Rule and Regulations of the city administration of Addis Ababa .pptx

ErbanaKassegn 8 views 51 slides Oct 18, 2025
Slide 1
Slide 1 of 51
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32
Slide 33
33
Slide 34
34
Slide 35
35
Slide 36
36
Slide 37
37
Slide 38
38
Slide 39
39
Slide 40
40
Slide 41
41
Slide 42
42
Slide 43
43
Slide 44
44
Slide 45
45
Slide 46
46
Slide 47
47
Slide 48
48
Slide 49
49
Slide 50
50
Slide 51
51

About This Presentation

Rule and regulation presented for employee


Slide Content

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከ መንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ጋር በመሆን የተጠገኑ ፣ መለዋወጫ የሚፈልጉ እና የሚወገዱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እቃዎች ሪፖርት መጋቢት 08 2017

ማውጫ መግቢያ ዓላማ የስራው ወሰን (Scope) ቡድን አወቃቀር የግዜ ሰሌዳ የስራ ክንውን ያጋጠሙ ችግሮች የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች ቀጣይ አቀጣጫዎች ማጠቃለያ

1 . መግቢያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከያዛቸው ዋና ዋና ተግባራት ውስጥ አንዱ በከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ተቋማት ስር የሚገኙ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እቃዎችን ማስተዳደር ነው ፡፡ በዚህም መሰረት ቢሮው ከማዕከል እስከ ወረዳ ሲዋቀር ይህንን ታሳቢ ያደረገ እና ከላይ እሰከ ታች መዋቅር በመናበብ ብዙ ስራዎችን ሲሰራ ቆይተዋል ፡፡

2. ዓላማ በከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ተቋማት ስር ተበላሽተው የሚገኙ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እቃዎችን ተጠግነው ወደ ስራ ማስገባት እና ሊጠገኑ የማይችሉትን ደግሞ በአግባቡ በማሰወገድ የከተማ አስተዳደሩ ሊያወጣ የሚችለውን ከአላስፈላጊ ወጪ ማዳን ፡፡

3 . የስራው ወሰን (Scope) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ በ 346 ተቋማት ማለትም በ ሴክተሮች ፣ ሆስፒታል ፣ ኮሌጆች ፣ ክ/ ከተሞች ና ወረዳዎች ብዛት 4603 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን

4. ስራውን ለመስራት የተመደበ የሰው ሃይል አደረጃጀት

5. የግዜ ሰሌዳ ተ.ቁ ተግባራት 1 ባለሞያዎች ( የሰው ብዛት ) ማደራጀት ከየካቲት 10-14 2. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ብልሽት መለየት እቃዎችን ጠግኖ ወደስራ ማስገባት ከየካቲት17-28 3. ከአቅም በላይ የሆኑት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን መለየት ከመጋቢት2-5 4. Outsource የሚሆኑ እና መለዋወጫ የሚያስፈልጋቸውን መለዋወጫ እንዲገዛላቸው የማሳወቅና የግዢ ሂደቱን መከታተል ከመጋቢት8-12 5 መጠገን የማይችሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በአግባቡ እንዲወገዱ ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ ከመጋቢት 15

6. የስራ ክንውን 6.1. አራዳ ክፍለ ከተማ 238,000birr   computer printer copy laptop projecter Total የተጠገኑ 35 6 6 3 50  መለዋወጫ 4 4 4 2  14 outsource 2 2      4 የሚወገድ 15 3 5 7  30

6.1.2. አራዳ ክ/ ከተማ

6.2 ቂርቆስ ክፍለከተማ 472,528birr ቂርቆስ ክፍለ ከተማ   computer printer copy laptop projecter Total የተጠገኑ 87 12       99  መለዋወጫ 17 23       40  outsource                 የሚወገድ 31 6 4 11   52 

6.2.1 ቂርቆስ ክፍለ ከተማ

6.3 ኮልፊ ክፍለ ከተማ 267,800 birr   computer printer copy laptop projecter Total የተጠገኑ 40 9     4  53 መለዋወጫ 27 17 1 13    58 outsource     15 1       16  የሚወገድ 75 26   11    112

6.3.1. ኮልፊ ክፍለ ከተማ

6.4 ልደታ ክፍለ ከተማ 193,490 birr   computer printer copy laptop projecter scanner Total የተጠገኑ 24 12 2   5 2 45  መለዋወጫ 26 18 1   4 1 50  outsource                   የሚወገድ 26 15 2 5   3 52 

6.4.1ልደታ ክፍለ ከተማ

6.5 ጉለሌ ክፍለ ከተማ 409,000birr   computer printer copy laptop projecter Total የተጠገኑ 31 5 1 37  መለዋወጫ 28 3 3  34 outsource 1      1 የሚወገድ 11 3 6  20

6.5.1.ጉለሌ ክፍለ ከተማ

6.6 አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 129,000birr   computer printer copy laptop projecter Total የተጠገኑ 21 3 13 2 39    መለዋወጫ 12 32 5 2 1 52  outsource    0 የሚወገድ 53 11 13 3 80 

6.6.1 አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ

6.7 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 105,500 birr   computer printer copy laptop projecter scanner Total የተጠገኑ 33 12 _ 2 _ _ 47    መለዋወጫ 18 20 3 _ 3 _ 44  outsource 16 9 _ _ _ _ 25    የሚወገድ 75 33 4 9 4 4 125 

6.7.1. ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ

6.8. አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ 109,000 birr   computer printer copy laptop projecter Total የተጠገኑ 34          34   መለዋወጫ 1         1  outsource 5         5  የሚወገድ 62         62 

6.8.1. አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ

6.9. ለሚ ኩራ፣የካ፣ቦሌ 1,359,800 birr   computer printer copy laptop Total የተጠገኑ 89 126 2 2 219   39 25 12 6 82 መለዋወጫ outsource 6 4 10 የሚወገድ 22 22

ጠቅላላ ለባለሞያ ለጥገና ሊወጣ የነበረን ሃብት 3,287,618 ብር

6.10. ማጠቃለያ   computer printer copy laptop projecter scaner Total የተጠገኑ 394 179 11 23 14 4  625 መለዋወጫ 172 142 26 26 8 1 375  outsource 23 16 15 7  0  0    61 የሚወገድ 370 97 15 62 7 7 558 

6.10.1. ማጠቃለያ   computer አገልግሎት ላይ የዋለ computer የአንዱ ዋጋ አዲስ ገበያ ላይ computer የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ የዋለ computer ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ አዲስ computer የተጠገኑ 394 13,600 birr 124,000 br   5,358,400birr  48,856,000 br              

6.10.2. ማጠቃለያ   Printer አገልግሎት ላይ የዋለ Printer የአንዱ ዋጋ አዲስ ገበያ ላይ Printer የአንዱ ዋጋ ጠ ቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ የዋለ Printer ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ አዲስ Printer የተጠገኑ 179 11,000 birr  70,000 birr  1,969,000 birr  17,005,000br             

6.10.3. ማጠቃለያ   copy አገልግሎት ላይ የዋለ copy የአንዱ ዋጋ አዲስ ገበያ ላይ copy የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ የዋለ copy ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ አዲስ copy የተጠገኑ 11 29,000br  92,000br  319,000br  1,012,000br             

6.10.4. ማጠቃለያ   laptop አገልግሎት ላይ የዋለ laptop የአንዱ ዋጋ አዲስ ገበያ ላይ laptop የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ የዋለ laptop ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ አዲስ laptop የተጠገኑ 23 26,000 br   131,000 br   598,000br  3,013,000 br              

6.10.5. ማጠቃለያ   projecter አገልግሎት ላይ የዋለ projecter የአንዱ ዋጋ አዲስ ገበያ ላይ projecter የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ የዋለ projecter ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ አዲስ projecter የተጠገኑ 14 21,500 br   60,000 br  301,000br 1,050,000 br            

6.10.6. ማጠቃለያ   scanner አገልግሎት ላይ የዋለ scanner የአንዱ ዋጋ አዲስ ገበያ ላይ scanner የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ የዋለ scanner ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት ላይ አዲስ scanner የተጠገኑ 4 16,000 br   45,000 br 64,000 br   180,000 br            

አገልግሎት ላይ የዋሉ (Used) ኤሌክትሮኒክስ ግዢ ቢደረግ   computer 5,358,400br printer 1,969,000br copy 319,000br laptop 598,000br projecter 301,000br scanner 64,000br Total Price 8,609,400br

አዲስ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ ቢደረግ   computer 48,856,000br printer 17,005,000br copy 1,012,000br laptop 3,013,000br projecter 1,050,000br scanner 2180,000br Total Price 71,116,000br

ከየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለተሰራው ስራ እውቅና አግኝተናል ።

6.10 የተቋማት ጉብኝት

7. ያጋጠሙ ችግሮች ምቹ የጥገና ቦታ አለመመቻቸት በአንዳንድ ተቋሞች እውቅና ሳይኖራቸው እና ፈቃደኞች ባለመሆናቸው ለዚህ ስራ የተመደቡ ሰራተኞችን ወደ ለሌላ ስራ መጥራት እና መመደብ አንዳንድ የፅ / ቤት ሃላፊዎች ለስራው ትኩረት አለመስጠት ባለሞያዎች ለተመደቡበት ስራው ፍላጎት ማጣት መ ብራት መቆራረጥ ከላይ በተጠቀሱ ምክንያቶች ስራው በተፈለገው ፍጥነት መሰራት አልተቻለም ።

8 .የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች ምቹ የስራ ቦታ እንዲመቻች ከሚመለለከተው አካል ጋር መፍትሄ እንዲያገኙ ተደርጎል እውቅና ያልነበራቸው ተቋሞችን በደብዳቤ ማሳወቅ ለዚህ ስራ የተመደቡ ሰራተኞችን ወደ ለሌላ ስራ ላይ ብቻ እንዲሰሩ ከ ሃላፊዎች ጋር በመነጋገር መፍትሄ ተሰቷል ሃላፊዎች ለስራው ትኩረት እንዲሰጡ ተደርጎል

9.ቀጣይ አቅጣጫዎች የተጀመሩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ማጠናቀቅ Outsource የሚደረጉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ተከታትሎ ማሰራት የተጠገኑ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለተጠቃሚ ማስተላለፍ የሚወገዱትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ

10. ማጠቃለያ በከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ተቋማት ስር ተበላሽተው እና ሊወገዱ የነበሩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እቃዎችን ተጠግነው ወደ ስራ ማስገባት እና ከተማ አስተዳደሩ ሊያወጣ የሚችለውን ከአላስፈላጊ ወጪ ማዳን ተችሏል ፡፡