ዶመስቲክ የቤት አያያዝ ሕጻናት እንክብካቤ በቼክሊስት በታዩት መሰረት የተሰጠ ግብረመልስ ፒፒቲ ፕረሰንቴሽን Berhanu Tadesse Taye.pdf

berhanutadesse90 110 views 37 slides Aug 28, 2025
Slide 1
Slide 1 of 37
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32
Slide 33
33
Slide 34
34
Slide 35
35
Slide 36
36
Slide 37
37

About This Presentation

Introduction
Subject: Quality Assurance and Improvement of Domestic Work and Child and Elderly Care Education and Training
According to the new accreditation and renewal process granted by the Addis Ababa City Administration Education and Training Quality Regulatory Authority, Bole Branch Office, a ...


Slide Content

1
በአዲስአበባከተማአስተዳደርየትምህርትናስልጠናጥራትቁጥጥር
ባለስልጣንአዲስእውቅናፈቃድ፣ማስፋፋት፣እናእድሳትፈቃድ
ዳይሬክቶሬትቦሌ፣ለሚኩራእናየካቅርንጫፍክላስተርማስተባበሪያ
ጽ/ቤትየቴክኒክናሙያቡድንየውጭሃገርሥራሥምሪትበቼክሊስት
በተጎበኘውመሰረትለተቋማቱየተሰጠግብረመልስ

2
በአዲስአበባከተማአስተዳደርየትምህርትና
ስልጠናጥራትቁጥጥርባለስልጣንአዲስእውቅና
ፈቃድ፣ማስፋፋት፣እናእድሳትፈቃድ
ዳይሬክቶሬትቦሌ፣ለሚኩራእናየካቅርንጫፍ
ማስተባበሪያጽ/ቤትየቴክኒክናሙያቡድን
የውጭሃገርሥምሪትበቼክሊስትበተጎበኘው
መሰረትለተቋማቱየተሰጠግብረመልስ

8/28/2025 3
በአዲስአበባከተማአስተዳደርየትምህርትእናስልጠና
ጥራትቁጥጥርባለስልጣንቦሌቅርንጫፍጽ/ቤጽ
በተሰጠውአዲስእውቅናፍቃድእናእድሳትሂደት
መሰረት፣የዶመስቲክወርክእናሕጻናትእንክብካቤ
ዘርፍትምህርትእናስልጠናጥራትንበተመለከተ
የተደረገየቼክሊስትክትትልእናግምገማተካሂዷል።
ይህፕሬዘንቴሽንየተገመገመውንጥራትደረጃ፣ጠንካራ
እናደካማጎኖች፣እንዲሁምለወደፊትየሚያስፈልጉ
የማሻሻያእርምጃዎችንበአጻጻፍለማቅረብየተዘጋጀ
ነው።ዋናውዓላማበዚህዘርፍየትምህርትእናስልጠና
ጥራትእናውጤታማነትበቋሚነትእንዲጠበቅእና
እንዲሻሻልለማድረግነው።
የመግቢያ ክፍል
ርዕስ፡ የዶመስቲክ የቤትአያያዝእናሕጻናትእንክብካቤትምህርት እናስልጠና
ጥራትማረጋገጫ እናማሻሻል

8/28/2025 4
የቀጠለ… መግቢያ
የትምህርትናስልጠናግብአትማሟላትንትኩረትበመስጠትረገድአበረታች
ስራዎችቢኖርም፤የትምህርትናስልጠናጥራትንከፍለማድረግከተቀመጠው
ስታንዳርድአኳያብዙመሠራትእንዳለበትመረጃዎችያሳያሉ፡፡
በመሆኑም፣የውጭሃገርሥራሥምሪትዶመስቲክወርክየትምህርትናስልጠና
በማሰልጠኛተቋማትጥራትንለማረጋገጥበመንግስትተቀርጾተግባራዊ
በማድረግላይየሚገኘውንየእውቅናእናእድሳት፣ብሎምየስልጠናአሰጣጥ
ስታንዳርድበተፈለገውደረጃለማሳካትከባለድርሻአካላትጋርበመሆንከፍተኛ
የርብርብሥራበመስራትላይእንዳለንምይታወቃል፡፡የውጭሃገርሥራ
ሥምሪትበማሰልጠኛተቋማትተገኝተንበተደረገክትትልየተሰጠግብረመልስ፡፡
በመሆኑምየማሰልጠኛተቋማቱቁመናምንላይእንዳሉበተመረጡስታንዳርዶች
ለማየትየተሞከሩየዶመስቲክማሰልጠኛተቋማትበየስታንዳርዱመሰረትየት
ላይእንዳሉለማስቀመጥየተሞከረበመሆኑከገለጻውበመነሳትፈጣን
ማስተካከያእርምትእንደሚወሰድእንጠብቃለን፡፡

ዶመስቲክ የቤት አያያዝ እና ሕጻናት እንክብካቤ
የትምህርትና ስልጠናን በማሰልጠኛ ተቋሞች ደረጃ
በመለየት የትምህርትንና ስልጠና ጥራት፣
ውጤታማነት ማረጋገጥና ማሻሻል።
8/28/2025 5
ዋና አላማ (General Objective)፡-

8/28/2025 6
የባለስልጣንመስሪያቤቱ አላማ
ዶመስቲክየቤትአያያዝየሕጻናትናአዛውንትእንክብካቤየትምህርትና
ስልጠናማሰልጠኛተቋማትብቁየሆኑትንማሰልጠኛተቋማትበመለየት
ምርጥተሞክሮበመቀመርዝቅተኛአፈጻጸምላላቸውማሰልጠኛተቋማት
ልምድእንዲቀስሙበማድረግየትምህርትንናስልጠናጥራትናብቃት
ማስጠበቅ፡፡
የማሰልጠኛ ተቋማትአላማ
የማሰልጠኛተቋማቱየተቋቋሙበትዋናአላማበቤትአያያዝበህጻናትእና
አረጋውያንክብካቤዘርፍበማሰልጠንሥራአጥወገኖቻችንንበውጭሀገራት
ሥራስምሪትበማመቻቸትሥራእንዲያገኙማስቻል፡፡

በቼክሊስትማሰልጠኛ ተቋማቱን
መገምገምለምንአስፈለገ?
ተቋማት የአዲስእውቅናፍቃድ፣እድሳትና
ማስፋፋት ካደረጉበኋላየሚደረግክትትልና
ቁጥጥር ማድረግ በማስፈለጉ ነው፡፡
በመሆኑም ተቋማቱን የቀጣይ ሁኔታ
በየጊዜው በማሰልጠኛ ተቋም በመገኘት
በባለሙያ የሚታይበት አግባብነው፡፡
8/28/2025 7

8/28/2025 8
የስልጠናተቋሞችን ጥራትመከታተል –ከተቀመጡት ስታንዳርዶች
ጋርተመሳሳይነታቸውን ለማረጋገጥ።
የእውቅናና እድሳትበተሰጣቸው አግባብእየሰሩመሆኑንማረጋገጥ–
ለተቋማት በተደረገግምገማመሰረት።
የቼክሊስትክትትልሂደትመተግበር –የትምህርትና ስልጠና
ተግባርበተፈለገው ደረጃእንዲካሄድ።
ከባለድርሻአካላትጋርትብብርማድረግ–ለጥራትማሻሻልእና
ለተግባራዊ አፈፃፀምማስቻል።
የስልጠናአሰጣጥስታንዳርድ ማሟላት–በአስተማሪዎች ደረጃ
እንዲሁም በተማሪዎች ላይጥራትንማስጠበቅ።
በውጭሃገር የሥራሥምሪት ህጻናትእንክብካቤዘርፍሙያዊብቃት
ማሳደግ–ተግባራዊእናየግልእንክብካቤአገልግሎት
እንዲጠበቅ።
??????ዝርዝርአላማዎች (Specific Objectives)

9
ተ.ቁ
ዶመስቲክማሰልጠኛ
ተቋም
ክፍለ
ከተማወረዳ
የተፈቀደላቸው
የሰልጣኞች ብዛት
እያሰለጠነ
ያለው
ሰልጣኞች
ልዩነት
በቁጥር
በፐርሰንት
1
ቱኤ ቁጥር 1 ለሚ
ኩራ
08
165 49
11629.7
2
ቱኤ ቁጥር 2 የካ09
300 36
2648.33
3
ኤ.ቲ. የካ12
330 38
2922.67
4
ማያ የካ11 100 15 85 15
5
ዮርዳኖስ የካ12 120 11 1099.17
6
ኢትዮ ሳውዲ ቦሌ05
140 2
1381.43
7
አልመዲና የካ09
80 11
7713.75
8
ፎርቱን ቦሌ12
155 12
1437.74
9
ጃደራ ለሚ
ኩራ
03
120 7
1135.83
10
ኬ.ቱ.ኤስ. የካ12
176 7
1693.98
11
ሸገር ኮሌጂ ቦሌ07
40 14
26 35

8/28/2025 10
የዶመስቲክ ማሰልጠኛ ተቋማትተደራሽነት በክፍለከተማየካ
የተፈቀደና በመሰልጠን ላይ ያሉ
የሰልጣኝ መረጃን በተመለከተ
1ቱኤ ቁጥር 2 የካ930036 264 8.33
2ኤ.ቲ. የካ1233038 292 2.67
3ማያ የካ1110015 85 15
4ዮርዳኖስ የካ1212011 109 9.17
5አልመዲና የካ98011 77 13.75
6
ኦሊፍ ሰልጣኞች
ያላገኘ
የካ13
ሰልጣ
ኞች
ያላገኘ
- --
7 ኬ.ቱ.ኤስ. የካ121767 169 3.98

8/28/2025 11
የተፈቀደና በመሰልጠን ላይ ያሉ
የሰልጣኝ መረጃን በተመለከተ
1
ቱኤ ቁጥር 1
ለሚ
ኩራ
816549
11629.7
2
ጃደራ
ለሚ
ኩራ
31207
1135.83
የዶመስቲክ ማሰልጠኛ ተቋማትተደራሽነት በክፍለከተማለሚኩራ

8/28/2025 12
የዶመስቲክ ማሰልጠኛ ተቋማትተደራሽነት በክፍለከተማቦሌ

8/28/2025 13

8/28/2025 14
0
1
2
3
4
5
6
Category 1 Category 2 Category 3 Category 4
Chart Title
Series 1Series 2Series 3
Series1
Series3
የተፈቀደላቸው የሰልጣኞች ብዛት165 300 330 100 120 140 80 155 120 176 40 ሰልጣኞች ያላገኘ
ወረዳ
8 9 12 11 12 5 9 12 3 12 7 13
ክፍለ ከተማለሚ ኩራ የካ የካ የካ የካ ቦሌ የካ ቦሌ ለሚ ኩራ የካ ቦሌ የካ
ዶመስቲክ
ማሰልጠኛ
ተቋም
ቱኤ ቁጥር 1ቱኤ ቁጥር 2ኤ.ቲ. ማያ ዮርዳኖስ ኢትዮ ሳውዲአልመዲና ፎርቱን ጃደራ ኬ.ቱ.ኤስ. ሸገር ኮሌጂ ኦሊፍ
ሰልጣኞች
ያላገኘ
ተ.ቁ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12
0
49
36
38
15
11
2
11
12
7 7
14
0
0
CHART TITLE
Series1Series2Series3Series4Series5

8/28/2025 15

8/28/2025 16
የሰውሃይልንበተመለከተ የመምህራን መረጃ፣ የአሰልጣኞች
ሲ.ኦ.ሲ. ምዘና፣ የቅጥርሁኔታ፣ እናየሰልጣኞች ምዝገባና
የሙያብቃትምዘናመረጃ፡፡


የትኩረትነጥብ በጥንካሬየታዩ በእጥረት አስተያየት
ትምህርትና
ስልጠናበተሳካ
ሁኔታለማካሄድ
የሚያስችል
የሰውሀይልእና
የትምህርትና
ስልጠናደረጃ
ስለመሟላቱ
በስነማሰልጠንዘዴየሰለጠኑና
የተመዘኑአሰልጣኞችን ያሟሉ
የቤትአያያዝናየህጻናትክብካቤ
ማሰልጠኛ ተቋማት፡-ቱኤቁጥር
1፣ ቱኤቁጥር2፣ ኤ.ቲ.፣ ማያ፣
ዮርዳኖስ፣
ኢትዮሳውዲ፣ አልመዲና፣ ጃደራ፣
ኬ.ቱ.ኤስ፣ ሸገር፣ ኮሌጂ ናቸው
የሰለጠኑአሰልጣኞችን
በአብዛኛውያላሟሉየቤት
አያያዝናየህጻናትክብካቤ
ማሰልጠኛ ተቋማት፡-ፎርቱን፣
ኦሊፍ ሰልጣኞች ያላገኘ
አብዛኛውማሰልጠኛ ተቋማት
የአስተዳደርሰራተኞች
በሙያው የተመረቁ
አለመሆኛቸው ፡፡
ትምህርትና
ስልጠና
በተሳካሁኔታ
ለማካሄድ
ማሰልጠኛ
ተቋማት
ቅጥር
ሲፈጽሙ
በስታንዳርዱ
መሆን
አለበት፡፡

2
ትምህርትና ስልጠና
በተሳካሁኔታ
ለማካሄድየሚያስችል
የሰውሀይልእና
የትምህርት ደረጃ
ስለመሟላቱ/
በማሰልጠኛተቋሙ
በማሰልጠንላይያሉ
አሰልጣኞችከደረጃ4 ና
ከዛበላይየሰለጠኑ፣
የተመዘኑናየማሰልጠን
ስነ-ዘዴያላቸው
መሆናቸውእንዲሁም
እውቅናፈቃድ
በተሰጣቸውአግባብ
በማሰልጠንላይ
ስለመሆናቸው
ትምህርትና ስልጠና
በተሳካሁኔታለማካሄድ
የሚያስችል የሰውሀይል
እናየትምህርት ደረጃ
ያሟሉማሰልጠኛ
ተቋማት፡-አብዛኛው
ማሰልጠኛ ተቋማት
ትምህርትና ስልጠና
በተሳካሁኔታለማካሄድ
የሚያስችል አሰልጣኞች
አሟልተዋል፡፡
ትምህርትና ስልጠና
በተሳካሁኔታለማካሄድ
የሚያስችል የሲ-
ደረጃ፣የቢደረጃ፣የኤ-
ደረጃ/ በየት/ትአይነቱ
በማስተርስየተመረቁ
መምህራን የተሟሉ
አለመሆኛቸው
የአስተዳደርሰራተኞች
አብዛኛውማሰልጠኛ
ተቋማትማለትም፡-
አሰልጣኞች አሉ
ከነዚህም አንዷ
እስታንዳርዱን
የምታሟላ ስትሆን
ሌሎች ሁለቱ ምዘና
የሌላቸዉ መሆናቸዉ
ትምህርትና ስልጠና
በተሳካሁኔታለማካሄድ
ማሰልጠኛ ተቋማት
ቅጥር ሲፈጽሙ
በስታንዳርዱመሆን
አለበት፡፡
17

8/28/2025 18
ሬጅስትራር ፎርቱን የቤት አያያዝ ሕጻናት እንክብካቤ
በማሰልጠኛ ተቋሙየስልጣኞች መረጃአስመልክቶ
ለተጠየቀው ጥያቄየጡትመልስተ/

ወንድ ሴት ድምር
1 የተፈቀደሰልጣኝቁጥር
ብዛት
155
2 የተመዘገቡሰልጣኞችብዛት
አዲስ
12
2.1 የባለፈውወርተመዝጋቢና
ያጠናቀቁሰልጣኞችብዛት
13
ያጠናቀቁሰልጣኞችብዛት
የባለፈውወር
13
3 የተመዘኑሰልጣኞችብዛት 3
4 ተመዝነውየበቁሰልጣኞች
ብዛት
2
5 የማሳለፍምጣኔበመቶኛ
(%)
66.67%

8/28/2025 19

8/28/2025 20
ሬጅስትራር ቱኤ የቤት አያያዝ ሕጻናት እንክብካቤ በማሰልጠኛ
ተቋሙ የስልጣኞች መረጃ አስመልክቶ
የሥራ

ዓይነ

የተፈ
ቀደ
ሰልጣ

ቁጥር
ብዛት
የተመዘ
ገቡ
ሰልጣኞ

ብዛት
አዲስ
የባለፈ

ወር
ያጠናቀ

ሰልጣ
ኞች
ብዛት
የባለፈ
ው ወር
የተመዘ

ሰልጣ
ኞች
ብዛት
ተመዝነ

የበቁ
ሰልጣኞ

ብዛት
የማሳለፍ
ምጣኔ
በመቶኛ
(%)
ያላቸው
ሪፖርት
300272 272272 272 272 100%

8/28/2025 21
እጅግበጣምጥሩደረጃ
ላይያለማሰልጠኛተቋም

8/28/2025 22
3ተቋማዊ/ institutional
ምዛናአስመልክቶ
formative and
summative
assessment በምን
አግባብእየተሰጠነው
TRB ጥቅልበሰልጣኝ
የግልመሃደርመረጃ
ይያያዛል
አለ/
የለም
በአብዛኛዎቹ
ማሰልጠኛ ተቋማት
TRB ጥቅል በሰልጣኝ
የግል መሃደር መረጃዉ
አለመኖሩ
. Formative
assessment with TRB
Skill Gap identification
trial 1 and trial 2
Satisfactory/ not yet
satisfactory,
numbering system/
grading system በሚል
የሰልጣኞች ውጤት
በሰልጣኝ ፋይል ዉስጥ
አለመደራጀቱ
TRB ጥቅል በሰልጣኝ
የግል መሃደር መረጃዉ
አለመኖሩ
. Formative
assessment with
TRB Skill Gap
identification trial 1
and trial 2
Satisfactory/ not yet
satisfactory,
numbering system/
grading system በሚል
የሰልጣኞች ውጤት
በሰልጣኝ ፋይል ዉስጥ
መደራጀትአለበት
በአብዛኛውማሰልጠኛ
ተቋማትተቋማዊምዘና
institutional ምዛና
አስመልክቶበወጣለት
ስታንዳርድመሰረት
ተግባራዊአለማድረጋቸው

23
1.ሰልጣኞች የስልጠናቆይታጊዜያቸው በተያዘለትየጊዜገደብመሰረት
ስለመሆኑካልሆነምክንያትዎን ያስቀምጡ
1. ማንበብመጻፍየሚችሉ/ ትምህርታቸውን ያቋረጡ32-21 ቀናት
ነው…አይደለም….
2. ማንኛውም ዜጋ12ኛ ወይም10ኛ ክፍልየጨረሱ21
ቀናትነው…አይደለም….
3. TVET ወይምUniversity ተዛማጅባልሆነትምህርትና ስልጠናየጨረሱ
15 ቀናትነው…አይደለም….
4. TVET ወይምUniversity የጨረሱና ተዛማጅትምህርትና ስልጠናያላቸው
ከአረብሀገርተመላሾች 5 -10 ቀናትነው…አይደለም….
5. ከውጭሀገርተመላሽሆነው ሆነውሥራንበትምህርትና ስልጠናወይም
በልምድየሚያውቁ 5 ቀናትነው…አይደለም….
1.ሪፖርትየተደረጉሰልጣኞች በእለቱበቦታውስለመኖራቸው (አቴዳንስከገባው
ዝርዝርጋርይገናዘብ)
እየሰለጠኑያሉሰልጣኞች አቴዳንስዝርዝርበገባውሪፖርትመሰረት
ነው………..
እየሰለጠኑያሉሰልጣኞች አቴዳንስበገባውሪፖርትመሰረት

8/28/2025 24
መጠይቆች በጥንካሬ የታዩ ነጥቦች
በክፍተት የታዩ
ነጥቦች
የባለሙያዎ

አስተያየት/
የተሰጠ
ግብረመልስ
ሪፖርትየተደረጉሰልጣኞች በእለቱ
በቦታውስለመኖራቸው (አቴዳንስ
ከገባውዝርዝርጋርይገናዘብ)
እየሰለጠኑያሉሰልጣኞች አቴዳንስ
ዝርዝርበገባውሪፖርትመሰረት
ነው………..
እየሰለጠኑያሉሰልጣኞች አቴዳንስ
በገባውሪፖርትመሰረት
አይደለም……….
በአብዛኛው ማሰልጠኛ ተቋማት
እየሰለጠኑ ያሉ ሰልጣኞች
አቴዳንስ ዝርዝር በገባው
መሰረት ሪፖርት እየተደረገ
መሆኑ ደብዳቤ የገባበት ቀን
24/11/2017 ዓም. የሰልጣኝ
ብዛት 7 ሰልጣኞች ስልጠና
ላይ መሆናቸው (ፎርቱን)
በተደረገ ቁጥጥር ማግኘታቸን
እየሰለጠኑ ነው በሚል
ያቀረቡት ሰልጣኞች እና
በማሰልጠኛ ተቋሙ
በመገኘት አቴንዳንስ
የያዝናቸው ሰልጠኞች
አለመመሳሰልና ቁጥራቸው
ከፍ ብሎ መገኘት ለምሳሌ
ፎርቱን 11 ሰልጣኞች
ለባለስልጣኑ ሳያሳውቁ
እያሰለጠኑ ሲሆን ተጨማሪ
3 ሰልጣኞች ሸገር
የዶመስቲክ ማሰልጠኛ
ተቋማት ላይ ክፍተቱ
መታየቱ
ሁሉንም
ሰልጣኞች
ለባለስልጣኑ
ማሳወቅ
አለባቸው
ሰንጠረዥሪፖርትየተደረጉሰልጣኞችበእለቱበቦታውስለመኖራቸው(አቴዳንስከገባውዝርዝርጋርይገናዘብ)

8/28/2025 25
መጠይቆች
በጥንካ

የታዩ
ነጥቦች
በክፍተት የታዩ ነጥቦች
የባለሙያዎች
አስተያየት /
የተሰጠ ግብረመልስ
1.በስልጠናወቅትያጋጠሙ ችግሮችና
የተሰጠመፍትሄካለቢገልጹን
.
የሰልጣኞች ምዝገባ
እየቀነሰ መምጣቱ፣
ሰልጣኞች ምዘና ላይ
መንጓተት ማሳየቱ፣
ማስታወቂያ
መስራት አለባቸው፣
የምዘናመጓተት
ቅርንጫፍ ጽ/ቤጹ
እንዲያስተካክል
ይነገረዋል
የቀጠለ… ሰንጠረዥ ሪፖርትየተደረጉሰልጣኞች በእለቱበቦታውስለመኖራቸው
(አቴዳንስከገባውዝርዝርጋርይገናዘብ)

8/28/2025 26
መጠይ
ቆች
በጥንካሬ የታዩ
ነጥቦች
በክፍተት የታዩ ነጥቦች
የባለሙያዎች አስተያየት /
የተሰጠ ግብረመልስ
1.ለተ


በታ

ክፍ
ተቶ

የተ
ሰጠ
ግብ


ልስ
.
ማሰልጠኛ
ተቋሙ
ከተሰጡት
አስተያየቶች
በስተቀር
ክፍተቶች
አለመኖሩ
TRB ጥቅል በሰልጣኝ የግል
መሃደር መረጃ ይያያዛል
መሞላት አለበት
ሀ. Formative assessment
with TRB Skill Gap
identification trial 1 and
trial 2 Satisfactory/ not yet
satisfactory, በቁጥር ወይም
በፊደል በሚል የሰልጣኞች
ውጤት
አለመሞላት
TRB ጥቅልበሰልጣኝ
የግልመሃደርመረጃይያያዛል
ü የለም/
ሀ. Formative and
summative assessment with
TRB Skill Gap identification
trial 1 and trial 2
Satisfactory/ not yet
satisfactory, competent and
not yet competent
numbering and A, B, C,
system በሚልየሰልጣኞች
ውጤት
መሞላት አለበት
የቀጠለ… ሰንጠረዥ ሪፖርትየተደረጉሰልጣኞች በእለቱበቦታውስለመኖራቸው
(አቴዳንስከገባውዝርዝርጋርይገናዘብ)

8/28/2025 27
ተቋም በጥንካሬየታዩነጥቦች በክፍተት የታዩ ነጥቦች
የባለሙያዎች አስተያየት /
የተሰጠ ግብረመልስ
ማያ ትሬኒንግ
ሴንተር
-የተሟላአላቂእቃ
-የሰልጣኞች ምዝገባ እየቀነሰ
መምጣቱ፣ ማስታወቂያ
መስራት አለባቸው።
ቱኤ ትሬኒንግ
ሴንተር
-የተሟላ አላቂ እቃ
-የሰልጣኞች ምዝገባ እየቀነሰ
መምጣቱ፣ ማስታወቂያ
መስራት አለባቸው።
ኤቲ ትሬኒንግ
ሴንተር
-የተሟላ አላቂ እቃ
-የሰልጣኞች ምዝገባ እየቀነሰ
መምጣቱ፣ ማስታወቂያ
መስራት አለባቸው።
አልመዲና
ትሬኒንግ ሴንተር
-አስልጣኞች አሉ፣ አንዷ
እስታንዳርዱን ታሟላለች
-የማሽኖች ጥገና እና
አገልግሎት ክፍተት
-ሌሎች ሁለቱ አስልጣኞች
ምዘና የላቸውም፣ የማሽኖች
ጥገና ክፍተት
-ሪፖርት ቀርቧል እና
ተደርጓል። የሰልጣኞች ምዝገባ
እየቀነሰ መምጣቱ፣
ማስታወቂያ መስራት
አለባቸው። የምዘና መጓተት
ቅርንጫፍ ጽ /ቤት
እንዲያስተካክል ይነገራል።
ፎርቱን ትሬኒንግ
ሴንተር
-የተሟላ አላቂ እቃ፣
አስልጣኞች አሉ፣ አንዱ
አሰልጣኝ በኤ ደረጃ የተማረች
ናት
-አላቂ እቃዎች በወቅቱ
ተገዝተው አለመግባታቸው፣
የተቋማዊ ምዘና (institutional
assessment) በስታንዳርድ
መሰረት አለመተግበር፣
-የማሽኖች ጥገናእናአገልግሎት
ክፍተት
ሰንጠረዥ፩: የጥንካሬ፣የክፍተትነጥቦችእናየባለሙያዎችአስተያየትማጠቃለያ

8/28/2025 28
ችግሮች የቀረቡ አማራጮች / የባለሙያዎች አስተያየት
የሰልጣኞች ምዝገባ መቀነስ -በተለያዩመንገዶች ማስታወቂያ መስራት አለባቸው።
በምዘና ወቅት ሰልጣኞች
መጓተት
-የምዘና መጓተት ቅርንጫፍ ጽ /ቤት እንዲያስተካክል
ይነገራል።
የአላቂ እቃዎች በጊዜ
አለመግባት
-አላቂ እቃዎች በወቅቱ ተገዝተው መግባት አለባቸው።
የተቋማዊ ምዘና አለመተግበር
-የተቋማዊ ምዘና (institutional assessment) በወጣው
ስታንዳርድ መሰረት ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው።
የሰልጣኞች መረጃ
አለመደራጀት
-TRB ጥቅል በሰልጣኝ የግል መሃደር መረጃ ተደራጅቶ
መቀመጥ አለበት።
ሰልጣኞችን በመዘገብ ላይ
ለባለስልጣኑ አለመገለጽ
-ሰልጣኞችን በመዘገቡበት አግባብለባለስልጣኑ
የማሳወቅግዴታአለባቸው።
ሰንጠረዥ ፪: ያጋጠሙ ችግሮችእናየቀረቡአማራጮች

8/28/2025 29
ጥንካሬዎች፡
አብዛኛዎቹ ተቋማት
በአላቂ እቃዎች እና
ቋሚ ንብረት ረገድ
በተሟላ ሁኔታ ውስጥ
ናቸው።
ክፍተቶች፡ የግንባታ
እቃዎች ጥገና፣
የሰልጣኞች ምዝገባ
መቀነስ፣ የተቋማዊ
ምዘና አለመተግበር
እና የሰልጣኞች መረጃ
አለመደራጀት
የተለመዱ ክፍተቶች
ናቸው።
የባለሙያዎች
አስተያየት፡ ተቋማቱ
በማስታወቂያ፣ በምዘና
ሂደት እና በሰልጣኞች
መረጃ አሰጣጥ ላይ
ትኩረት ሊሰጡ
ይገባል። ክትትልና
ድጋፍ ግን ጥሩ ነው።
በሰነዶቹ ውስጥ ያሉ
አብዛኛዎቹ መረጃዎች
ተመሳሳይ ክፍተቶችን
እና ጥንካሬዎችን
ያሳያሉ። ከፍተኛው
ልዩነት በአልመዲና
እና ፎርቱን ትሬኒንግ
ሴንተሮች ላይ በበለጠ
ዝርዝር የቀረበ መረጃ
ነው።
ከሰንጠረዦቹ በመነሳትአጠቃላይ
ማጠቃለያ እናየማሻሻያእርምቶች

8/28/2025 30
የተመለሰው ነጥብ / ሁኔታ በጥንካሬ የታዩ (Positive Findings)
በክፍተት የታዩ
(Gaps/Weaknesses)
የተሰጠ አስተያየት / ማሻሻያ
(Recommendations)
1. የተቋሙ አጠቃላይ ሁኔታ
አድራሻ፣ የኃላፊ ስም፣ የመገናኛ መረጃ
ተመዝግቧል። (ለቱኤ)
ለማያ እና ኤቲ ተቋማት ዝርዝር መረጃ
አልተገለጸም።
የሁሉም ተቋማት መሰረታዊ መረጃ በሙሉ
እንዲመዘገቅ ማድረግ አለበት።
2. የግብዓት አቅርቦት (Resources)
ማሽኖችና መገልገያዎች ሁሉም አገልግሎት
በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
የሚጠገኙ አላቂ እቃዎች የተሟሉ አይደሉም።
የጥገና የሚያስፈልጋቸው ማሽኖች አሉ።
የሚጠገኙ እቃዎችን ሙሉ በሙሉ ማሟላት
እና የጥገና አስፈላጊነት ያላቸውን መሳሪያዎች
ማዘጋጀት።
3. የአሰልጣኞች ብቃት
አሰልጣኞች ከደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ
የሰለጠኑ፣ የተመዘኑ እና የማሰልጠን ስነ-ዘዴ
ያላቸው ናቸው።
ይህ አወንታዊ ነጥብ ስለሆነ ማላላት
አያስፈልግም።
4. የሰልጣኞች መጠን እና ትምህርት
(ለኤቲ ተቋም)የሰልጣኞች ብዛት
ከሚጠበቀው መጠን 100% ተሟልቷል።
(ለማያ ተቋም)የሰልጣኞች ብዛት
ከሚጠበቀው 81.48% ብቻ ነው
የደረሰው።(ለቱኤ ተቋም)የሰልጣኞች ብዛት
ከሚጠበቀው 84.93% ነው የደረሰው።
የሰልጣኞችን ብዛት ለመጨመር የመለጠጥ
ስልት (ማስታወቂያ፣ ማበረታቻ፣ ወዘተ)
መተግበር አለበት።
5. የትምህርት ጥራት ምዘና
የትምህርት ሂደቱን የሚመለከቱ የተዋሃዱ
ምዘናዎች (Formative & Summative)
አሉ።
በቱኤ ተቋም የተወሰኑ የምዘና ዘዴዎች
አልተገለጹም/አልተሞሉም።
ሁሉም የትምህርት ምዘና ዘዴዎች በትክክል
እንዲተገበሩ እና እንዲመዘገቁ ማድረግ
አለበት።
6. የሰልጣኞች መከታተል
(ለቱኤ እና ማያ)እየሰለጠኑ ያሉ ሰልጣኞች
በአቴንዳንስ ዝርዝር ተመዝግበዋል።
(ለኤቲ)እየሰለጠኑ ያሉ ሰልጣኞች
በአቴንዳንስ ዝርዝር አልተመዘገቡም።
የሁሉም ተቋማት የተማሪ አቴንዳንስ በየቀኑ
በትክክል እንዲመዘገቅ ማድረግ አለበት።
7. የግብረመልስ ማስተካከል
ለኤቲ ተቋም፡ አዲስ ተቋም በመሆኑ
ግብረመልስ የለም። (ይህ ክፍተት አይደለም
ነገር ግን ለመጀመሪያ ጉብኝት የሚጠበቅ ነው)
ከቀደሙ ግብረመልሶች መሰረት ማስተካከያ
ማድረግ እና ሪፖርት ማቅረብ።
8. የተጋጠሙ ችግሮች
የሰልጣኞች ምዝገባ እየቀነሰ መምጣቱ፣
ሰልጣኞች በምዘና ላይ መጓተታቸው።
የማስታወቂያ ስራን ማጠናከር፣ የምዘና
መጓተት የሚከሰትበትን ምክንያት መቅረፍ እና
ቅርንጫፉ እንዲያስተካክል ማድረግ።
የማሰልጠኛተቋማትየክትትልግምገማሰንጠረዥ

8/28/2025 31
ማያ ተቋም:በሰልጣኞች ቁጥር እና በምዘና ሂደት
ላይ ትኩረት ያስፈልጋል።
ቱኤ ተቋም:በሰልጣኞች ቁጥር እና በማስታወቂያ
ስራ ላይ ትኩረት ያስፈልጋል።
ኤቲ ተቋም:በሰልጣኞች መከታተል (አቴንዳንስ)
ላይ ትኩረት ያስፈልጋል። አዲስ በመሆኗ
የመጀመሪያ ግብረመልስ እንደምትቀበል ይጠበቃል።
የሰንጠረዥ ማጠቃለያዊ ማስታወሻ፡

8/28/2025 32
የማሰልጠኛ ተቋማትየክትትልግምገማማጠቃለያ ሰንጠረዥ
የተቋምስም
በጥንካሬ የታዩ ነጥቦች
(Strengths)
በክፍተትየታዩነጥቦች
(Gaps/Weaknesses)
የተሰጡ አስተያየቶች /
የማሻሻያ ሃሳቦች
(Recommendations)
ያጋጠሙ ችግሮች እና
የባለሙያ አስተያየት
አልመዲና
ማሽኖችና መገልገያዎች
አገልግሎት ላይ ይገኛሉ።
3 አሰልጣኞች አሉ፣ አንደኛዋ
ስታንዳርዱን ታሟላለች።
የማሳለፍ መጠን (Pass Rate)
71.43% ነው።
ከ3 አሰልጣኞች ሁለቱ ምዘና
(certification) የላቸውም።
የሰልጣኞች ቁጥር ከሚጠበቀው
100% ይልቅ 71.43% ብቻ
ነው የደረሰው።
ሁለቱ አሰልጣኞች ሙያዊ
ምዘና (COC) እንዲያገኙ
ማድረግ አለበት።
የሰልጣኞችን ብዛት
ለመጨመር የመለጠጥ ስልት
መተግበር አለበት።
የሰልጣኞች ምዝገባ እየቀነሰ
መምጣቱ፣ ሰልጣኞች በምዘና
ላይ መጓተታቸው። በተለያዩ
መንገዶች ማስታወቂያ
መስራት አለባቸው።
ኢትዮ ሳውዲ
መሰረታዊ መረጃ (አድራሻ፣
የኃላፊ ስም) ተመዝግቧል።
ማሽኖች አገልግሎት ላይ
ይገኛሉ።
የሰልጣኞች ብዛት እና
የማሳለፍ መጠን በግልጽ
አልተመዘገበም (…% ተብሎ
ያለ ስፋርነት)።
የተወሰኑ የምዘና መለኪያዎች
አልተሞሉም /አልተገለጹም።
የሰልጣኞችን መረጃ ሙሉ
በሙሉ እና በትክክል
ማስቀመጥ አለበት።
ሁሉም የትምህርት ምዘና
ዘዴዎች በትክክል እንዲተገበሩ
ማድረግ አለበት።
የሰልጣኞች ምዝገባ እየቀነሰ
መምጣቱ፣ ሰልጣኞች በምዘና
ላይ መጓተታቸው።
ማስታወቂያ መስራት
አለባቸው።
ቱኤ የቤት
አያያዝ
መሰረታዊ መረጃ በሙሉ
ተመዝግቧል (ስም፣ አድራሻ፣
ስልክ፣ ኃላፊ)።
ማሽኖች አገልግሎት ላይ
ይገኛሉ።
አሰልጣኞች ከደረጃ 4 እና
ከዚያ በላይ የሰለጠኑ ናቸው።
የማሳለፍ መጠን (Pass Rate)
84.93% መድረሱ
የሰልጣኞች ብዛት ከሚጠበቀው
84.93% ብቻ ነው የደረሰው።
የተወሰኑ የምዘና መለኪያዎች
አልተገለጹም/አልተሞሉም።
የሰልጣኞችን ብዛት
ለመጨመር የመለጠጥ ስልት
(ማስታወቂያ፣ ማበረታቻ )
መተግበር አለበት።
ሁሉም የትምህርት ምዘና
ዘዴዎች በትክክል እንዲተገበሩ
ማድረግ አለበት።
የሰልጣኞች ምዝገባ እየቀነሰ
መምጣቱ፣ ሰልጣኞች በምዘና
ላይ መጓተታቸው።
ማስታወቂያ መስራት
አለባቸው። የምዘና መጓተት
ቅርንጫፉ ጽ /ቤት
እንዲያስተካክል መደረግ
አለበት።
ፎርቱን
የአሰልጣኞች እና የአስተዳደር
ሠራተኞች ብዛት በዝርዝር
ተመዝግቧል።
የማሳለፍ መጠን (Pass Rate)
66.67% ነው።
የተቋሙ ኃላፊ ድጋፍና
ክትትሉ ጥሩ ነው ብለዋል።
አላቂእቃዎችበወቅቱ
አልተገዙም/አልተገቡም።
ተቋማዊምዘና(Institutional
Assessment) በስታንዳርድ
መሰረትአልተደረገም።
የአሰልጣኞች ውጤትበፋይል
ውስጥአልተደራጀም ።
14 ሰልጣኞች ለባለስልጣኑ
ሳያሳውቁእያሰለጠኑነው።
አላቂ እቃዎች በወቅቱ
ተገዝተው መግባት አለባቸው።
ተቋማዊ ምዘና በስታንዳርድ
መሰረት ተግባራዊ ማድረግ
አለባቸው።
የሰልጣኞች መረጃ በትክክል
መደራጀት አለበት።
ሰልጣኞችን በሚያጠኑበት
ወቅት ለባለስልጣኑ ማሳወቅ
አለባቸው።
በምዘናወቅትየቋቋምችግር
መኖሩ፣ ሰልጣኞች በምዘናላይ
መጓተታቸው ። በተለያዩ
መንገዶች ማስታወቂያ
መስራት አለባቸው። የምዘና
መጓተት ቅርንጫፉ ጽ/ቤት
እንዲያስተካክል መደረግ
አለበት።የባለሙያ
አስተያየት፡"ድጋፍናክትትሉ
ጥሩነው"።

8/28/2025 33
በቼክሊስትበታዩትበቼክሊስትበታዩትመሰረትያለውችግር(Common
Challenge):ሁሉምተቋማትየሰልጣኞችቁጥርእየቀነሰመምጣቱንእናበምዘናላይየመጓተት
ችግርይገጥማቸዋል።ይህየጋራስራማስተናገድ(marketing and retention strategy)
እንዲጠናከርያሳያል።
የመረጃአያያዝ(Data Management):በአብዛኛዎቹተቋማትየሰልጣኞች፣የአሰልጣኞችእና
የግብዓትመረጃሙሉበሙሉየተመዘገበእናየተደራጀአይደለም።
የአሰልጣኞችብቃት(Trainer Qualification):አንዳንድተቋማትሁሉምአሰልጣኞቻቸው
አስፈላጊውንሙያዊምዘና(COC) እንዳላገኙተመልክቷል።
የተቋማዊምዘናእጦት(Lack of Institutional Assessment):ተቋማዊደረጃላይያለ
የጥራትምዘናስርዓትአለመኖሩእንደአንድዋናእጦትተገልጿል።
የሰንጠረዥ ማጠቃለያዊ ምልከታ (General Observations):

8/28/2025 34
ማሰልጠኛ ተቋማት
ከባለስልጣኑ የማሰልጠን
እውቅናፈቃድካገኙበኋላ
ማሰልጠኛ ተቋማት
የሙያብቃት ምዘና
ተመዝነው online
ያለማድረግ
ምዘናበጊዝያቱ
አለመሰጠት (የዛኝ
እጥረትናየምዘና፣
የግብዓትእጥረት፣
የምዘናጣቢያእጥረት)
ያልታወቀ አካልየምዘና
ሰርተፊኬት ላልሰለጠኑእና
ላልተመዘኑ መስጠት
(መረጃእንዲሰጠን
ስንጠይቅየተሰጠውመረጃ
rumours/rumors
ጩምጩምታ / አሉባልታ
መሆኑ)
የባለድርሻአካላትክፍተቶች

8/28/2025 35
በማጠቃለል አነጋገር፣ በዶመስቲክ የቤት አያያዝ እና ሕጻናት
እንክብካቤ ዘርፍ የትምህርት እና ስልጠና ጥራትን ለማረጋገጥ
የተደረገው ይህ የቼክሊስት ክትትል እና ግምገማ በጣም አስፈላጊ እና
ጠቃሚ መሆኑን አጋልጧል።
•ጠንካራጎኖች፡የእውቅናእናእድሳትሂደቶችበትክክልመከተላቸው ፣ ከባለድርሻአካላት
ጋርያለውቅንጅትእናትብብር፣ እንዲሁም የስልጠናአሰጣጥስታንዳርድ ማሟላት
የጥራትንደረጃከፍለማድረግ ያለውንአስተዋፅዖገልጿል።
•ለማሻሻልየሚያስፈልጉ መስኮች፡በአንዳንድተቋማትየሰውሃይልአሰራር፣ የሙያብቃት
ማረጋገጫ ስርዓትእናየትምህርት ጥራትበተፈለገው ደረጃላይአለመሆኑ እንደዋነኛ
ደካማነጥብተለይቷል። ይህምፈጣንእናተግባራዊየሆነየማሻሻያእርምጃእንዲወሰድ
ይጠይቃል።
ለወደፊቱ፣ የትምህርት እናስልጠናጥራትንለማረጋገጥየተደረገው
ጥረትአዎንታዊ ቢሆንም፣ ቀጣይነትያለውመከታተል፣ የሙያእድገት
ስልጠናዎች ማጠናከር፣ እናየግምገማስርዓቶችንማጠናከር በዘርፉ
ጥራትእናውጤታማነት ላይዘላቂለውጥለማምጣት አስፈላጊነው።
የማጠቃለያ ክፍል

8/28/2025 36
መደምደሚያ
የዶመስቲክየቤትአያያዝእናሕጻናትእንክብካቤየትምህርትእናስልጠናተቋማት
ጥራትለማረጋገጥእናለማሻሻልየተደረገውየቼክሊስትክትትልእናግምገማበጣም
አስፈላጊእናጠቃሚነው።በተለይምየሚከተሉትነጥቦችተጎርጠዋል፡-
•✅ጠንካራነጥቦች፡የእውቅናእናእድሳትሂደቶችበትክክልመከተላቸው፣
ከባለድርሻአካላትጋርያለውትብብር፣እንዲሁምየስልጠናአሰጣጥስታንዳርድ
ማሟላትየተሻለውጤትእንደሚያመጣተገልጿል።
•⚠️ደካማነጥቦች፡በአንዳንድተቋማትየሰውሃይልአሰራር፣የሙያብቃትማረጋገጫ
እናየትምህርትጥራትበተፈለገውደረጃላይእንዳልሆነተገልጿል።ይህምፈጣን
እርምትእናቀጣይቁጥጥርእንዲደረግይጠይቃል።
በአጠቃላይ፣የትምህርትእናስልጠናጥራትንለማረጋገጥየተደረገውጥረትአዎንታዊ
ቢሆንም፣ቀጣይነትያለውመከታተል፣የሙያእድገትስልጠናዎችእናየግምገማ
ስርዓቶችማጠናከርአስፈላጊነው።
መደምደሚያ

አመሠግናለሁ
37
አመሰግናለሁ!
Tags