ግድቡ ምን አሉ?
“ኢትዮጵያ ይህን ግድብ እንድትገነባ ማንም አልፈለገም"
ከ15 ዓመታት በኋላ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እውን ሆነ ያሉት የጣሊያኑ ሳሊኒ (ዊ ቢውልድ) ኩባንያ ስራ አስኪያጅ ፔትሮ ሳሊኒ፤
ግድቡን ለመገንባት የነበረውን ውጣ ውረድ እና የተከፈለውን ዋጋ ገልፀዋል። “ለእኔና ለአገሪቱ ሕልማችን እውን ሆነ። ዛሬ ከዚህ በላይ
እንዴት መኩራት ይቻላል?” ያሉት ሳሊኒ፤ ይህን ስኬት እውን ላደረጉ የግንባታውን ሠራተኞች ምስጋና አቅርበዋል። የህዳሴግድብ
ፕሮጀክትን “በዓለም በጣም ደኅንነት የነበረው ፕሮጄክት ነው” ያሉት ሳሊኒ፤ ሆኖም ግን ታላቅ ስኬቶች ዋጋ እንደሚከፈልባቸው ሁሉ
በግድቡ ግንባታ ሂደት የሰው ዋጋ መከፈሉን አንስተዋል።ፔትሮ ሳሊኒ ባለፉት 15 ዓመታት፤ 33 ሠራተኞች በመንገድ አደጋና በሌሎችም
ሁኔታዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ አስታውቀዋል ። ለዚህ ስኬት ሕይወታቸውን ለሰጡ ሠራተኞች ያላቸውን ከበሬታ የገለፁት ሳሊኒ፤
ለቤተሰቦቻቸውም ትውስታቸው አይጠፋም ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል ።ከ10 ሺህ በላይ ሰራተኞች ተቀይረው መስራታቸውን
የጠቆሙት ሥራ አስኪያጁ፤ 250 ሺህ ሰዓታት ሠራተኞችን ስለ ደኅንነት ለማሰልጠን እንደዋለ ጠቅሰዋል። 25 ሺህ ወጣቶች በሥራ ላይ
የአቅም ግንባታ ስልጠና እንደተሰጣቸው ጠቅሰው፤ ይህም ለአገሪቱ ወደፊት መሰረታዊ አበርክቶ ይኖረዋል ሲሉ በሙሉ ልብ ተናግረዋል።
የግድቡን መሠረት ካሳረፉትና በግድቡ ዙሪያ ሥማቸው በጉልህ ከሚነሳው ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር በቅርበት
መስራታቸውን የተናገሩት ሳሊኒ፤ ከመለስ ዜናዊ ጋር ያደረጉትን ንግግርም ጠቅሰዋል። “‘ለዚህ አገር ሕልም አለኝ፤ የተትረፈረፈ የኃይል
ሉዓላዊነት። ዓባይ ላይ ፕሮጀክት ልትነድፍልኝ ትችላለህ? ታላቅ ፕሮጀክት፤ ቢያንስ ስድስት ሺህ ሜጋ ዋት የሚያመነጭ እፈልጋለሁ’
አለኝ። ፤በፍጥነት ስራው[አለኝ]’፤ ከአንድ ዓመት በኋላ ሕይወቱ አለፈ” በማለት የግድቡ ውጥን እንዴት እንደተጠነሰሰ ገልፀዋል።
ከኢትዮጵያ ጋር በግድብ ግንባታ እስከ ቤተሰባቸው ታሪካዊ ትስስር እንዳላቸው በስሜት የገለፁት ፔትሮ ሳሊኒ፤ ኢትዮጵያ በምን ያህል
ፈተና ውስጥ ተከባ ሕዳሴን እንደገነባችም ዘርዝረዋል። “አገሪቱ ይህን ግድብ እንድትገነባ ማንም አልፈለገም። ማንም ገንዘብ ለማቅረብ
አልፈለገም። ብዙ ፖለቲካዊ ጉዳዮች፤ ብዙ ችግሮች [ነበሩ]፤ ቀላል መፍትሔ አልነበረም። ነገር ግን ኢትዮጵያዊያን ችግር ፈሪ አይደሉም።
አይበገሬ ናቸው። መገዳደር ወይም ጠላት ሲገጥማቸው ጥረታቸውን በእጥፍ ይጨምራሉ ፤ ማግኘት ያለባቸውን ያገኛሉ” ብለዋል። ቢቢሲ-

ሳሊኒ

Kenyan President William Ruto
President Ruto praised the GERD as a symbol of African-led
infrastructural ambition and regional integration. He expressed
interest in importing electricity generated by the dam to
alleviate Kenya's own power shortages AP News.

At the September 9, 2025 inauguration of the Grand Ethiopian Renaissance Dam
(GERD), world leaders, including Barbados Prime Minister Mia Amor Mottley,
delivered speeches that highlighted the dam's significance as a symbol of African
unity and resilience.

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed
Prime Minister Abiy emphasized
cooperation and assured neighboring
countries that Ethiopia does not intend
to harm their water interests. He
positioned the dam as a source of
national pride and regional discussion
about shared prosperity and water rights
Egyptian Response
Egypt, heavily reliant on Nile water, views the dam as a threat to its water security and has
called for legally binding agreements on the dam's operation. The Egyptian government has
described the dam as an "existential threat," citing lack of adequate prior consultation The
Guardian. Overall, the speeches at the GERD inauguration underscored the dam's importance as
a symbol of African unity and development, while also highlighting ongoing regional tensions
regarding water rights and resource management.

ጥያቄካላችሁ?

አዋሽ ግድብ ላይ እኔም የኦሮሚያ ውሃ ስራዎችን ተቀላቅዬ ሰርቻልሁ!

አካባቢ ጥበቃ ዙሪያ የተለያዩ ማርጋገጫዎች ....

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ቡድን መሪ በመሆን ሥሠራ በነበረበት ወቅት / በ1998
ዓ.ም. በስብሰባ ወቅት ለምን አባይ አይገደብም የሚል ጥያቄ ማንሳቴና ሰፊ ውይይት ተካሂዶበት ነበር፡፡ የተሰበሰብኩበት
ደብዳቤ እንደሚከተለው አቀርባለሁ... በተጨማሪ ለግድቡ ግንባታ የሚውል የቦንድ ግዢና ሌሎች ማስረጃዎች በጥቂቱ ...

ለህዳሴው ግድብ ተጀምሮ እስኪያልቅ የአንድ ወር ሙሉ ደመወዝ በዓመት ለማዋጣት
የወሰንኩበትና ተግባራዊ ያደረኩበት ጥቂት ማሳያ ቦንድና ተጨማሪ ሰነዶች....
Tags