SlidePub
Home
Categories
Login
Register
Home
Education
Tenatena meremere school addis ababa .pptx
Tenatena meremere school addis ababa .pptx
yalewmebrat
2 views
15 slides
Sep 03, 2025
Slide
1
of 15
Previous
Next
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
About This Presentation
ethiopian, addis ababa analysis of school yearly report
Size:
108.26 KB
Language:
none
Added:
Sep 03, 2025
Slides:
15 pages
Slide Content
Slide 1
በ2017 ዓ.ም በ አቡነ ጴጥሮስ ት/ ቤት ለወላጅ ፣ ለመምህራን እና ለተማሪዎች በተሰጠዉ መጠይቅ መሰረት የቀረበ የትንተና ሪፖርት የተሳተፉ ብዛት መምህር …….24 ተማሪ ……….63 ወላጅ …………151 መግቢያ
Slide 2
ተ.ቁ ዝርዝር መጠይቅ በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም የለም 1 በ ት/ ቤቱ ዉስጥ ከፍተኛ የተማሪዎች ስነ-ምግባር ግድፈት ስለመኖሩ 11 13 - - 2 የተሟላ ቤተመፃህፍት ፣ ቤተሙከራ እና ኮምፒወተር ስለመኖሩ 3 19 2 - 3 በቂ የሆነ የመማሪያ መፅሐፍ ስለ መኖሩ 1 8 12 3 4 ወላጆች ለልጆቻቸዉ በቤት ውስጥ በበቂ ሁኔታ ክትትል ስለማድረጋቸዉ - 6 16 2 5 በቂ የሆነ የመምህራን እና የወላጆች ግኑኝነት ስለመኖሩ 3 14 5 2 6 በመምህራን ላይ የስራ ጫና ስለመኖሩ 12 10 - 2 7 መምህራኖች በሚከፈላቸዉ ክፍያ ደስተኛ ስለመሆናቸዉ - 1 21 2 8 ት/ቤቱ ተገቢ የሆነ እርምጃ ተማሪዎች ላይ መውሰዱ 2 14 8 - 9 የተማሪዎች የትምህርት አቀባበል ጥሩ ስለመሆኑ እና የመማር ለውጥ ስለመኖሩ 3 13 7 1 10 በቂ የሆነ መርጃ መሳሪያ በት/ቤቱ ስለመኖሩ 4 9 10 1 11 በበቂ ሁኔታ ስልጠናዎች በት/ቤቱ ስለመሰጠቱ 6 14 3 1 12 መልካም የሆነ የአስተዳደር እና የመምህራን ግኑኝነት ስለመኖሩ 4 10 9 1 13 በቂ የሆነ የመማር ማስተማሩን የሚየቃላጥፉ ግብዓቶች ስለመኖራቸዉ - 9 14 1 የ2017 ዓ.ም ከመምህራን የመማር ማስተማር ሂደት ደካማና ጠንካራ ጎን የተዘጋጀ መጠይቅ ምላሽ ፡፡
Slide 3
ተ.ቁ ዝርዝር መጠይቅ በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም የለም 1 በት /ት ቤቱ ውስጥ ብቁ እና ዉጤታማ መምህር ስለመኖሩ 33 21 11 - 2 በ ት/ ቤቱ ዉስጥ ከፍተኛ የተማሪዎች ስነ-ምግባር ግድፈት ስለመኖሩ 15 28 11 5 3 የተሟላ ቤተመፃህፍት ፣ ቤተሙከራ እና ኮምፒወተር ስለመኖሩ 29 19 9 4 4 ምቹ የሆነ የመማሪያ ክፍል ስለመኖሩ 24 20 14 5 5 ፈተናዎች እና ሰርቶ ማሳያዎች መምህራን በወቅቱ እርማት ስለመሰጠቱ 30 23 8 - 6 ለተማሪዎች በቂ የሆነ ሰርቶማሳያዎች እና ፈተና(ሙከራ) ስለመሰጠታቸዉ 31 24 7 - 7 መምህራኖች ስለሚያስተምሩት ት/ት በቂ የሆነ ዝግጅት ማድረጋቸዉ እና በአግባቡ ስለማስተላለፋቸው 24 32 7 - 8 መምህራ መርጃ መሳሪያ ተጠቅመው ስለማስተማራቸው 21 27 10 5 9 መምህራኖች በሚያስተምሩበት ጊዜ ክፍላቸዉን በደንብ ስለመቆጣጠራቸዉ 19 25 14 5 10 የተማሪዎች የመማር ፍላጎት ከፍተኛ ስለመሆነ 14 24 16 9 የ2017 ዓ.ም ከተማሪዎች የመማር ማስተማር ሂደት ደካማና ጠንካራ ጎን የተዘጋጀ መጠይቅ ምላሽ ፡፡
Slide 4
ተ.ቁ ዝርዝር መጠይቅ በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም የለም 1 በት/ት ቤቱ ውስጥ ብቁ እና ዉጤታማ መምህር ስለመኖሩ 41 84 17 8 2 በት/ቤቱ ዉስጥ የተማሪዎች ስነ-ምግባር ግድፈት ስለመኖሩ 32 63 34 24 3 የተሟላ ቤተመፃህፍት ፣ ቤተሙከራ እና ኮምፒወተር ስለመኖሩ 38 69 27 17 4 በቂ የሆነ የመማሪያ መፅሐፍ ስለ መኖሩ 34 69 28 20 5 ምቹ የሆነ የመማሪያ ክፍል ስለመኖሩ 55 55 13 7 6 ለተማሪዎች ተከታታይት ያለው የቤት ስራ ስለመሰጠቱ 73 60 19 12 7 በቂ የሆነ የመምህራን እና የወላጆች ግኑኝነት ስለመኖሩ 49 60 31 11 8 ለ ፈተናዎች እና ሰርቶ ማሳያዎች በወቅቱ እርማት ስለመሰጠቱ 74 50 8 3 9 ለተማሪዎች በቂ የሆነ ሰርቶማሳያዎች እና ፈተና(ሙከራ) ስለመሰጠታቸዉ 78 52 16 5 10 መምህራኖች በስነ-ምግበርራቸዉ የታነፁ መሆናቸዉ 54 70 32 12 11 በልጄ የትምህርት ዉጤት ደስተኛ ነኝ 53 66 23 8 12 ከመምህራን በተገኘ መረጃ መሠረት አብዛዉ ተማሪ በቤቱ ውስጥ የጥናት መርሃ-ግብር የላቸውም፡፡ እርስዎስ ይስማማሉ? 41 57 55 ከወላጆች / አሳዳጊዎች የጽሑፍ መጠይቅ ምላሽ
Slide 5
የጥናት ሰዓት ገንዘብ አለመክፈሉ የት / ቤቱ መምህራን እኩል አለማየት ፣ አለመቆጣጠር ተገቢ ቅጣት ቢኖር ፣ የተማሪ ቅበላ ችግር ተገቢ መምህራን አለመቅጠር ( ኢንግሊዘኛ ፣ ሲቲኢ የመፅሀፍ እጥረት ፣ ብር ተመላሽ አለማድረግ የመፀዳጃ ቤት ንፅህና ጉድለት ( ውሃ ችግር ) የር /መ/ር መቀያየር ፣ መምህራን ሲለቁ ቶሎ ያለመመደብ የአስተዳደር ክፍተቶች
Slide 6
እንግሊዘኛ ት/ት አሰጣጥ ላይ ደካማ መሆን መውጫና መግቢያ ሰዓት የመኪና አደጋ ስጋት ቴሌግራም መረጃ በአግባቡ ለወላጅ አለማድረስ የግብዓት ( የፅህፈት መሳሪያ ) ፣ የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ ቁሳቁስ ያለመኖር እጥረት ት/ ቤቱ ማራኪ እና አመቺ አለመሆን ከውጪ መ/ር ( ፐርታይም ) መጠቀም ተማሪዎች ጉብኝት በሚሄዱ ጊዜ ብሩና መስተንግዶ አይመጣጠንም አይሲት ክፍል ችግር ፣ ለክፍያ ሞባይል ባንኪንግ ቢኖር የአስተዳደር ክፍተቶች
Slide 7
የመኪና መበላሸት ፣ መቅረት የተማሪ ቁጥር መብዛት ተማሪ ጥሎ መሄድ የሹፌሮች ስነ ምግባር መግቢያ እና መውጫ ሰዓት ጥንቃቄ አለማድረግ የሰርቪስ ችግር
Slide 8
የተማሪ ችግር አለመረዳት ፣ ፍልሰት መሳደብ ፣ አጉል ቦታ መማታት ፣ ሞራል መንካት ፈተና / ሰርቶ ማሳያ በጊዜ አለመስጠትና አርሞ አለመመለስ ኮሚኒኬሽን ቡክ በአግባቡ አለመጠቀም ሽንት ቤት አለመፍቀድ ተማሪዎችን በእኩል ዓይን አለማየት የእንግሊዘኛ ት/ት አሰጣጥ በቂ አለመሆን ፣ የመምህራን ብቃትና ስነ ምግባር ማነስ የመምህራን ክፍተቶች
Slide 9
የመምህራን ክፍተቶች የት / ቤቱን እሴትና ዓላማ አለመረዳት የመማር ማስተማር ስነ ዘዴና ምዘና ብቁ አለመሆን በሰዓት ክፍል አለመግባት ግድየለሽ መሆን የክፍል ውስጥ ቁጥጥር ደካማ መሆን የእኔነት ስሜት አለመኖር ከወላጅ ጋር በቂ ግንኙነት አለመኖር ፣ መረጃዎች አልባ መሆን
Slide 10
ባልተመረቁበት የሙያ ዘርፍ ማስተማር ዝቅተኛ እርስ በዕርስ ግንኙነት (staff bond) ሞባይል መጎርጎር ፣ ማስቲካ ማኘክ ራስን ለማብቃት ( ማንበብ ) ፍላጎት አለመኖር መርጃ መሳሪያ አለመጠቀም እንግሊዘኛ ፣ ሲቲኢ ሒሳብ (4 እና 5) ስፖርት መምህር ችግር ደከም ላሉ ተማሪዎች እገዛ አለማድረግ የመምህራን ክፍተቶች
Slide 11
ሲጠሩ አለመምጣት የወላጅ የስነ ምግባር ችግር ለልጆች ክትትል ማነስ በርና ክፍል አካባቢ አለመግባባት መፍጠር ተማሪዎች ያሉበትን ደረጃ አለማወቅ በተማሪዎቹና በወላጅ መካከል ያለው መስተጋብር የጠነከረ አለመሆን የወላጆች ክፍተቶች
Slide 12
ፀያፍ ንግግርና ስነ ምግባር ግድፈት ሰርቪስ ላይ መደባደብና መጣላት መ/ ራንን ሰራተኛን ወላጅን አለማክበር ፣ ማመናጨቅ ፣ አለመታዘዝ ንብረት መሰራረቅ ፣ መ ሯሯ ጥ ፣ ድንጋይ መወራወር ሰርቶ ማሳያ ቤት ውስጥ አለመስራት የእጅ ፅሁፍ አለማስተካከል መቅረት ፣ ማርፈድ ፣ የት /ት መሳሪያ ይዞ አለመገኘት ፣ ኖት አለመፃፍ የተማሪዎች ክፍተቶች
Slide 13
የተማሪዎች ክፍተቶች የት /ት አቀባበል አናሳ መሆን ፣ የት / ቤቱን ህግ አለማክበር ወደ ጨዋታ ማመዘን በቴክኖሎጂ ውጤት መሳብ ( ፊልም ማየት ፣ ማህበራዊ ገፅ ማዘውተር ) ትልልቅ ተማሪዎች ለህፃናት ጥንቃቄ አለማድረግ ሽንት ቤት መመላለስ ፣ መደበቂያ ማድረግ በስርዓት አለመመገብ ማንጠባጠብ የሌላ ሰው ምግብ መመገብ ቤተ መፅሀፍት ክፍል ውስጥ መጮህና መደባደብ
Slide 14
የአስተዳደር ክፍተት የግብዓት የፅህፈት መሳሪያ ፣ ፈርስትኤድ ፣ የመፅሀፍ አቅርቦት የሰርቪስ አገልግሎት ደካማ መሆን የመምህራን ክህሎትና ስነ ምግባር ችግር የወላጅ ተሳትፎ ማነስ የተማሪዎች ስነ ምግባር አሳሳቢነት የተማሪ የት /ት አቀባበል አቅምና ፍላጎት ማነስ የተገልጋይነት እርካታ ዝቅተኛ መሆን የተማሪዎች ውጤት ዝቅተኛ መሆን ማጠቃለያ የጥናት ውጤት
Slide 15
አመሰግናለሁ !!!!
Tags
Categories
Education
Download
Download Slideshow
Get the original presentation file
Quick Actions
Embed
Share
Save
Print
Full
Report
Statistics
Views
2
Slides
15
Age
104 days
Related Slideshows
11
TLE-9-Prepare-Salad-and-Dressing.pptxkkk
MaAngelicaCanceran
56 views
12
LESSON 1 ABOUT MEDIA AND INFORMATION.pptx
JojitGueta
41 views
60
GRADE-8-AQUACULTURE-WEEKQ1.pdfdfawgwyrsewru
MaAngelicaCanceran
70 views
26
Feelings PP Game FOR CHILDREN IN ELEMENTARY SCHOOL.pptx
KaistaGlow
62 views
54
Jeopardy_Figures_of_Speech_Template.pptx [Autosaved].pptx
acecamero20
35 views
7
Jeopardy_Figures_of_Speech.pptxvdsvdsvsdvsd
acecamero20
37 views
View More in This Category
Embed Slideshow
Dimensions
Width (px)
Height (px)
Start Page
Which slide to start from (1-15)
Options
Auto-play slides
Show controls
Embed Code
Copy Code
Share Slideshow
Share on Social Media
Share on Facebook
Share on Twitter
Share on LinkedIn
Share via Email
Or copy link
Copy
Report Content
Reason for reporting
*
Select a reason...
Inappropriate content
Copyright violation
Spam or misleading
Offensive or hateful
Privacy violation
Other
Slide number
Leave blank if it applies to the entire slideshow
Additional details
*
Help us understand the problem better