Learning Information Communication Technology as a whole.pptx

solzem 18 views 85 slides Aug 30, 2025
Slide 1
Slide 1 of 85
Slide 1
1
Slide 2
2
Slide 3
3
Slide 4
4
Slide 5
5
Slide 6
6
Slide 7
7
Slide 8
8
Slide 9
9
Slide 10
10
Slide 11
11
Slide 12
12
Slide 13
13
Slide 14
14
Slide 15
15
Slide 16
16
Slide 17
17
Slide 18
18
Slide 19
19
Slide 20
20
Slide 21
21
Slide 22
22
Slide 23
23
Slide 24
24
Slide 25
25
Slide 26
26
Slide 27
27
Slide 28
28
Slide 29
29
Slide 30
30
Slide 31
31
Slide 32
32
Slide 33
33
Slide 34
34
Slide 35
35
Slide 36
36
Slide 37
37
Slide 38
38
Slide 39
39
Slide 40
40
Slide 41
41
Slide 42
42
Slide 43
43
Slide 44
44
Slide 45
45
Slide 46
46
Slide 47
47
Slide 48
48
Slide 49
49
Slide 50
50
Slide 51
51
Slide 52
52
Slide 53
53
Slide 54
54
Slide 55
55
Slide 56
56
Slide 57
57
Slide 58
58
Slide 59
59
Slide 60
60
Slide 61
61
Slide 62
62
Slide 63
63
Slide 64
64
Slide 65
65
Slide 66
66
Slide 67
67
Slide 68
68
Slide 69
69
Slide 70
70
Slide 71
71
Slide 72
72
Slide 73
73
Slide 74
74
Slide 75
75
Slide 76
76
Slide 77
77
Slide 78
78
Slide 79
79
Slide 80
80
Slide 81
81
Slide 82
82
Slide 83
83
Slide 84
84
Slide 85
85

About This Presentation

Learning ICT as a whole


Slide Content

Learning program about ICT Jobs Description Information Communication Technology Team Presented May 15 2025 Welcome Back

ማውጫ Introduction What is ICT? Its work Divisions Purposes Summery መግቢያ • ICT ምን ማለት ነው ? • የስራ ክፍሎቹ ተግባራት • ማጠቃለያ • Outlines

መግቢያ የመማማር ጥቅሙ መንድ ነው ? Learning Outcomes?

መግቢያ ችሎታን ያሰፋል /Broadens skill ሰራተኞች አዳዳዲስ እቃዎችን ፣ እይታዎችንና ዘዴዎችን ለማወቅ ጉጉት እንዲያድርባቸውና ከዋና ስራቸው በተጨማሪ ሁለገብ ችሎታ እንዲኖራቸው /versatile ability/ ያደርጋል ፤ ፈጠራን ያበረታታል /Encourage Innovation አንዱን የአንዱን እውቀትን ሲጋራ አዳዲስ ሀሳቦች እና የፈጠራ መፍትሄዎች ሊወጡ ይችላሉ። የቡድን ስራን ያጠናክራል Build strong teamwork መረዳዳትን ያሳድጋል ፣ እርስበርስ እንዲወያዩና ስምምነት እንዲፈጥሩ ይረዳል ውጤታማ ያደርጋል /Increase Efficiency ሌሎች ክፍሎች እንዴት እንደሚሰሩ መረዳት ተደጋጋሚ የሚሰሩ ስህተቶችን ይቀንሳል የዲፓርትመንቶች እርስበርስ መማማር /Interdepartmental learning በግለሰብም በመ / ቤት ደረጃ ጠቀሜታ አለው

መግቢያ ችግር የመፍታት አቅም ይጨምራል /Improve Problem solvining የተለያዩ አመለካከቶችን ማጣመር ውስብስብ ጉዳዮችን በብቃት ለመፍታት ይረዳል። የሙያ እድገትን ከፍ ያደርጋል /Boost Career Growth ለሰራተኞች ሰፋ ያለ ልመድ በመስጠት እንዲመሩና የተቀናጀ ተግባራዊ ሚና እንዲያከናውኑ ያድርጋል የቢሮውን ጥንካሬ ይጨምራል /Strengthens Office Resilience ስራ ሲበዛና የሰራተኛ እጥረት ሲያጋጥም ቡድኖች እርስ በርሳች እንዲደጋገፉ ይረዳል የዲፓርትመንቶች እርስበርስ መማማር /Interdepartmental learning በግለሰብም በመ / ቤት ደረጃ ጠቀሜታ አለው

መግቢያ አይሲቲ ላይ ጥሩ እውቀቱ ያላቸው የኩነት ባለሙያዎች የምዝገባ መርጃዎች ዲጅታላዝ እንዲሆንና ደህነቱ የበለጠ እደሚጠበቅ ያደርጋሉ ፤ የፕላን ቡድን አባላት ስለኩነት እውቀቱ ካገኙ የውደፊቱን የህዝብ ሁኔታ በተሻለ ሁኔታ ለመተንበይ አይከብዳቸውም ፣ ፀረ-ሙስና የሌሎች ዲፓርትመንቶች ውስጣዊ አሰራርን ሲያውቅ - አደጋዎችን አስቀድሞ መለየት እና በመከላከል የበለጠ ውጤታማ ይሆናል ። ለአብነት ያክል

What is ICT ? የሶስት ፅንሰ ሀሳቦች ውህደት ነው !! I C T

ኢንፎርሜሽን ኢንፎርሜሽን ፦ ማለት ትርጉም በሚሰጥና ጠቃሚ በሆነ መንገድ በተልያዩ ሂደቶች (processed) አልፈው የተደራጁና (organized) የተቀነበረ (structured) ጥሬ መረጃ ማለት ነው ። ለምሳሌ ፦ በዚህ ዓመት የተወለዱ ህፃናት ቁጥር ፣ ሃብታቸውን ያስመዘጉቡ የመ / ሰራተኞች ፣ የህዝብ ብዛት የያዘ ሪፖርት ጠቃሚ መረጃዎች ልንላችው እንችላለን

ኢንፎርሜሽን ጥቅሙ ምንድን ነው ? ለውሳኔ አሰጣጥ , ለንግድ ስራዎች , እና ትንታኔዎች መረጃ አስፈላጊ ነው

ኮሚኒኬሽን ኮሚኒኬሽን ፦ መረጃዎችን ከአንድ ግለሰብ ወይም ሲስተም ወደሌላ የማስተላለፍ ሂደት ነው ። ለምሳሌ ፦ ኢሜይል ፣ ስልክ መደወል ፣ ፈጣን መልዕክት መለዋወጥ ፣ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ፣ ቨርችዋል ሚቲንግ ፣ ማህበራዊ ሚዲያ ወይም ደግሞ እንደ Slack ወይም Microsoft Teams የመሳሰሉ የትብብር መድረኮች ።

ኮሚኒኬሽን ጥቅሙ ምንድን ነው ? የሐሳብ ልውውጥ ግለሰቦችና ድርጅቶች ዕውቀትን እንዲጋሩ ፣ ተባብረው እንዲሰሩና ውሳኔ እንዲሰጡ ያስችላቸዋል ። በ ICT ውስጥ , የሐሳብ ልውውጥ በሰው ግንኙነት ብቻ የተወሰነ አይደለም ነገር ግን ማሽን-ወደ-ማሽን ግንኙነት ( ለምሳሌ , በአውታረ መረብ ላይ መረጃ መላክ , IoT መሣሪያዎች መረጃ መለዋወጥ ).

ቴክኖሎጅ ቴክኖሎጅ ፦ ማለት መረጃዎችን (information) ለመሰብሰብ ፣ ለማደራጀት ለማከማቸት (store) የሚያገለግሎ መሳሪያዎች ፣ ሲስተሞችና እቃዎችን ማለት ነው ። እነማን ናቸው ? ለምሳሌ ፦ ኮምፒዩተሮች ፣ ስማርት ስልኮች ፣ ሰርቨሮች ፣ የአውታረ መረብ መሳሪያዎች Network (routers and switches), Operating system ( ለምሳሌ ፣ Windows፣ Lunix)፣ መተግበሪያዎች (App) (e.g., Microsoft Office, Google Drive), cloud platforms,

ቴክኖሎጅ ቴክኖሎጅ ባይኖርስ ? ቴክኖሎጂ የ ICT መሰረት ነው. መረጃዎችን ለመቆጣጠር፣ ለማከናወን እና ለመተግበር የሚያስፈልጉትን መሰረተ ልማት እና መሳሪያዎች ያቀርባል። ቴክኖሎጂ ባይኖር ኖሮ መረጃዎችን ማስቀመጥ፣ ማጋራት ወይም ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም አይቻልም። ኢንፎርሜሽኑም አይደራጅም ኮሚኒኬሽኑም ይቁረጥ ነበር ።

ኢኮቴ ( ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴ ክኖሎጅ ) በአጠቃላይ አይሲቲ ማለት በሃገራችን ብሎም በዞናችን እዲህ ተደራጅቷል/ተዋቅሯል።

ኢኮቴ ( ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴ ክኖሎጅ ) በዞንና ወረዳ ደረጃ ያለውን ስንመለከት በ3 ዋና ዋና ዲፓርመንት ተከፍሏል

የስራ ዝርዝር /Job Description Job Description Will Continue

የስራ ዝርዝር /Job Description ፩. የእኮቴ ጥናትና ስልጠና ( ICT Research and Training) አንድ የሰው ኃይል አለው!!

Research & Training የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና የስራ መደቡ ዓላማ ፡- በዞን ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ላይ ሙያዊ ቴክኒካል ስራዎች በመስራት አገልግሎቱን ፈጣን እና ውጤታማ እንዲሆን ማስቻል፤ To deliver fast and effective professional technical services

Research & Training የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንሮርሜሽን ኮምኒኬሽን ላይ ሙያዊ ቴክኒካል ስራዎች መስራት ፣ በዞን ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንሮርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጅ ላይ ሙያዊ ቴክኒካል ስራዎችን ይሰራል፣ ቴክኒካል ዶክመንቶች ያዘጋጃል ፤ የመፍትሄ ሀሳብ ያመነጫል፤

Research & Training የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንሮርሜሽን ኮምኒኬሽን ላይ ሙያዊ ቴክኒካል ስራዎች መስራት ፣ የአጠቃቀም ፖሊሲ፣አሰራር መመሪያ / Guideline/ ማንዋል / User manuals/ እና ተዛማጅ ሰነዶች መሰረት አገልግሎት ይሰጣል፣ ተግባራዊ መሆናቸውን ያረጋግጣል፤

Research & Training የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንሮርሜሽን ኮምኒኬሽን ላይ ሙያዊ ቴክኒካል ስራዎች መስራት ፣ የምርምር ስራዎችን ሂደት በትክክልና በጥራት እየሰሩ መሆኑን በሚደረገው ክትትል ግብዓት ይሰጣል፣ ይደግፋል፤

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2 ፡ በዞኑ ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጅ ላይ የማስፋፊያ ስራ ያ ከና ው ናል ፤ Expanding ICT services የተቀናጀ / Integrated / አገልግሎት የሚሰጥ የኢኮቴ የማስፋፊያ መሪ ጥናት ይሰራል፣ ሙያዊ ቴክኒካል ስራዎችን ይሰራል፣ ከደንበኞች የሚነሱ የተለያዩ የድጋፍ ጥያቄዎች ላይ ጊዜያዊ እና ዘላቂ ቴክኒካል የመፍትሄ ሀሳብ ማብራሪያ ይሰጣል፣

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2 ፡ በዞኑ ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጅ ላይ የማስፋፍያ ስራ ያ ከና ው ናል፤ Expanding ICT services የተቀናጀ / የምርምር ስራዎችን ሂደት በትክክልና በጥራት እየሰሩ መሆኑን በሚደረገው ክትትል ያዘጋጃል ሙያዊ አስተያየት ይሰጣል/ያቀርባል፡፡

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋት የቴክኖሎጅ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል፣ በ eLearning መሰረት ልማት መሰጠት የሚችሉ ስልጠናዎችን ካሉ ይለያል ፤ መሰረተ ልማቱ እንዲዘረጋ እና ጥቅም ላይ እንዲውል ያደርጋል፤ የስልጠና ማዕከላትን፣ የኢኮቴ የስልጠና፣ የማህበረሰብ ሁለገብ መረጃና፣ ሬዲዮ ማዕከላትን ይደግፋል ይከታተላል፤

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋት የቴክኖሎጅ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል፣ በዞኑ ውስጥ የሚገኙ የወረዳ አይሲቲ ባለሙያዎችን የመስክና የመስመር ላይ /የኦንላይን /ስልጠናዎችን ያመቻቻል፣ ይከታተላል ይደግፋል፣ በቴክኖሎጅ ስርዓት እና አጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫና ቅድመስራ ላይ ስልጠና ይሰጣል ፣

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋት የቴክኖሎጅ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል ፣ የስልጠና ፍላጎት መጠይቆችን አሰራጭቶ በመሰብሰብ distributing and collecting training demand questionnaires ተፈላጊ የስልጠና አይነቶችን ይለያል፣ identify relevant training types ሰልጣኞችን ይመርጣል፣ ሰልጠና ይ ሰጣል፣ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ጉድለቶችን ያሟላል፣ የስል ጠ ና ው ን ውጤት ይገመግማል፣ impact Assess

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋት የቴክኖሎጅ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል ፣ በየደረጃው የኢኮቴ ሥልጠና ያስገኘውን ፋይዳ / impact/ ጥናት ያጠናል፣ ሰየሰልጣኞችን መረጃ ይይዛል፣

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋት የቴክኖሎጅ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል ፣ በሰው ኃይል ልማት በየደረጃው የሚከናወኑ ተግባራትን Activities at all levels of HR development; ይከታተላል፣ Monitor ይደግፋል፣ Support ይገመግማል፣ Evaluate

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 4፡ በዞኑ ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንሮርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጅ ላይ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት ፤ Establishing an Operating System የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ የአሰራር ስርአት መመሪያ፣ ማኑዋል ወዘተ ያዘጋጃል፣

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 4፡ በዞኑ ለሚገኙ ተቋማት ለበርካታ የስራ ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ የኢንሮርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጅ ላይ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት ፤ Establishing an Operating System ተለይተው ለወጡ የስልጠና አይነቶች For emerging training topics አጠቃላይ ይዘት ይለያል፣ identify the general content ፣ ተገቢውን የስልጠና አሰጣጥ ዘዴ ይመርጣል፣ select the appropriate delivery methods ፣ የሚወስዱትን ጊዜና ወጭ ይገምታል ፣ estimate time and cost እንዲሁም የእያንዳንዱን የስልጠና አስፈላጊነት ቅደም ተከተል ያሲዛል፤ prioritize training needs accordingly. የኢኮቴ ምርምር ወጤቶች የሚቀርቡበትን አውደ ጥናት ያዘጋጃል፤

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 5፡ ወቅታዊ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀትና መገምገም። Preparing and Evaluating Periodic Plans and Reports ፤ ወቅታዊ እቅድ ያዘጋጃል፣ የስራ አፈጻፀም ሪፖርት በማጠናከር ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፤ Compiles and submits performance reports to immediate supervisor. ፣ በቡድኑ እቅድና መርሃ-ግብር መሰረት በማድረግ፣ ወርሃዊና ሳምንታዊ እቅድ ያዘጋጃል፣ አፈፃፀሙን ይገመግማል፣ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት መፍትሔዎችን ያስቀምጣል፣

Research & Train\ ing የኢኮቴ ጥናትና ስልጠና ከ ሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 5፡ ወቅታዊ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀትና መገምገም። Preparing and Evaluating Periodic Plans and Reports ፤ የዘርፉ እቅድ ዝግጅት ላይ፣ ግብአት ይሰጣል፣ ያዘጋጃል፣ ለኃላፊ ው እና ለ ሚመለከተው አካል ያቀርባል፣ መረጃ የመያዝና የማደራጀት ስራን ይሰራል፣

የስራ ዝርዝር /Job Description ፪. የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ሁለት የሰው ኃይል አለው!!

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration የስራ መደቡ ዓላማ ፡- በዞኑ ለሚገኙ ተቋማት የኔትወርክ መሠረት ልማት በማደራጀትና በሥርዓት በማስተዳደር ፈጣንና አስተማማኝ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር ማስቻል፡፡ / To coordinate and systematically manage network infrastructure development across zonal institutions enabling fast and reliable information exchange.

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የኔትወርክ መሰረተ ልማት ሥራዎችን ማስተዳደር፡፡ Managing network infrastructure projects በዞኑ የሚገኙ ተቋማት የኔትወርክ ሥራ ያቀናጃል፣ Organize ያስተዳድራል፣ Manage ይከታተላል፣ Monitor

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የኔትወርክ መሰረተ ልማት ሥራዎችን ማስተዳደር፡፡ አዲስ የኔትወርክ ዝርጋታ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን የወጪ ግምት፣ ጊዜና የሰው ኃይል ዕቅድ አዘጋጅቶ ያቀርባሉ፣

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የኔትወርክ መሰረተ ልማት ሥራዎችን ማስተዳደር፡፡ የሀርድዌርና የሶፍትዌር ጥገና ያከናውናል፣ Carry out repair ጥገናው በትክክል መከናወኑን ያረጋግጣል፣ ensure proper operation . ቅድመ መከላከል ሥራ ያከናውናል፣ preventive maintenance

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የኔትወርክ መሰረተ ልማት ሥራዎችን ማስተዳደር፡፡ የደንበኞች ጥያቄ በመቀበል የፍላጎት ጥናት ያካሂዳል፣ Conduct needs assessment ዝርዝር ስፔስስፊኮሽን ተግባራት አጥንቶ ያወጣል፣ Analyze detailed specifications ቴክኒክል ግምገማ ያካሂዳል Perform technical evaluation በስፔስፊኬሽኑ መሰረት መቅረቡን ያረጋግጣል፤ Verify that procurement matches specifications.

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የኔትወርክ መሰረተ ልማት ሥራዎችን ማስተዳደር፡፡ በዞኑ ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የመስክና የመስመር ላይ / online/ ድጋፍ ይሰጣል፣ onsite and online technical support በዞን፣በወረዳና በቀበሌ የሚገኙ ወረዳኔት፣ ኢንተርፕራይዝ የገጠር ሽቦ አልባ ስልክ አገልግሎት፣ የስኩልኔት አገልግሎት ይሠጣል ይከታተላል ይገመግማል፣

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የኔትወርክ መሰረተ ልማት ሥራዎችን ማስተዳደር፡፡ የኔትወርክ ሶፍትዌሮችን ይጭናል፣ለአገልግሎት ምቹ / Configure /እንዲሆኑ ያደርጋል፣ በዞን ባሉ ተቋማት በኔትወርክ መሰረት ልማት ላይ ለተጠቃሚዎች ድጋፍ ይሰጣል፣ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናዎችን ላይ በመሳተፍ ያግዛል፣

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1 ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የኔትወርክ መሰረተ ልማት ሥራዎችን ማስተዳደር፡፡ በኔትወርክ ሲስተም ላይ ችግር ሲፈጠር ችግሮቹን ይፈታል፣ Troubleshoot and resolve network system issue የኔትወርክ መሰረት ልማት የሚመለከቱ ሰነዶችና ሶፍትዌሮችን አደራጅቶ ይይዛል፣ በኔትወርክ አስተዳደርና አጠቃቀም ላይ ባለሙያዎች ስልጠና ይሰጣል፣ Provide training to professionals on network administration and usage.

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2፡ የኔትወርክ መሰረት ልማት ማስፋፊያ ጥናቶችን ማካሄድ፡፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የወደፊት የሥራ ስፋት መሰረት በማድረግ የኔትወርክ ሲስተም አዲስ ለመዘርጋት፣ለማሻሻል ወይም ለማስፋፋት በጥናት ላይ የተመሰረተ ሃሳብ ያቀርባል፣ / Provide research-based proposals ሲፈቀድም ተጋባራዊ ያደርጋል፣ /Participate in implementation if approved.

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2፡ የኔትወርክ መሰረት ልማት ማስፋፊያ ጥናቶችን ማካሄድ፡፡ በኔትወርክ መሰረት ልማት ላይ ጥናትና ምርምር ያከናውናል፣ ችግሮችንም በመለየት ከመፍትሄ ሃሳቦች ጋር ለውሳኔ ያቀርባል፣ / Identify challenges and present solutions and recommendations ሙያዊ የምክር አገልግሎት ይሰጣል፣ Provide professional consulting services .

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2፡ የኔትወርክ መሰረት ልማት ማስፋፊያ ጥናቶችን ማካሄድ፡፡ በየደረጃው ያሉ ባለሙያዎች የሚያቀርቧቸው የኔትወርክ መሠረተ ልማት የጥናት ሪፖርቶችንና የሥራ ውጤቶችን ይመረምራል፣ያሻሽላል፣የውሳኔ አስተያየት ያቀርባል፣ Review, improve, and advise on : በዞኑ የሚገኙ አዲስ የሚቋቋሙ የሥራ ክፍሎች ወይም ቅርንጫፍ መ/ቤቶች ከነባር የኔትወርክ መሰረት ልማት ጋር የሚገናኙበትን ሲስተም ያጠናል፣የኔትወርክ ዝርጋታ ተግባራትን በበላይነት ያከናውናል፣ :

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የኔትወርክ ሲስተም ደህንነት መጠበቅና የሚያጋጥሙ ችግሮችን መፍታት Ensuring Network Security and Resolving Issues በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን የኔትወርክ መሰረተ ልማት ፖሊሲና የአጠቃቀም ዝርዝር መመሪያዎችን፣ Prepare network security policies, usage guidelines, templates, and manuals. የአጠቃቀም ቴምፕሌቶችንና ማኑዋሎችን ያዘጋጃል፣

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የኔትወርክ ሲስተም ደህንነት መጠበቅና የሚያጋጥሙ ችግሮችን መፍታት Ensuring Network Security and Resolving Issues የኔትወርክ ሲስተም ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መረጃዎች Backup ይይዛል ፣ Ensure data backup for systems related to network infrastructure. የኔትወርክ መሰረት ልማት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመከላከል እንዲቻል የ Disaster recovery plan ያዘጋጃል ፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የኔትወርክ ሲስተም ደህንነት መጠበቅና የሚያጋጥሙ ችግሮችን መፍታት Ensuring Network Security and Resolving Issues የኔትወርክ ሀብት ሚስጥራዊነቱን እንዲጠበቅ የይለፍ ቃል /ፓስ ወርድ/ይይዛል፣ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋቶችን በየጊዜው ተከታትሎ ከመፍትሄ ሃሳቦች ጋር ለኃላፊው ያቀርባል፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፣ በተቋማትና በባለድርሻ አካላት መካከል ደህንነቱን የጠበቀ የመረጃ ልውውጥ የሚደረግበትን ሲስተም ያዘጋጃል፣

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 4፡ በኔትወርክ አጠቃቀም ላይ ሙያዊ ድጋፍ መስጠት፡፡ Providing Professional Support in Network Utilization በዞኑ በሚገኙ ተቋማት የኔትወርክ መሰረተ ልማት አገልግሎት የሚውሉ የሶፍትዌርና ሃርድዌር መሳሪያዎችን ስፔስፊኬሽን ያወጣል፣ ተፈጻሚነቱን ይከታተላል፤

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 4፡ በኔትወርክ አጠቃቀም ላይ ሙያዊ ድጋፍ መስጠት፡፡ Providing Professional Support in Network Utilization የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞችና ተጠቃሚዎች የ ኔ ትወርክ መሰረተ ልማቶችን በአግባቡና በብቃት መጠቀም እንዲችሉ ማንዋል በማዘጋጀት አግባብ ካላቸው የሥራ ክፍሎች ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ይሰጣል የኔትወርክና የጥገና መረጃዎችን ያደራጃል፣ለሚመለከተው አካል ይልካል፣

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 5፡ ወቅታዊ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀትና መገምገም፡፡ ለኔትወርክ አስተዳደር ስራ ዕቅድና ዝግጅት የሚያገለግሉ መረጃዎችን አጠናቅሮ ያቀርባል፣ የስራ ሂደቱ እቅድ ዝግጅት ላይ ግብዓት ይሰጣል፣ ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፣

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 5፡ ወቅታዊ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀትና መገምገም፡፡ የስራ ሂደቱን ዕቅድና መረሃግብር መሰረት በማድረግ ወርሃዊ እቅድ ያዘጋጃል ፣ አፈጻጸሙን ይገመግማል፣ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት መፍትሄዎችን ያስቀምጣል፣

የኔትወርክ አስተዳደር / Network Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 5፡ ወቅታዊ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀትና መገምገም፡፡ የዘርፍ ዕቅድ ዝግጅት ላይ ግብዓት ይሰጣል፣ ያዘጋጃል ፣ ለኃላፊውና ለሚመለከተው አካል ይልካል ፤ መረጃ የመያዝና የማደራጀት ስራን ይሰራል፤

የስራ ዝርዝር /Job Description ፫ . የ ሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration 1 የሰው ኃይል አለው!!

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration የስራ መደቡ ዓላማ ፡- • በሲስተም ልማት ላይ ዝርዝር የሲስተም ጥናት በማከናወን የዞኑን የመረጃ ስርዓት ማጎልበትና ቀልጣፋ/ማሳለ ጥ / streamline ማድረግ፤ To enhance and streamline the zonal information systems by conducting detailed system studies and contributing to system development initiatives

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1፡ በአዳስ የመረጃ ሲስተሞች ላይ ጥናት ማካሄድና የመረጃ ፍሰት ሥርዓትን ማሻሻል፣ Conduct research on new information systems and improve information flow processes. በመረጃ አሰባሰብ፣አያያዝ፣አደረጃጀት፣አጠቃቀም ክምችትና ሥርጭት ላይ ዝርዝር የፊዚቢሊቲ ጥናት ያካሂዳል፣ የሚሰበሰቡ መረጃዎች በሥርዓት የሚቀረፁበትን How data is presented in the system የሚከማቹበትንና How it is stored የሚሰራጩበትን ስልት ይቀይሳል ፣ How it is shared or disseminated

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1፡ በአዳስ የመረጃ ሲስተሞች ላይ ጥናት ማካሄድና የመረጃ ፍሰት ሥርዓትን ማሻሻል፣ Conduct research on new information systems and improve information flow processes ነባርና አዳዲስ የመረጃ ማሰባሰቢያ ቅፆችን ያዘጋጃል ያሻሽላል Develop and Revise Data Collection Forms . አዳዲስ የመረጃ ሪፖርት ማድረጊያ ዘዴዎችን ይቀይሳል፣ Design New methods for generating reports. ተጋባራዊ ያደርጋል ፣ Collaborative implementation approaches

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1፡ በአዳስ የመረጃ ሲስተሞች ላይ ጥናት ማካሄድና የመረጃ ፍሰት ሥርዓትን ማሻሻል፣ Conduct research on new information systems and improve information flow processes ነባር የመረጃ አሠራር ዘዴዎችን ለማሻሻልና አዳስ የአሠራር ዘዴዎችን ለማስተዋወቅ Update and promote traditional and introduce new modern data processing methods. የሲስተም አናሊስትና ዲዛይን ሥራ እንዲከናወን implement system analysis and design solutions . ሃሳብ ያመነጫል፣ Develop Concep ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል ፣ Implement them when Approved

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 1፡ በአዳስ የመረጃ ሲስተሞች ላይ ጥናት ማካሄድና የመረጃ ፍሰት ሥርዓትን ማሻሻል፣ Conduct research on new information systems and improve information flow processes የመረጃ ልውውጥ ኡደት ከመነሻ እስከ መድረሻ ድረስ end-to-end data flow exchange የዳታ ፕሮሰሲንግ ደንብ ተከትሎ እንዲከናወን የሲስተም ዲዛይን ያዘጋጃል / Design systems that aligning with data processing standards .

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2፡ ለሲስተም ዝግጅት ጥናት በማካሄድ የማሻሻያ ሐሳብ በማቅረብ እገዛ ማድረግ Assist in conducting system studies and providing improvement sugge stions የሲስተም ጥናት ያካሂዳል Conduct system studies የማሻሻያ ሃሳቦችን ያቀርባል፣ Propose enhancement ideas . የኢንፎርሜሽን ሲስተም ጋር የተያያዙ ልዩ ልዩ መመሪያዎች ዝግጅት ላይ ይሳትፋል፣

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2፡ ለሲስተም ዝግጅት ጥናት በማካሄድ የማሻሻያ ሐሳብ በማቅረብ እገዛ ማድረግ Assist in conducting system studies and providing improvement suggestions የሲስተም ዝግጅት ዝርዝር / Specification / መግለጫ ዶክመን ዝግጅት ላይ ይሳትፋል፣ ስለተከናወኑ ተግባራት፣ ስለአጋጠሙ ችግሮች . እንዲሁም ስለተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች ሪፖርት ያቀርባል፡፡

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የሲስተም ልማት ስራ ማከናወንና ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ ከፊዴራልና ከክልል የወረዱና በተለያዩ በዞኑ በሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ተግባራዊ የሆኑና በሂደት ላይ ያሉ ሲስተሞችን፣ ይከታተላል /Follow up ይደግፋል /support

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የሲስተም ልማት ስራ ማከናወንና ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን፣ የሶፍትዌር፣ ዳታቤዝና\፣ ድረ-ገጽ ፍላጎት ይለያል፣ Identify the software, database, and website needs of zonal institutions: ዲዛይን ያዘጋጃል ፣ Design solutions በተጠቃሚዎችና በባለሙያዎች ያስገመግማል፣ Conduct user and expert reviews

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የሲስተም ልማት ስራ ማከናወንና ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን፣ ያስተካክላል ፣ Refine and finalize systems: ለተጠቃሚዎች ሥልጠና በመስጠት ሶፍትዌሩን ሥራ ያስጀምራል፣ያስተዳድራል፣ Launch and manage systems through user training

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የሲስተም ልማት ስራ ማከናወንና ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ በየቀኑ የዳታቤዝ ባካፕ ይወስዳል / Perform daily database backups . በዳታቤዝ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ያስተካክላል፣ Troubleshoot and resolve database-related issues: ከአቅሙ በላይ ከሆነ ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ያደርጋል፣ Report unresolved issues to the appropriate higher body ለወረዳው ባለሙያዎች የመስክና የመስመር ላይ ድጋፍ ያደርጋል፣ይከታተላል፣ Provide both onsite and remote support to woreda-level professionals .

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የሲስተም ልማት ስራ ማከናወንና ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ በዞን ለሚገኙ ተቋማት የሲስተም ልማት ላይ ሙያዊ ድጋፍ ያደርጋል፣ Offer technical support for system development to zonal institutions . በዞን ለሚገኙ ተቋማት የሲስተም ልማት ዘርፍ ለሚቀጠሩ ባለሙያዎች ፈተና ይፈትናል፣ Conduct practical exams for professionals assigned to system development roles

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 4፡ ወቅታዊ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀትና መገምገም፡፡ የቡድኑ እቅድ ዝግጅት ላይ ግብዓት ይሰጣል Participate in team planning activities : የራሱን እቅድ አዘጋጅቶ ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል ፤ Prepare and submit individual work plans to the immediate supervisor: የሥራ ሂደቱን ዕቅድና መርሃግብር መሰረት በማድረግ Based on workflows and procedures ወርሃዊ እቅድ ያዘጋጃል፤ Prepare monthly work plans, አፈጻጸሙን ይገመግማል፤ Monitor and evaluate performance

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 4፡ ወቅታዊ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀትና መገምገም፡፡ የተሰጠውን የስራ ድርሻ አፈጻጸምን በየወቅቱ ይገመግማል፣ Periodically evaluate the performance of assigned tasks: ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት መፍሄዎችን ያስቀምጣል፣ Identify strengths and weaknesses,

የሶፍትዌርና ሲስተም አስተዳደር / Software and System Administration ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 4፡ ወቅታዊ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀትና መገምገም፡፡ መረጃ የመያዝና የማደራጀት ስራን ይሰራል፤ Organize and manage information properly ወቅታዊ ሪፖርት ያዘጋጃል ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፤ Prepare and submit timely reports to the appropriate supervisor.

የስራ ዝርዝር /Job Description ፬ . የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader 1 የሰው ኃይል አለው!!

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader የስራ መደቡ ዓላማ ፡- • የቡድኑ ስራዎችን በመምራትና በማስተባበር የመረጃ ስራዓት /የድህረ-ገጽና የሌሎች ሶፍዌሮች /ዳታቤዞች እንዲለሙ ማድረግ፣ አፈጻጸማቻን በመከታተልና በመገምገም፣ የመረጃ አውታር /ኔትወርክ/ ግንባታ ማስ ተ ዳደር ስራውን ውጠየታማ በማድረግ የተቋሙን አሰራር ዘመናዊ ቀልጣፋ ለማድረግ ነው፡፡ Leading and coordinating the work of the team to develop information systems/websites and other software/databases, monitoring and evaluating performance, and facilitating the construction of information networks/buildings to modernize and streamline the organization's operation .

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት1፡ በዞኑና በስሩ ባሉ ወረዳዎች መከናወን ያለባቸውን መለየትና የዘርፍን ስራ በማቀድ በመምራት፣ በማስረባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ውጤታማ ማድረግ፡ የዞኑን የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ስትራቴጅ መሰረት በማድረግ በዞኑ ከሚገኙ መ/ቤቶች ተልዕኮ ጋር የሚጣጣም የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ስትራቴጅና መሪ ዕቅድ / Strategic Planning & Leadership መዘጋጀቱን ይከታተላል፣በየጊዜውም እንደአስፈላጊነቱ ማሻሻያ ያደርጋል፡፡ በዞኑ ስርያሉ ወረዳዎች የጠራ እቅድ እንዲያቅዱ ይከታተላል ይደግፋል Support in developing a clear Plan. ከዘርፉ ስትራቴጂክ ዕቅድ የተመነዘረ የዘርፉን ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል / Prepares the sector's annual plan based on the sector's strategic plan

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት1፡ በዞኑና በስሩ ባሉ ወረዳዎች መከናወን ያለባቸውን መለየትና የዘርፍን ስራ በማቀድ በመምራት፣ በማስረባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ውጤታማ ማድረግ፡ ከዘርፉን ዝርዝር ተግባራትን ያቅዳል፣ያደራጃል፣ይመረምራል፣ይወስናል፣አፈጻጸሙን ይቆጣጠራል ይከታተላል፣ይገመግማል ፡፡ በስሩ የሚገኙ ባለሙያዎችን / Team Coordination /management ይደግፋል support፣ ይቆጣጠራል ይከታተላል /monitoring, supervision ፣ ይገመግማል /evaluation ፡፡

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት1፡ በዞኑና በስሩ ባሉ ወረዳዎች መከናወን ያለባቸውን መለየትና የዘርፍን ስራ በማቀድ በመምራት፣ በማስረባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ውጤታማ ማድረግ፡ በተቋሙ የበላይ ኃላፊዎች በሚሰጠው የሥልጣን ውክልና መሰረት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ይሰጣል / make decision ፣ወይም ፡ የሚሰጡ ውሳኔዎችን ተግባራዊነት ይከታተላል ፡፡ Ensure the implementation of decisions በመ/ቤቱ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ በመታገዝ ማሻሻያና ማስፋፍያ የሚፈልጉ አዳዲስ ፍላጎቶች ሲኖሩ / Technology Improvement & Roadmap የጥናት ቡድኖች እንዲቋቋሙና ተግባራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፣ይከታተላል ፣

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት1፡ በዞኑና በስሩ ባሉ ወረዳዎች መከናወን ያለባቸውን መለየትና የዘርፍን ስራ በማቀድ በመምራት፣ በማስረባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ውጤታማ ማድረግ፡ በዞኑ የሚገኙ ተቋማትን አሰራር በኮምቲውተር የታገዘ ለማድረግ በተጠናና በተቀናጀ መንገድ ደረጃ በደረጃ ተግባራዊ ያደርጋል፣ well-structured and progressive implementation፡ ይደግፋል ይከታተላል ፣ Provide support and regular follow-up. በዞኑ በሚገኙ ተቋማትን ድረ-ገጽ በማደራጀትና አዳዲስ አሰራሮችን በየጊዜው በማካተት ትክክለኛና ወቅታዊ የመረጃ ፍሰት ለተጠቃሚዎች እንዲደርስ ያደርጋል፡፡ ensure accurate and timely information delivery to users .

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት1፡ በዞኑና በስሩ ባሉ ወረዳዎች መከናወን ያለባቸውን መለየትና የዘርፍን ስራ በማቀድ በመምራት፣ በማስረባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ውጤታማ ማድረግ፡ በመረጃ ቋቶች ላይ ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎችን በመለየት ለመከላከል Data Protection & Security Identify potential risks ወቅታዊ የሆኑትን የመከላከል ሶፍትዌሮችና ፡ የሴኩሪቲ ሲስተሞችን ያደራጃል ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል፡ ተግባራዊ የሆኑ ሰለስተሞች ባካፕ እንዲሆም የይለፍ ቃልና መሰል መረጃዎች በአግባቡ እንዲያዙ ያደርጋል፡፡ Backup and Confidentiality

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት1፡ በዞኑና በስሩ ባሉ ወረዳዎች መከናወን ያለባቸውን መለየትና የዘርፍን ስራ በማቀድ በመምራት፣ በማስረባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ውጤታማ ማድረግ፡ የአይሲቲ ፕሮጀክቶችን ያቅዳል መፍትሄ አቅራቢ ድርጅቶችን ለመጋበዝና ለመምረጥ የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ለማዘጋጀት በሚደረገው ሂደት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል፡፡ Leads ICT projects and provides essential support in the process of preparing necessary documents for engaging and selecting solution provider organizations. የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ሴሚናሮችና በመሳሰሉት ስብሰባዎች ላይ መ/ቤቱን በመወከል ይሳተፋል፡፡ .

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት1፡ በዞኑና በስሩ ባሉ ወረዳዎች መከናወን ያለባቸውን መለየትና የዘርፍን ስራ በማቀድ በመምራት፣ በማስረባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ውጤታማ ማድረግ፡ የዘርፉን ሠራተኞች በተቀመጡ እሴቶች መሰረት በስነምግባር እና በባለቤትነት ስሜት እንዲሰሩ እና ቀልጣፋ እና ውጤታማ እንዲሆኑ Coaching and Staff Developmen . የኮቺንግ / Coaching / ሥራ ያከናውናል፣ አስፈላጊውን የሥራ ግብዓቶች እንዲሟሉላቸው ያደርጋል፣ የዘርፉን ወቅታዊ የሥራ አፈጻጸም ለበላይ አካል ሪፖርት ያቀርባል፣ .

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2፡ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ መሰረት ልማት ማስፋፍያ መ ከታተል ICT Infrastructure Development and Expansion የዞኑ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ መሰረት ልማት ፍላጎት ጥናትን በበላይነት ይመራል / Infrastructure Needs Assessment በዞኑና በስሩ ባሉ ወረዳዎችና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚሰጡ የወረዳኔት፣ስኩልኔት፣የሁለገብ መገናኛና መረጃ ማዕከላት ፣የሽቦ አልባ የመገናኛ አገልግሎት ፣የማህረሰብ ሁለገብ ማዕከላትን በበላይነት ይከታተላል፣ይደግፋል፣ወቅታዊ መረጃ በመያዝ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፤ ከክልል በውክልና የሚሰጡ ስራዎችናን ያከናውናል

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2፡ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ መሰረት ልማት ማስፋፍያ መከታተል ICT Infrastructure Development and Expansion አዳዲስና ነባር የኔትወርክ ሲስተሞች የጥራት ደረጃ ወደ ተሸለ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችል መንገዶች ይቀይሳል፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ መሰረት ልማት ፕሮጀክት ሲፈቀዱ ጥራታቸውን ጠብቀው በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መተግበራቸውን ክትትል ያደርጋል፣ የዞኑን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ዘመናዊ ለማድረግ የሚያስችሉ ( Best Practice) ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 2፡ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ መሰረት ልማት ማስፋፍያ መከታተል CT Infrastructure Development and Expansion የዞኑን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የውሳኔ ሀሳብ ያቀርባል፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፣ የዞኑን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ አገልግሎት የሚውሉ የሶፍትዌርና ሀርድዌር መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ትክክለኛነት ያረጋግጣል፣ በትክክል መስራታቸውንና አገልግሎት ላይ መዋላቸውን በበላይነት ይቆጣጠራል፣

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ መሰረት ልማት የአሰራር ስርዓቶች በአግባቡ መዘርጋታቸውን ማረጋገጥ Ensuring Proper Implementation of ICT Systems and Capacity Building በዞኑ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ፖሊሲ ስራ ላይ መዋሉን ይከታተላል፤ በዞኑ የሚገኙ ተቋማት የዲጅታል ቴክኖሎጅ / e-mail, internat , etc ./ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለሰራተኞች የሚመጥን የኮምፒውተር አጠቃቀም ስልጠና መዘጋጀቱን ሥራ ላይ መዋሉን ይከታተላል ፡፡ በሶፍትዌርና መሰረተ ልማት ላይ ለዞንና፣ወረዳ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ያመቻቻል፣ያስተባብራል፣ይከታተላል፣ይደግፋል፤

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ መሰረት ልማት የአሰራር ስርዓቶች በአግባቡ መዘርጋታቸውን ማረጋገጥ Ensuring Proper Implementation of ICT Systems and Capacity Building የሚዘጋጁ የስልጠና ማንዋሎች ይገመግማል፣ ማስተካከያ በማድረግ የመጨረሻ ቅርፃቸውን እንዲይዙያደርጋል፣ የዞኑ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ አገልግሎት አሰጣጥ በተጠቃሚዎች እንዲገመግም ያደርጋል፤ Collects user feedback on ICT service delivery ከተጠቃሚዎች የሚነሱ የአሰራር ችግሮች አፋጣኝ መፍትሄ ( proactive Solving ) እንዲያገኙ ያደርጋል፤

የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቡድን መሪ ICT Team Leader ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት ፡- ውጤት 3፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ መሰረት ልማት የአሰራር ስርዓቶች በአግባቡ መዘርጋታቸውን ማረጋገጥ Ensuring Proper Implementation of ICT Systems and Capacity Building ኮምፒውተራይዝ ተደርገው ስራ ላይ የዋሉ ሲስተሞችን በየጊዜው አፈጻጸማቸውን በመገምገም አስፈላጊውን ማሻሻያ እንዲደረግላቸው ክትትል ማድረግ ስለተከናወኑ ተግባራ Achievements ፣ ስለአጋጠሙ ችግሮች / incidents እንዲሁም ስለተወሰዱ እርምጃዎች / Resolutions ወቅቱን የጠበቀ ሪፖርት ያቀርባል

ማጠቃለያ ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ አጠቃላይ ውጤቶችና ተግባራት ፡- በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሀይል በማልማት የሰውን ምርታማነት ( Labor Productivity ) ማሳደግ እና ተወዳዳሪ ማድረግ፣ የዲጂታል ኢኮኖሚ ተግባራዊ ማድረግ፣ የቴክኖሎጂና የኢኖቬሽን ተወዳዳሪነትን ማሳደግ፣ ለዞኑ የዕድገት ምንጭ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ ጉልበትን መሰረተ ካደረገ የአመራረት አሰራር በሂደት በመቀነስ በቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ ማስቻል፣ ዞናዊ የተቀናጀ የቴክኖሎጂ ስርዓት በመዘርጋት ፈጣንና ወጭ ቆጣቢ አገልግሎት አሰጣጥ መፍጠር፣

Every Ending is a New Beginning