SlidePub
Home
Categories
Login
Register
Home
General
The key secrets of personnel growth .pdf
The key secrets of personnel growth .pdf
mekonnenmr
0 views
8 slides
Sep 28, 2025
Slide
1
of 8
Previous
Next
1
2
3
4
5
6
7
8
About This Presentation
This documents contains the five critical points for personnel development
Size:
177.89 KB
Language:
none
Added:
Sep 28, 2025
Slides:
8 pages
Slide Content
Slide 1
መኮነን ይመር (ዲ/ን):-http://www.youtube.com/@Merahut
ራስን ማሳደግ
1
Slide 2
መኮነን ይመር (ዲ/ን):-http://www.youtube.com/@Merahut
ራስን ማሳደግ
ራስን ማሳደግ ተፈጥሮአዊ ነው (ይወለዳል ፣ ያድጋል ፣ ይሞታል)
1.በአካል
2.በሞራል
3.በእውቀት
4.በመንፈሳዊነት
5.በገንዘብ ማሳደግ
2
Slide 3
መኮነን ይመር (ዲ/ን):-http://www.youtube.com/@Merahut
1.የአካል እድገት
በተፈጥሮ የተሰጠን ክቡር አካል ስለሆነ
የሰውነትን ደህንነት መጠበቅ (ጤንነታችንን መጠበቅ ፣ አካላችን ጉዳት
እንዳይደርስበት ፣ እንዳይታመም ፣ ንጽህናውን መጠበቅ ፣ አቋማችንን
መጠበቅ ፣ ምግብ በአግባቡ መመገብ )
ነፍስም ሥጋም የሚሰሩት በአካላችን ነው
ሰው አካሉን ሲጠብቅ ፣ መንፈሱን ፣ ነፍሱን ይጠብቃል
3
Slide 4
መኮነን ይመር (ዲ/ን):-http://www.youtube.com/@Merahut
2. ሞራላዊ እድገት
በጥሩስነሥርዓትማደግ(ስዎችንበማክበር፣ራስንበመውደድ ፣የራስንዓላማ
በማክበር፣የራስንክብርእናሥርዓትበመጠበቅ፣ወላጆችን፣ቤተሰቦችን፣
ጎረቤቶችን፣ማኅበረሰብን፣ጓደኞችህን፣የስራባልደረቦችህንማክበር
እቃጠፋቢባልእናእሱነውብሎየሚያማቢኖር፤ሰዎችእሱይህንአያደርግም
ብለውይከራከሩልሃል፣ምክንያቱምአንተበሞራልሰብእናህየተገነባነው
ራስህን፣ኃይልህን፣ሰብአዊነትህን፣ሃይማኖትህን ፣እምነትህንበአጠቃላይ
ማንነትህንየምትገልጽበትነው
በሞራል/በስነምግባርየተገነባህከሆንክየበሰበሰሰብእናየዘቀጠማንነትአይኖርህም
4
Slide 5
መኮነን ይመር (ዲ/ን):-http://www.youtube.com/@Merahut
3. እውቀት
ጥሩ ስነ ሥርዓት ያለው መሃይም ሊኖር አይችልም
በስነ ሥርዓትህ ልክ አዋቂ ምሁር መሆን አለብህ
እውቀት ደግሞ ድፕሎማ ፣ ድግሪ ፣ ማስተርስ ፣ ዶክትሬት ፣ ፒኤችድ ወዘተ ብቻ መደርደር አይደለም
እውቀት ማለት በተፈጥሮ በተሰጠህ ፣ በተማርከው ትምህርት በዙሪያህ ካለ ተፈጥሮአዊ ማንነት ጋር ራስህን
የምታስማማበት እና ነገሮችን የምትረዳበት አቅምህ ነው
ሊያኖርህ የሚችል በቂ እውቀት ሊኖርህ ይገባል (በሞያህ አዋቂ መሆን ፣ በማኅበራዊ ሕይወት ፣ ሰውን የመያዝ
፣ ሰውን የመውደድ ፣ ሰውን የማስተዳደር ፣ የተቆጡ ሰዎችን የማብረድ ፣ የተቸገሩ ሰዎችን የመርዳት ፣ ያዘኑ
ሰዎችን ልብ የመጠገን ፣ ልጆችን የማሳደግ ፣ ትዳርን የመያዝ ፣ ቤተሰብን የመጥቀም ፣ ሀገርን የመጠበቅ
እውቀትህን ከሰው በመጠየቅ ፣ በማንበብ ፣ በቴክኖሎጅ በመማር ማሳደግ ይገባሃል )
ስታውቅ ሰው ይተማመንብሃል ! ያምንሃል!
5
Slide 6
መኮነን ይመር (ዲ/ን):-http://www.youtube.com/@Merahut
4. በመንፈሳዊነት
መንፈሳዊነት ስውር የሆነውን የመመርመር እና ጥልቅ የሆነን ነገር የመረዳት አቅም ማለት ነው
መንፈሳዊ ስትሆን የሚነገርህን አሉባልታ ይዘህ አትከንፍም ፣ በብስለት ትመረምራለህ
የተቸገሩ ሰዎች ሲመጡ ችግራቸውን ገና ሳይናገሩ ትረዳቸዋለህ ፣ በዝሙት የወደቀ ካለ ከፍረጃ ይልቅ ከጀርባ
ያለውን ችግር ትመረምራለህ ፣ ለዝሙት ያስገደደውን /ዳትን ነገር ትረዳዋለህ/ታለህ
ከነውራቸው እና ከጥፋታቸው ጀርባ ያለውን በጥልቀት የመርመር የመረዳት አቅም ማለት ነው
ሃይማኖት መንፈሳዊነትን የምናገኝበት ዋነኛው ምንጭ ነው፡፡ ሃይማኖተኛ የሆነ ጠማማ ፣ ጨካኝ ፣ ክፉ
አይጠቅምም
መንፈሳዊ ስትሆን ፍትሐዊ ትሆናለህ ፣ ለችግረኞች መድሃኒት ትሆናለህ !
መንፈሳዊነትህ ከሃይማኖታዊ አክብሮት ጋር ሲደመር አንተ /አንቺ ሉዓላዊ ትሆናለህ/ኛለሽ!
6
Slide 7
መኮነን ይመር (ዲ/ን):-http://www.youtube.com/@Merahut
5.በገንዘብ / በኢኮኖሚ
ገንዘብ የተሳለ ሰይፍ ነው
ኢየሱስ ክርስቶስ (ለእግዚአብሔር እና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም)
ገንዘብ ጠላትን ለማጥፋትም ትውልድን ለማሳደግ በጣም አቅም ያለው ነው
ስለሆነም በገንዘብ በሰው ላይ ክፉ ነገር እንድናደርግበት ሳይሆን ራሳችንን በማሳደግ
ቤተሰባችንን ፣ ማኅበረሰባችንን ፣ ሀገራችንን እናሳድጋለን ፡፡
ገንዘብ ማግኜት ብቻ ሳይሆን በአግባቡ መጠቀምም ያስፈልጋል፡፡ ሊሰራ የማይወድ
አይብላ ፣ ገንዘብህን በከንቱ አትበትን ፣ ገንዘብ በቃኝ አትበል፡፡
7
Slide 8
መኮነን ይመር (ዲ/ን):-http://www.youtube.com/@Merahut
ወስብሐት ለእግዚአብሔር !
8
Tags
Categories
General
Download
Download Slideshow
Get the original presentation file
Quick Actions
Embed
Share
Save
Print
Full
Report
Statistics
Views
0
Slides
8
Age
63 days
Related Slideshows
22
Pray For The Peace Of Jerusalem and You Will Prosper
RodolfoMoralesMarcuc
30 views
26
Don_t_Waste_Your_Life_God.....powerpoint
chalobrido8
32 views
31
VILLASUR_FACTORS_TO_CONSIDER_IN_PLATING_SALAD_10-13.pdf
JaiJai148317
30 views
14
Fertility awareness methods for women in the society
Isaiah47
29 views
35
Chapter 5 Arithmetic Functions Computer Organisation and Architecture
RitikSharma297999
26 views
5
syakira bhasa inggris (1) (1).pptx.......
ourcommunity56
28 views
View More in This Category
Embed Slideshow
Dimensions
Width (px)
Height (px)
Start Page
Which slide to start from (1-8)
Options
Auto-play slides
Show controls
Embed Code
Copy Code
Share Slideshow
Share on Social Media
Share on Facebook
Share on Twitter
Share on LinkedIn
Share via Email
Or copy link
Copy
Report Content
Reason for reporting
*
Select a reason...
Inappropriate content
Copyright violation
Spam or misleading
Offensive or hateful
Privacy violation
Other
Slide number
Leave blank if it applies to the entire slideshow
Additional details
*
Help us understand the problem better